አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
«ስለ ቀልባችን…» •የዚህ ቻናል ዓላማ፦የልብ ድርቀት ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስ መድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።
አሳዛኝ ታሪክ.. አስገራሚ ክስተት ከሳዑዲዋ ሪያድ ከተማ ተሰማ የዱባይ ከተማ ፖሊሶች አዲስ መኪናውን እያፀዳ ያለን አንድ ሰው በቁጥጥር ስር አዋሉ!! ነገሩ እንዲህ ነው.. ይህ ሰውዬ መኪናውን እያፀዳ በነበረበት ወቅት የሁለት አመት ህፃን ልጁ አጠገቡ ያለውን መዶሻ አንስቶ መኪናውን በመዶሻ እና በሚስማር እየመታ መኪናው ላይ ቅርፅ እያወጣ ነበር ይህ ክስተት በሰዓቱ አባትየውን በጣም አስገርሞት ነበር! ይህ አባት መኪናውን ሲያየው በጣም ተበላሽቷል። እሱ እንደዛ ደክሞ ያፀዳውን መኪና ልጁ በመዶሻ ቀጥቅጦ መሰባበሩ አባትን ክፉኛ አበሳጨና | በንዴት ልጁን መምታት ጀመረ !!!በቁጣ የታወረው ይህ አባት የልጁን ጣት በመዶሻ እየቀጠቀጠ መሆኑን ከብዙ ቆይታ በኋላ ነበር ያስተዋለው። ወዲያውኑ ተደናግሮ ልጁን ወደ ሆስፒታል ይዞ ከነፈ። ሆኖም የልጁ ጣት ከመቆረጥ አልተረፈችም ነበር የሆነው ሆኖ አባት ልጁ ወዳለበት ክፍል ሊያየው ሄደ። ይህ ህፃን ልጅ ገና አባቱን እንዳየ "አባዬ ጣቴ መቼ ነው የሚበቅለው? " ብሎ ጠየቀው። የዚህ ልጅ ንግግር አባትየው ላይ እንደመብረቅ ነበር የወረደው!! ወዲያውኑ ከሆስፒታሉ ወጣና መኪናዋ ወዳለችበት ቦታ ሄዶ ቀጥቅጦ ሰባበራትና ፊት ለፊቷ ቁጭ ብሎ ማልቀስ ጀመረ። በሰራው ነገር ቁጭት ይዞት እያነባ እያለ ልጁ መኪናዋን ሲቀጠቅጥ ወደ ነበረበት ቦታ አስተዋለ። " አባቴ እወድሃለሁ" ይላል ፅሁፉ!! ይህን ሁሉ ከባድ የሀዘን ስሜት መሸከም ያልቻለው አባት በቀጣዩ ቀን ራሱን አጠፋ። ሲያሳዝን!!!! ------------- ኧረ የሚያሳዝነውስ ይሄን አንብቦ ያዘነ ነው!! እስኪ ታሪኩን ከመጀመሪያው ጀምረን እንገምግመው! - እንዴት አንድ ሰው መኪናውን በመዶሻ ያፀዳል?? - ሲጀመር መዶሻ እና መኪናን ምን አገናኛቸው?? - እንዴት ብሎ ነው የሁለት አመት ህፃን ልጅ አባቴ እወድሃለሁ"…
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.