cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Collection Event

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
141
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰበር ዜና ሱዳን የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን እንደምትደግፍና የግብፅን አካሄድ እንደምትቃወም ማምሻውን የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቢሮ አስታውቋል።
Hammasini ko'rsatish...
#ሰበር_ዜና፦ #የግብፅ ሃከሮች (#hackers) አምስት(5) #የኢትዮጵያ መንግስት ተቋማትን #ድረገፆችን_ጠለፉ‼ ===================================== #Cyber_Horus_Group በመባል የሚታወቁ የግብፅ ሃከሮች ከትላንት (ቅዳሜ) ጀምሮ የተለያዩ የኢትዮጵያ መንግስት ተቋማትን የመረጃ መረብ (ድረገጽ) መጥለፋቸውን የተለያዩ የግብፅ ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ። የተቋማቱን ድረገጽ ለመጥለፍ በምክንያትነት የጠቀሱት የኢትዮጵያ መንግስት በህዳሴው ግድብ ድርድር ዙሪያ የያዘውን "ግትር" አቋም ለማስቀየር በማሰብ እንደሆነና ሀገሪቱ የያዘችውን አቋም ካልቀየረች ከዚህ የሚበልጥ ዋጋ ትከፍላለች ሲል አስጠንቅቋል። በተጠቀሰው የሃከሮች ብድን ድረገፃቸው የተጠለፉ ተቋማት የሚከተሉት መሆነናቸው ተዘግቧል፤ 👉South Police College in Ethiopia: http://dpc.gov.et/index.php 👉SNNPRS EDUCATION BUREAU: http://snnpredub.gov.et/index.php 👉Central Statistical Agency in Ethiopia http://www.snnprstrade.gov.et/index.php 👉Head of Departments & Directorates http://sictda.gov.et/index.php 👉Ethiopian Nations Council http://snnprsc.gov.et/index.php የተጠቀሱት የግብፅ ሚዲያዎች በአረብኛ ያቀረቡትን ዘገባ በGoogle Translate አማካኝነት ወደ እንግሊዘኛ በመተርጎም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። **** A group of Egyptian hackers named #Cyber_Horus Group announced, on Saturday, the penetration of a number of Ethiopian sites, in response to the intransigence of Addis Ababa in its position with Egypt regarding the Renaissance Dam. The hackers put a message on those #penetrated_sites saying: “If the river level drops, let all the Pharaoh's soldiers speed up and return only after the liberation of the #Nile, which impedes its flow and flow, and engaging with Egypt in a war may cost you more than the lives of the people of Ethiopia, and may the curse of the #Pharaohs be upon all who wanted Egypt is bad. The list of targeted Ethiopian government sites included: the Southern Police College dpc .gov .et, and the Education Development Office in Ethiopia, gov .et. snnrepdub, in addition to the Central Statistical Agency of Ethiopia snnprestrade.gov .et, the Ethiopian Statistical Center sictda.gov, and the Ethiopian Nations Council snnprsc.gov .et. On Friday, the Arab Republic of Egypt announced that it had submitted a request to the United Nations Security Council on the Ethiopian Renaissance Dam in which it called on the Council to intervene in order to confirm the importance of the three countries, Egypt, Ethiopia and Sudan, continuing to negotiate in good faith in implementation of their obligations in accordance with the rules of international law in order to reach a just solution Balanced to the issue of the Ethiopian Renaissance Dam, and the absence of any unilateral measures that may affect the chances of reaching an agreement. Egypt's speech to the Security Council was based on Article 35 of the United Nations Charter, which permits member states to alert the Council to any crisis that would threaten international peace and security. The Arab Republic of Egypt took this decision in light of the faltering of the negotiations that took place recently on the Renaissance Dam as a result of the Ethiopian positions that are not positive and that come within the framework of the continuous approach in this regard over a decade of painstaking negotiations, through many tripartite negotiating rounds as well as negotiations held in Washington Under the auspices of the United States and the participation of the World Bank, which resulted in reaching an agreement that takes into account the interests of the three countries and which was rejected by Ethiopia, and to the last round of negotiations that he thankfully thanked brother Sudan and made efforts to achieve a fair and balanced agreement that takes into account the interests of all parties, except All these efforts have been stalled due to the lack of political will in Ethiopia, and its insistence on continuing to fill the Renaissance Dam unilaterally in violation of the Declaration of Principles Agreement signed between the three countries on March 23, 2015, which stipulates the need for the three countries to agree on the rules for filling and operating the Renaissance Dam, and it is requiredEthiopia not to cause serious harm to the downstream country. Egypt reaffirms its eagerness to reach an agreement that meets the interests of the three countries and does not overlook any of them, w
Hammasini ko'rsatish...
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4848 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ (399) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4469 ደርሷል። በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ዘጠና አምስት (95) ሰዎች (82 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል ፣ 1 ከትግራይ ክልል፣ 1 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ሰው ከጋምቤላ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1122 ነው። #COVID19Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 164 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል። - ዶክተር ሊያ ታደሰ
Hammasini ko'rsatish...
አምባሳደሯ ወደ ሀገር ቤት ያልተመለሱት በምን ምክንያት ነው? በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለሙሉ ባለ ሥልጣ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም የአገልግሎት ጊዜያቸው ቢያበቃም ወደ ሀገር ቤት አልተመለሱም። ይህን ተከትሎ አንዳንድ ግምታዊ ምክንያቶች ከሰሞኑ ሲንሸራሸሩ ነበር። ለመሆኑ ሚያዚያ 30 የአገልግሎት ዘመናቸው ያበቃውና ወደ ሀገር ቤት የተጠሩት አምባሳደር ትርፉ ኪዳነ ማርያም በምን ምክንያት ቀሩ ሲል SBS ራዲዮ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትርና የዲያስቦራ ጉዳዮች ክፍል ኃላፊ አቶ በሪሁን ደጉን ጠይቋል። አቶ ደጉ እንደገለጹት አምባሳደሯ የሥራ ጊዜያቸውን መጨረሳቸውን ተከትሎ እጃቸው ላይ የሚገኘውን ቤት፣ መኪናና ሌሎች ንብረቶች በአግባቡ አስረክበዋል ለመመለስም በዝግጅት ላይ እንደነበሩ እንደሚያውቁ ገልጸዋል። ሆኖም በተከሰተው የኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት እንዲሁም አምባሳደሯ በአንዳንድ በግል ችግሮች ምክንያትና በቤተሰብ ጉዳይ እስክ መስከረም 30 ድረስ ያለደሞዘ እና ያለ ኢምባሴው ውክልና በጠየቁት ፍቃድ መሰረት በመንግሥት እውቅና አግኝቶ በእረፍት ላይ ናቸው ብለዋል። በቅርቡ በኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት ይፋ አድርገው ነበር። በዚሁ መሰረትም ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብርሁኑ ፀጋዬ አውስትራሊያ ካንቤራ መመደባቸው ይታወሳል። @tikvahmagbot @tikvahethmagazine
Hammasini ko'rsatish...
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ መቶ ሰላሳ ስድስት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2156 ደርሷል፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ ሰባት (17) ሰዎች (8 ከአዲስ አበባ፣5 ከአማራ ክልል፣ 2 ከአፋር ክልል እና 2 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 361 ነው። #COVID19Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
ኒው ዘላንድ ከኮቪድ-19 ታማሚዎች ነፃ ሆነች! በኒው ዚላንድ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ የነበረው የመጨረሻው ግለሰብ ማገገሙን ተገልጿል። በተጨማሪ በሀገሪቱ ባለፉት 17 ቀናት አዲስ ኬዝ አልተመዘገበም። ጠ/ሚር ጀሲንዳ አርደን የመጨረሻውን የእንቅስቃሴ ገደብ እኩለ ሌሊት ላይ መነሳቱን አስታውቀዋል። ይህ ማለት በአገሪቱ የነበሩ ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴን የሚገድቡ መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ ይነሳሉ ማለት ነው። ነገር ግን ድንበሮች ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ መገለፁን #BBC አስነብቧል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
ኩባ ቫይረሱን 'ተቆጣጥሬዋለሁ' አለች ኩባ ለስምንተኛ ተከታታይ ቀናት ምንም አይነት ሰው በኮቪድ-19 አለመሞቱን ተከትሎ ኮሮናቫይረስን እንደተቆጣጠረችው ገልጻለች። በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ አገሪቱ እንዴት የእንቅስቃሴ ገደቡን በደረጃ ማላላት እንደምትጀምር እቅድ ይፋ ታደርጋለች ተብሎ ይጠበቃል። https://bbc.in/3dHSRzd
Hammasini ko'rsatish...
በመላው ዓለም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ7 ሚሊዮን ተሻገረ - BBC አማርኛ

