cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማራ ጥበብ - MARA ART

art

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
197
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
📔 የወዲያነሽ ✍ደራሲ - ሀይለመለኮት ብዙዎች ስትጠይቁን የነበረውን ' ጉንጉን ' በተሰኘው ልበ ግቡ ስራቸው የሚታወቁት ደራሲና ሀያሲ ሀይለመለኮት መዋዕልን ቀደምት ስራ እነሆ እንላለን። ምንጭ፦ ማንበብ ለህይወት ቻናል #share join @telemondo @telemondo @telemondo
Hammasini ko'rsatish...
ኤፒክቲተስ የስቶይኪዝም ፍልስፍና መሰረት የሆነው የኤፒክቲተስ አዲስ መጽሐፍ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ..!! ከኤፒክቲተስ [የስቶይኪዝም] ፍልስፍና መሰረተ ትምህርቶች ምንጭ የሆነውና ጥልቅ ለሰው ልጅ ጠቃሚ ትምህርቶችን ማስተላለፍ የቻለው ኤፒክ 2000 ዓመታት የሰው ልጅን ህይወት እጅግ ጣፋጭ እንዲሆን የሚያስችሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተማረና 2000 ዓመታትን መሻገር የቻሉ ጥልቅ አስተምህሮቶች ባለቤት ነው...!! #ከሕይወት ጋር #ግብግብ ትተው #ሕብረትን ይፍጠሩ ...!! የራሴ ህግ የሚሉትን ነገር እንዳይሞክሩት፡፡ ትልቅ፣ ትንሽ፣ የሰለጠነ፣ የተናቀ ሳይሉ ከሁሉም ነገር ጋር ግንኙነትዎን በተፈጥሯዊ ህግ መሰረት ያድርጉ፡፡ ምኞትዎን ከተፈጥሮ ጋር ሕብር ባለው ሁኔታ ማናበብ ዋነኛ ግብዎ ሊሆን ይገባል፡፡ ይህንን ልምምድ የሚያከናውኑትስ የት ነው..? በእያንዳንዱ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ ነዋ... ይለናል ኤፒክ። ሲሰሩ፣ ሲመገቡ፣ ገላዎን ሲታጠቡ ፣ ብቻ ምን አለፋው ማንኛውንም ነገር ሲያከናውኑ ከተፈጥሮ ምሪት ጋር በተናበበ መልኩ ማድረግ ይኖርብዎታል፡፡ ጉዳዩ ምን አከናወኑ አይደለም፡፡ እንዴት አከናወኑ እንጂ… ይህንን መርህ በቅጡ ተገንዝበን መተግበር ከጀመርን በሕይወታችን ውስጥ የቱንም ያህል ችግሮች ሊፈጠሩ ቢችሉ (ምክንያቱም ችግሮ የተፈጥሮ ሂደት አካል ናቸውና) ውስጣዊ ሰላምን መጎናጸፍ ዘወትር የሚቻል ይሆናል፡፡ የሚሉና ሌሎች ጠቃሚ መሰረታዊ የህይወት አስተምህሮዎችን ሰብኳል ።.!!.. ለንባብ ባህል መጎልበት እንተጋለን..!!
Hammasini ko'rsatish...
ሠዓሊ መዝገቡ ተሰማ @ETHIOPIAN_ARTIST @ETHIOPIAN_ARTIST
Hammasini ko'rsatish...
  • File unavailable
  • File unavailable
For example ... this is 46gram sculpture.👇
Hammasini ko'rsatish...
Hello everybody ... if you want painted sculpture work .. send the photo. ...price for 1gram size 20 birr
Hammasini ko'rsatish...