cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Hayatu äłp ⚡

😯 ወሳኝ ጥቅስ ወደ አእምሮህ ሊገቡ የሚሞክሩ ደካማ አስተሳሰቦች ላይ ጦርነት አውጅ። እንደማይፈለጉ ሲገባቸው ለቀውህ ይሄዳሉ። ብልጥ ከሆንክ አሁኑኑ አባራቸው። አስተያየት መስጫ 👉 @hayatualp ሀሳብ መደገፊያ 👉 @hayatualp ለ ተጨማሪ ነገር 👏 @hayatualp 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
215
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ____ اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد. ___ @httpslalp @httpslalp @httpslalp
Hammasini ko'rsatish...
[---------አመስግን--------------] ☞ሁሌም ካንተ የባሱ ሰዎች አሉ አንተ የምትጠላውን ህይወት⇣ በዙ የሚመኛት ሰው ይኖራል ። ☞ሌላው ኖሮት አንተ የሌለህን ነገር በመመልከት አትዘን‥ ☞አንተ ኖሮህ ሌላው የሌለውን ነገር ተመልከትና አላህን አመስግን 😘። @hiramerja
Hammasini ko'rsatish...
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ~~~~~~~~~~~~ ↩️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት @hiramerja @hiramerja
Hammasini ko'rsatish...
ሰማይ ምንም ቢርቅ.....ከሰማይ በላይ ያለው ጌታ ቅርብ ነው፡፡ እጆችህን ከፍ አርግና ተጣራ "ችግሮች የሚፈቱት በዱአ ነው":: 😁 ፋዋ ያለች ሀሚስ ይሁንላቹ 😃 መልካም ቀን ተመኘሁላቹ @hiramerja @hiramerja
Hammasini ko'rsatish...
የአደም ልጅ ሆይ! ዋጋህን ብታውቅ ኖሮ እራስህን በወንጀሎች አታዋርድም ነበር‥ ከሁሉም ፍጥረታት የተመረጥክ ነህ ጀነትም ላንተው ነው የተዘጋጀችው ። @hiramerja               
Hammasini ko'rsatish...
ከነብዩ ሱናዎች አንዱ ጁምዓ ማታ በሳቸው ላይ ሰለዋት ማብዛት ነው ። فعَنْ أَنَسٍ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "أَكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الْجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الْجُمُعَةِ؛ فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى الله عَلَيْهِ عَشْرًا" رواه البيهقي وحسنه الألباني في السلسلة الصحيحة @hiramerja @hiramerja @hiramerja @hiramerja @hiramerja
Hammasini ko'rsatish...
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የፀጥታ ችግር የሆኑ ማንኛውም እንቅስቃሴ ስትመለከቱ በነዚህ ስልኮች በፍጥነት ይደውሉ ።
Hammasini ko'rsatish...
Watch "ዉበት በሜካፕ" on YouTube https://youtu.be/A0Zl3mtlvaw
Hammasini ko'rsatish...
ዉበት በሜካፕ

ሜካኘ ጥቅም ማስዋብ ወይስ መሸወድ Hello.......i hope so you would like to watching to any kinds of non sense idea & action to get more ፈታ then this channal made you ዘና ...

Watch "አንልመድ እኮ!" on YouTube https://youtu.be/0yGxUu06S1Y
Hammasini ko'rsatish...
አንልመድ እኮ!

ልማድ እና ዝገት || በአዲስ አቀራረብ Hello.......i hope you would like to watching to any kinds of non sense idea & action to get more ፈታ then this channal made you ዘና ...

በቆሻሻና በማይረቡ በሚመስሉ ስፍራዎች ውስጥ ውብና ንፁህ ሰዎች አሉ ሰዎችን ልክ እንደ አካባቢያቸው አትገምታቸው !!! መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 😉😉 @httpslalp @httpslalp @httpslalp
Hammasini ko'rsatish...