cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ #የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል። መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77 # የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው! ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል 👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው 🙏🙏🙏

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
125 416Obunachilar
+5 07824 soatlar
+3 2787 kunlar
+67530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

የአማራ ህዝብ አንድነት ሲነሳ የጠላት ማዕከላዊ ቤዝ በድንጋጤ ይወድማል ..‼️‼️ የአባታቸው ልጆች ነበልባል ጀግና ፋኖዎች የትኛውንም ችግራቸውን በውስጥ እየፈቱ ወደ አንድነት በመጡ በእያንዳንዱ ቅፅበት ጠላቶችን ያፈቀራቸው ሴጣናዊ የጥላቻ ዋና ቤዝ በሱፐር ሶኒክ ነውክለር ቦንብ እየተመታ ይነዳል ። በአማራ መሃል ገብቼ በመከፋፈል አማራውን ከማራ አርስ በራስ አጫርሼ አተርፋለው ብሎ ጣቱ እስከያብጥ ካልኩሌተር ይዞ እያሰላ ለሀጩን እያዝበረበረ ሲቋምጥ ለነበረው የምንግዜም ቀንደኛ ጠላቶች ወያኔ እና በወያኔ አስተሳሰብ ባርያ ለሆነው ኦነግ /ብልፅግና ትልቅ ሞት ነው ። በእያንዳንዱ ቅፅበት የአማራ አንድነት ሲበሰር ወያኔ እና የጠባብ ኦሮሙማው ሀይል ህብረት በየቅፅብቱ እየደነገጠ የሞት ሞቱን ይሞታል ... ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 93 19🥰 6🔥 5👏 4💅 1
የዛሬውን ኢትዮ 360 ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም ለዚ ሊነክ ይከታተሉ👇👇👇👇👇👇👇👇 ➡️በዘላቂነት ሁሌም ሳይዘጋ ለመከታተል ከታች ያለው RUMBLE ሊንክ SUBSCRIBE አድርጋችሁ ተከታተሉ YOUTUBE👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=hPzuG9cQMV0 🟥RUMBLE👇👇 https://rumble.com/v4rxe85-ethio-360-zare-min-ale-sat-april-27-2024.html
Hammasini ko'rsatish...
Ethio 360 Special Program የዐብይ አህመድ ቡድን በይፋ ይዞት የመጣው ሌላኛው አደገኛ መቅሰፍት Sunday April 28, 2024

🥰 19👍 11👏 2 1👌 1
👍 124 19🔥 5🏆 5👏 4🥰 2👌 2😍 2🫡 2 1
የሐሳብ ትብብር ...
Hammasini ko'rsatish...
👍 172🔥 47🥰 39🎉 37 35😁 31👏 29🤣 18🤩 5😎 3😍 1
ሰበር ዜና! የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ! ..‼️‼️ በኮሎኔል ፋንታሁን ሞርባ እና በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመሩት ታላላቆቹ ሁለቱ የወሎ ግዙፍ የፋኖ ሀይሎች ቀደም ብለው የጀመሩትን ውህደት አጠናቀው በዛሬው እለት ህዝባቸውን የምስራች ሲያበስሩ በተጓዳኝ ደግሞ በወሎ ላይ ሲያንዣብቡ የነበሩ ጥምር የወያኔ እና የብልፅግናን ሀይሎች መንፈስ በሚሳኤል ክው ብለው እንደደረቁ ታውቋል ። አማራነት ተራራነት ማለት ይሄ ነው .. 360 ዲግሪ ከውጭም ከውስጥም ተከበህ ጠላትን በአንድነት መስበር ይችልበታል ። አፄ ቲዎድሮስ እራሱን የሰዋው ሁሉ ነገሩ ከህዝብ ስለማይበልጥበት እንጂ በዛ ቅፅበት መጨረሻ ላይህይወቱን ማትረፍ አቅቶት አይደለም ። ዛሬም እንደ ቴዎድሮስ ህዝብ ከሰራዊት መሪነት ስልጣን ፣ ከዝና እና የግል ፍላጎት ሁሉ በታች ነው። ከውህደቱ በተጨማሪ እዚ ጋር ሁላችንም መማር የሚገባን ነገር ለአማራ ህዝብ እድሜ ሳይገድባቸው ፣ በወታደራዊ ልምድ አንቱታን አትርፈው እና በማዕርግ ደረጃ ኮሎኔል የሆኑት ኮሎኔል ፋንታሁን ሞሀባ ለሚያከብሩት ፣ ለሚወዱት ፣ አንድ አላማ በጋራ ላነገቡ እና ሙሉ ህይወቱን ለአማራ ህዝብ ለሰጠው ጀግናው አርበኛ ምሬ ወዳጆ የመሪነቱን ኃላፊነት ተወያተው ወስነው ለአማራ ህዝብ አብስረዋል ። እንኳን ደስ አለን .... ይህንን አይነት እኔ ልቅደም ሳይሆን አንተ ቅደም አንተ ቅደም የአማራነት እንቁ ቱባ ባህል እንደገና በሸዋ እዝ ጀግና ፋኖ ከሆኑት የምናከብረ አርበኛ መከታው እና የምናትበው ደራሲ አርበኛ አስግድ አንደበት የምስራች ዜና ውሎ ሳያድር በጉጉት እንጠብቃለን ። በመጀመሪያ የጎጃም ፋኖ አንድነት ያንጨረራቸው ፣ ቀጥሎ በጎንደር ፋኖዎች አንድነት ጨጓራቸው የጨሰው ፣ ዛሬ ደግሞ በወሎ ፋኖዎች አንድነት ፌንት የሚሰሩት ዋን ወያኔዎቹ ወዲ አኪላ እና ወዲ ኤሊያስ ያየው ... ያ የምናውቀው ቲክቶከር .... ዛሬም " እንዴት ሊያደርገኝ ... እየሱሴ ...ኦ ..ኦ .. ኦ .. ድረስልኝ ... " እንደሚል ግልፅ ነው ። በመጨረሻም በቅርብ በሸዋ ፋኖ አንድነት ማግስት ይቀበራል
Hammasini ko'rsatish...
👍 162 40🥰 24👏 24🔥 18😍 3🤝 3🫡 2😘 2 1👌 1
የቀረ ማን አለ ? የሚቀረም የለም ..‼️‼️ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋ በመቃወም ከነ ሙሉ ትጥቃቸው አርባ በላይ ከሆኑ ጓዶቹ ጋር በመሆን የወሎ ዕዝ መቅደላ ፅናት ክ/ጦርን የተቀላቀለው የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ አዛዥ የሆነው የኮማንደር ስለሺ የግል አጃቢ ረዳት ሳጅን ጋሻው!
Hammasini ko'rsatish...
👍 36 7🔥 5👏 1😍 1
በሁሉም አቅጣጫ እግሮች ወደ ፋኖ እየተመው ነው ..‼️‼️ ሰሞኑን ከወሎ አካባቢ ፋኖን የተቀላቀሉ በስልጠና ላይ ያሉ ናቸው ። የአማራ ህዝብ ከወትሮ በተለየ መልኩ ወጣቱ በገፍ የነበልባሉን የፋኖ ሀይል በሁሉም አቅጣጫ እና አውራጃ እየተመሙ እየተቀላቀሉ እየስልጠኑ ነው ። ህዝቡ በሚገባ ነቅቷል አብዛኛው ስልጠናውን እየተቀላቀለ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ሀሳብ ላይ እንደሆኑ ግልፅ ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 164 17🔥 9👏 8🥰 3😍 2😘 2 1🫡 1
#ለቤተሰቦቻችን🙏 የሉሲ ድንቅነሽ ቴሌግራም ፔጅን ለወዳጅ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ተደራሽነቷን በማብዛት የድርሻችንን እንተባበር ። የሚድያ ተደራሽነቷን ለማስፋት በቀጣይ በተቀናጀ ደረጃ ተግብረን እንስራ። ሊሲ ድንቅነሽ ራዕይዋን እና አላማዋን እንዲሁም ሌሎች ሀሳቧን ለወዳጆቿ ለማጋራት ፕሮግራም ይዛለኝ ። ሼር ሼር በማድረግ አባሎቿን አብዝተን 150k እናድርሳት በማለት በትህትና እንጠይቃለን🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
💋 85👍 59🏆 54👌 42💯 39 32 30🍓 30🥰 4😍 4😘 3
እንኳን አደረሳችሁ 🙏 ሆሳዕና በአርያም .. ✝️✝️ የ “ሆሳዕና በአርያም” በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በሆሳዕና በአርያም በዓል መሪው ተመሪውን ዝቅ ማለትን ያስተማረበት እና ተመሪውም የሚመራውን ጨርቁን እያነጠፈ እና ዘንባባ እየጎዘጎዘ ያከበረበት የትህትና እና የፍቅር በዓል ተደርጎ የሚወሰድ ነው፡፡ “አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው” የሚሉ ትርጉሞችም እንዳሉት የዕምነቶቹ አባቶች ያስተምራሉ።
Hammasini ko'rsatish...
7👍 1🥰 1😍 1
#ሰበር_ዜና የአማራ ክልል ሚሊሻ ፅሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ፋኖን ተቀላቀለ ..‼️‼️ በኤርትራና በሀገር ቤት ይንቀሳቀስ የነበረው ሸማቂ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴሃን) እና የአማራ ክልል ሚሊሻ ፅ/ቤት ም/ኃላፊ አቶ ተፈሪ ካሣሁን የአማራ ፋኖን ተቀላቀል። አቶ ተፈሪ ካሣሁን በሚሊሻውና አድማ ብተናው ትልቅ ተሰሚነት የነበረው መሆኑን ተከትሎ የሚሊሻና አድማ ብተናው ተቋም ተይ በኋላ ፍጻሜው ሳይታለም የተፈታ ነው እየተባለ ይገኛል! @ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ
Hammasini ko'rsatish...
🥰 133👍 107 27👏 18🔥 8👌 4😘 4🫡 3😍 2🤯 1