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሬ እያሳየ ባለባት ኢትዮጵያ አጠቃላይ ሃገሪቷ በቫይረሱ ያጣቻቸው ዜጎች ቁጥር 27 መድረሱን የጤና ሚኒስትርና የህብረተሰብ ጤና ተቋም በጋራ የሚያወጡት ዕለታዊ መግለጫ ጠቁሟል። ኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሌም ቢሆን ከንክኪ በኋላ እጅን በሳሙና በሚገባ መታጠብ፣ በሚገኙበት ስፍራ ሁሉ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ የእርስዎንም የሌሎችን ጤና ይጠብቃል።

#DrLiaTadesse በሀገራችን ባለፉት 7 ቀናት ብቻ 848 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ እንዲሁም 16 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ማለፉን ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳውቀዋል። ነገር ግን በሕብረተሰቡ ዘንድ አሁንም በሽታውን ለመከላከል የሚረዱ የመከላከያ ዘዴዎች ከመተግበር አኳያ እጅግ ብዙ #ክፍተቶች እየተስተዋሉ መሆኑን ገልፀዋል። ዶክተር ሊያ ሁሉም የሕብረተሰብ አካል፣ ክልሎች ፣ የከተማ አስተደሮችና የሚመለከታቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ሌሎች አካላት የበሽታው ስርጭት ተስፋፋቶ ከአቅም በላይ ከመድረሱ እና ለከፋ ችግር ከመዳረጋችን በፊት የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት ከምንጊዜውም በላይ ሕብረተሰቡን ባማከል እና ባሳተፈ መልኩ አስፈላጊውን የመከላከል ስራ እንዲተገብሩ #በአፅንኦት አሳስበዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሬ እያሳየ ባለባት ኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው የጤና ተቋም ሰራተኞች ቁጥር 97 ደርሷል። አብዛኛዎቹም ባለፉት ሁለት ሳምንታት የተያዙ መሆኑንም የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ከሰሞኑ ባደረጉት የፌስቡክ የቀጥታ ውይይት ገልፀዋል። በኮሮናቫይረስ ከተያዙት 97 የጤና ባለሙያዎችና ድጋፍ ሰጭዎች መካከል 55 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውንም ሚኒስትሯ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://bbc.in/3eW66wc
Hammasini ko'rsatish...
በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ የጤና ባለሙያዎችና ድጋፍ ሰጪዎች ቁጥር 97 ደረሰ

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሬ እያሳየ ባለባት ኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው የጤና ተቋም ሰራተኞች ቁጥር 97 ደርሷል።

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.