cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አኔሬጌስ

ያዕቆብ እና ዮሐንስን አኔሬጌስ ብሎ ጠራቸው። ትርጓሜውም ከቤተ መንግሥት እና ከቤተ ክህነት የተገኙ ማለት ነው።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቀጠር ዶሀ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ገጽ/ኖላዊ ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
✂️ "እውነት በእውነት ዮሐንስ የኣለም መድኃኒት ወንቅሸት ምድራዊት ገነት"

60 seconds · Clipped by AneregesTube አኔሬጌስ · Original video "አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም 31 ''ወንቅ እሸት ምድራዊ ገነት!''" by Wenkeshet Gedam

03:17
Video unavailableShow in Telegram
እኛ አልፈነው የምንሄደው ሌሎችን በእጅጉ ያስደምማል! አንድ አፍሪካዊ ወደ ጎንደር ይመጣል። ደብረብርሃን ስላሴ ሄዶ ይጎበኛል። አስጎብኝው ኃይለማርያም ኤፍሬም ነው። እኛ አልፈነው የምንሄደውን እንዲህ ይደመምበታል። ማመን ያቅተዋል። ሰውዬው በዪቱዩብ ገፁ የለጠፈው ሙሉ ቪዲዮው ላይ ኢትዮጵያዊ ስምም ይጨምርበታል። "ከአሁን በኋላ ኃይለየሱስ ነኝ" ይላል። የሚያስደምም ታሪክ፣ ባህል፣ እሴት አለን። እንደነ ኃይለማርያም ያሉት ሲያስረዱ ደግሞ ለውጮቹ ቀርቶ ለእኛም ያስደምማል። ወደ ጎንደር ለጉብኝት የምትመጡ፣ የሚዲያ ባለሙያዎች ስትመጡ ብታገኙት ብዙ ቁም ነገር ትጨብጣላችሁ። ኃይለማርያም ድብ አንበሳ የተሰኘ መፅሐፍም ፅፏል። የእናቶቻችን ጓዳ ያሉትን መገልገያ ቁሳቁሶች፣ የምግብ አይነቶች፣ የእንሰሳት አይነቶች፣ መጠሪያዎች ወዘተ እንዳትረሷቸው አድርጎ ታሪካቸውን በደንብ ያስረዳል።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
በወንድሞች ድጋፍ በሰነቮ ተክለሀይማኖት ገዳም መልካም ተግባር ተጀመረ

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ከመጋቢት 10-12/2014 ዓ.ም #በደምበጫ ወረዳ ቤተ ክህነት #የዘለቃ_ቅዱስ_ሚካኤል ደብር እጅግ የተሳካ የስብከተ ወንጌል ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ ጉባኤውን ወረዳ ቤተ ክህነቱ በአቋቋመው የስብከተ ወንጌል ኮሚቴ በኩል ከታላቁ ገዳም ሸረት ደብረ ገነት መድኃኔዓም አንድነት ገዳም እና ማኅበረ ቅዱሳን ደምበጫ ወረዳ ማዕከል ካር በመተባባር አዘጋጅቶታል፡፡ #የኔታ_መምህር_ገብረ_ኢየሱስ _አካሉ ሸረት ደብረ ገነት መድኃኔዓም አንድነት ገዳም መስራች እና አበምኔት በጉባኤው ተገኝተው ትምህርትና አባታዊ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ በተለይ "ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" በሚል ተሰባስበው ሃገር እያመሱ ስላሉ ወጣቶች ጠንካራ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ #መምህር_አባ_ገሪማ (የገዳሙ የመጻሕፍት ትርጓሜ እና የቅኔ መምህር)፣ #መምህርቀ_ዳሜጸጋ (የደምበጫ ጽ/አ/ቅ/ሚካኤል ደብር የሐዲሳትና ብሉያት ትርጓሜ መምህር)፣ #መምህር_መንክር (በፍኖተ ሰላም የአቡነ ቶማስ መታሰቢያ የ ጉባኤያት ት/ቤት ደቀመዝሙር) እና #መምህር_ዮሐንስ (በደምበጫ ከተማ አ/ብ/በዓታ ለማርያም ደብር የሐዲሳትና የፍትሐ ነገስት መምህር) በትምህርተ ወንጌል እና በካህናት ስልጠና ያገለገሉ ሲሆን #የማኅበረ_ቅዱሳን የመዝሙር አገልጋዮች #በበገና አገልግለዋል፡፡ ወደፊት መሰል የህዝብ ጉባኤያትን ለማዘጋጀት እና ካህናትን ለማሰልጠን ለወረዳ ቤተ ክህነቱየስብከተ የወንጌል ኮሚቴ ሁለንተናዊ ድጋፍ እድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! አሜን!!
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || የደብረ እንቁ ልደታ ለማርያም መስቀል ፕሮጀክት ሥራ እንዲቆም ከተደረገ ሁለት ወራት አለፉት !

Subscribe and share

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK