cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Abu-ali ibnu redwan channle

ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳቲዝ አቋም አትያዝ ሰውን በሱና ለካ እንጂ ሱናን በሰው አትለካ @fudaylibnridwan ️ በውስጥ መስመር ማውራት የፈለገ @Abunuaymfudayl ያሎትን ሀሳብ አቤቱታ ቅሬታ ⤵️ ⤵️ ⤵️ @Fudayl_bot fudaylibnridwan

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
288
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ, [10/30/2023 9:42 PM] داود ياسين الغر اللئيم البليد يُضرب به المثل في البلادة وسوء الفهم. فقد رأيت محاولته المقارنة بيني وبين حامل راية التمييع إلياس أحمد في الثناء على جيلان مع وضوح كلامي غاية الوضوح لكن كما قيل " الشيئ من معدنه لا يُستغرب" داوود ياسين ابتلاه الله بالغباوة وقلة العقل وسوء الفهم وسوء القصد كما بينتُ ذلك مرارا. وصدق من قال من السلف "أهل البدع لا عقل لهم" لتركهم السنة ودفاعهم عن أهل البدع يسلبهم الله تصور الحق والدفاع عنه كما قال تعالى( فلما زاغوا أزاغ الله قلوبهم). إلياس أحمد شيخ المميعة سئل عن جيلان فأثنى عليه و على كتبه واعتذر لضلالاته وطاماته فأنكر عليه السلفيون ذلك. وأما أنا فقد بينتُ مرارا أنّ كتب جيلان إنْ كانت جيدة لا تعني أنّ جيلان سلفي العقيدة لكثرة ضلالاته المكشوفة التي يعرفها أهل التمييع أصحاب قناة النصيحة( الخائنة) قبل أن ينتكسوا وينضموا مع أهل الأهواء فأذلهم الله وأخزاهم جزاء وفاقا كما قال تعالى (إن الذين اتخذوا العجل سينالهم غضب من ربهم وذلة في الحياة الدنيا وكذلك نجزي المفترين) وهذه الآية لكل مفتر ومبتدع إلى يوم القيامة كما قال ابن عيينة وغيره من السلف. وبينتُ أيضا أنّ جيلان أصله سنى وكان له علاقة مع الشيخ ربيع وأنه قدم للشيخ ربيع بعض الملحوظات وأنّ الشيخ ربيعا كان يقول إنه ذكي ثم بينتُ أنّ هذه التزكية لا تنفعه ولا كونه أصله سني لانحرافه عن السنة ودفاعه عن أهل البدع والضلال وانضمامه إليهم مثلكم تماما. فكيف تُقارن  بيني وبين إلياس أيها البليد البغيض المريض؟ . واسأل شيخك المميع إلياس ما موقفه من ضلالات جيلان؟ وهل يُصرّح بتبديعه كما كنتم تصرحون بذلك قبل أن تنتكسوا؟ وهل يصرّح شيخك المميع بعدم حضور دروس جيلان كما كنتم تصرحون بذلك قبل أن تتغيروا وتنحرفوا عن جادة السلف؟  وهل يجرؤ شيخك المميع إلياس بالنهي عن مجالسة جيلان ؟ وهل يصرح شيخك الملبس بعدم التعاون مع جيلان؟ . الجواب واضح فلا يمكن أن يصّرح  بما سبق لأنّ ذلك يتعارض مع مصلحة دعاة المركز لا مع الحق. يا داوود ياسين إلى متى هذا التلبيس والتدليس ألا تستحي من الله يوم يقوم الناس لرب العالمين؟. وهذا جزاء من يدافع عن أهل البدع والضلال يبتليه الله بالتناقض والتلبيس والافتراء والغفلة فينكر ما كان معروفا ويتلون في دين الله إرضاء للخلق ولأغراض زائلة. نسأل الله العافية. اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على طاعتك ورضاك حتى الممات. አሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ, [10/30/2023 9:45 PM]
Hammasini ko'rsatish...
01:31
Video unavailableShow in Telegram
الشيخ محمد بن صالح العثيمین
Hammasini ko'rsatish...
1.61 MB
↪️ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ♻️ ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል።   የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ  የተዘጋጀው "የዒሳ ዐለይሂ ሰላም ቦታ በኢስላም " የሚለው ረሳኢል መሆኑን እናሳውቃለን። ⏩የፕሮግራሙ ታዳሚዎች  የለሊት ልብሳችሁን ይዛችሁ ከመጣችሁ፣ እኛም ማደሪያ  ቦታ አዘጋጅተናል። ዋናው ፕሮግራም  ጁምዓ አስር  ሰላት እንደተሰገደ ይጀምራል። ↗️በእለቱም የጁምዓ ሰላት በታላቁ ሸይኽ ዐብድልሀሚድ ያሲን አልለተሚ መሪነት ይከናወናል። ኢንሻአላህ። የሌራ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ሰለፊያ ጀመዓ። ኢንሻአላህ። ➡️አደራሻ፣ — ከወረዳው ፍ/ቤት ጀርባ 200ሜትር ገባ ብለው ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ  0912312595 https://t.me/abdulham/2114
Hammasini ko'rsatish...
"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

↪️ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ♻️ ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል።   የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ  የተዘጋጀው "የዒሳ ዐለይሂ ሰላም ቦታ በኢስላም " የሚለው ረሳኢል መሆኑን እናሳውቃለን። ⏩የፕሮግራሙ ታዳሚዎች  የለሊት ልብሳችሁን ይዛችሁ ከመጣችሁ፣ እኛም ማደሪያ  ቦታ አዘጋጅተናል። ዋናው ፕሮግራም  ጁምዓ አስር  ሰላት እንደተሰገደ ይጀምራል። ↗️በእለቱም የጁምዓ ሰላት በታላቁ ሸይኽ ዐብድልሀሚድ ያሲን አልለተሚ መሪነት ይከናወናል። ኢንሻአላህ። የሌራ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ሰለፊያ ጀመዓ። ኢንሻአላህ። ➡️አደራሻ፣ — ከወረዳው ፍ/ቤት ጀርባ 200ሜትር ገባ ብለው ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ  0912312595

https://t.me/abdulham/2114

👉 ከኢብኑ ተይሚያ መስጂድ በአቡ አብዲረህማን የሚሰጡ የደርስ ፕሮግራሞች እነደሚቀጥለው ነው ። ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ 📚رسالة العبودية 📅ከሰኞ እስከ ረቡዕ 📚 تسهيل الطرقات في نظم الورقات 🗓ከሀሙስ እስከ ቅዳሜ 📚 بلوغ المرام في أدلة الأحكام 📚قواعد الفقهية محمد بن صالح العثيمين 📚 تسهيل الفرائض ' 📆 ከፈጅር በኃለ 📚حلقة لقرائة القرآن الكريم 🗓ከጡዋቱ 3:00 እስከ 4:00 📚الإرشاد إلى صحيح الإعتقاد 📚روضة الأنوار في سيرة النبي المختار 📚الداء والدواء 📚الأجوبة المفيدة 🗓 ከ4:00 _ 6:20 📚 الؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان 📆 ከዙሁር እስከ 8:00 *የቁርዓን የነዘር እና የሂፍዝ ፕሮግራም ለቋሚ ተማሪዎች 📅 8:00 እስከ አስር የሚቆይ 📮ተጨማሪ ሳምንታዊ ፕሮግራም 📚 الغاية والتقريب أبو شجاع 📚ممتع شرح المقدمة الآجرومية 📚 الأصول من علم الأصول 📚 الأجوبة المفيدة عن أسئلة المناهج الجديدة *ዘወትር ቅዳሜ 8:00 ጀምሮ እስከ አስር 📚የተለያዩ የመንሀጅ ረሰኢሎች እና ኪታቦች👇 🗓 እሁድ ከ11:00 _12:00 ሸርሁ አል ኡርጁዘቱል ሚዒየህ 📅 ከመግሪ _ ዒሻዕ ~በተጨማሪ ዘወትር እሁድ 9: 00 ስከ አስር ባለው ግዜ የሚሰጡ ደርሶች 📚الغاية والتقريب 🎙አቡ ፈውዛን ነጅሙ ሀፊዘሁሏህ 📚عمدة الأحكام من كلام خير الأنام 🎙አቡል አባስ ፈጅሩ ሀፊዘሁሏህ ከአስር በኃላ 📚الدرة البهية 🎙አቡ ኑህ ሚስባህ ሀፊዘሁሏህ 📚 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة 🎙አቡ ያስር ሙባረክ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abuabdurahmen
Hammasini ko'rsatish...
📝Abu abdurahman

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

የመውሊድ እርድ በተብራራ መልኩ =========================    የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ  አልሃቁል አውከድ አላ ጀሚኢል ኢባድ በተባለው ኪታባቸው ላይ ስለ መውሊድ እርድ በተብራራ መልኩ እንዲህ ይላሉ :-    " ከአንድ በኩል ሽርክ ከሌላ በኩል ደሞ ቢድዓ ከሚሆኑ እርዶች መሃል የመውሊድ እርድ ነው የመውሊድ እርድ ልክ እንደሚሞግቱት አራጁ በማረዱ በነቢዩ መውሊድ ደስታን መግለፅ ከሆነ የፈለገበት ስያርደው ቢስሚላሂ ብሎ ከሆነ ያረደው ከዚህ ውጪ ያለን ነገር ካልፈለገበት ይህ እርድ ለቢድዓ ተብሎ የተዘጋጀ ቢሆንም ( መውሊድ ሰለፎች የማያውቁት መጤ ቢድዓ ነውና ) እርዱ ሃራም ቢሆንም ሽርክ ነው የሚየስብል ሃራምነት ያህል ሃራም አይደለም ።    ነገር ግን ሲያርደው በማረዱ ወደ ነቢዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም መቃረብን ከሆነ የፈለገበት ለመውሊድ ብዬ ካረድኩ ነቢዩ ይጠቅሙኛል ካላረድኩኝ ይጎዱኛል ብሎ ካረደ ፣ ሲያርደው ደሞ በሙሃመድ ስም ( ቢስሚ ሙሃመድ ) ብሎ ከሆነ ያረደው ወይም በአላህና በሙሃመድ ስም (ቢስሚላሂ ወስሚሙሃመድ) ብሎ ከሆነ ይህ ኩፍር ነው ይህን ነገር ሲያርደውም ይበለው ከእርዱ በፊትም ያስበው ኩፍር ነው ። " ومن الذبيحة التي تكون شركا من ناحية وتكون بدعة من ناحية الذبيحة المولدية فإنه إن أراد الذابح بذبحه إظهار الفرح والسرور في مولد الرسول صلى الله عليه وسلم كما يزعمون وقد ذبحه بسم الله ولم يقصد غير ذلك فهذه الذبيحة غير محرمة تحريم شرك وإن أعدت للبدعة فإن المولد بدعة محدثة لم يعرفها السلف وإن أراد بالذبيحة التقرب إلى الرسول صلى الله عليه و سلم بحيث إذا فعل المولد وذبح من أجله أن ينفعه وإذا لم يفعل أنه يضره وذبح بإسمه أو قال عند الذبح باسم محمد صلى الله عليه وسلم او بسم الله واسم محمد صلى الله عليه وسلم يكون كفرا سواء إعتقد هذا عند الذبح أو قبله ምንጭ :- አልሃቁል አውከድ አላ ጀሚዒል ዒባድ ገፅ 96 ግርድፍ ትርጉም :- ጅብሪል ሱልጣን ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/abdulham/2048
Hammasini ko'rsatish...
"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

✅ #አዲስ_ሙሐደራ   ➚➶➹➚➚➶➹ ርዕስ፦ «መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን» ➧ በዚህ ሙሐደራ ➪ ስለ መውሊድ ምንነት ተብራርቷል። ➩ በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች ተጠቅሰዋል። ➪ ለሚነሱ ብዥታዎች ተገቢ ማብራሪያ ተሰጥቷል። ➩ ኢኽዋኖችና መሰሎቻቸው በመውሊድ ዙሪያ ስለሚያሳዩት አቋም ተዳሷል። 🎙 لفضيلة الشيخ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي حفظه الله ورعاه 🎙 በሸይኽ ዓብዱልሃሚድ ያሲን አሰለፍይ አስልጢይ አል`ተሚይ ሃፊዞሁሏህ 🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛ 🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ 🗓 التاريخ  من شهر ربيع الأول \ ٦ \ ١٤٤٤هـ 🗓 እለተ- እሁድ መስከረም ‐  22 ‐ 2015 E.C

https://t.me/Abdulham

🔷 መውሊድ ማክበር ኢስላም አያውቀውም قال الحافظ ابن رجب  : " فكل من أحدث شيئا ونسبه إلى الدين ولم يكن له أصل من الدين يرجع إليه فهو ضلالة والدين بريء منه ، وسواء في ذلك مسائل الاعتقاد أو الأعمال أو الأقوال الظاهرة والباطنة " جامع العلوم والحكم ( 2/128 ) 🔹ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበልይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ማንኛውም ነገር ፈጥሮ ወደ ዲን ያስጠጋው በዲን ውስጥ የሚመለስበት መሰረት የሌለው ከሆነ እሱ ጥመት ነው ( የእስልምና) ዲን ከሱ የጠራ ነው ። ይህ ፈጠራ በዐቂዳም ይሁን, በአካል የሚሰራ ዒባዳም ይሁን , ግልፅም ንግግር ይሁን ድብቅ ንግግር እኩል ነው ።" ↪️ መውሊድ በቁርኣንም ይሁን በሐዲስ መረጃ የሌለው እንዲሁም የሶሐቦች ተግባርም ሆነ እስከ አራተኛው ክ/ዘመን የነበሩ የኢስላም ሊቃውንቶች ያልሰሩት ፈጠራ ነው ። ↪️ መውሊድን የጀመሩት የአላህና የነብዩ ጠላት የሆኑት ዑበይድይ ( ፋጢምይ) የሚባሉ ራፊዳዎች ሲሆኑ እነዚህ ሰዎች አመቱን ሙሉ የነሳራዎችንና የአይሁዶችን በአል የሚያከብሩ የነበሩ ነብዩን እንወዳለን በሚል የነብዩን ዲን ለማጥፋት የሚሰሩ የነበሩ ሰዎች ናቸው ። በመሆኑም ኢስላም የመውሊድ በአልን አያውቀውም ። ሙስሊሞችም ከዚህ የጠሩ ናቸው ። ↪️ ነብዩን እወዳለሁ የሚል ከዚህ ተግባር ሊርቅ ይገባል ። የወደዱትን እያመፁ ውዴታ የለም ። ነብዩን የሚወድ ሱናቸውን ይከተል ከቢዳዓ ይራቅ ። ካልሆ ራሱን እንጂ ማንንም አይጎዳም ። http://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ_የሙሃደራ_ግብዣ 🕌 በአዳማ ከተማ በኢብኑ ተይሚያ መስጅድ ተጋባዥ እንግዶች 1ኛ ሸይኽ ሁሴይን አስ ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) 2ኛ ሸይኽ አብዱል ከሪም (ጅማ) 3ኛ ከአ/አ አንድ ተጋባዥ እንግዳ 4ኛ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን እለት;     የፊታችን እሁድ 05/13/2015 ሰዓት ከ 🕰2:30 ጀምሮ ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በአማርኛ በአረብኛና Affaan Oroomo ይተላለፋል https://t.me/adama_ahlusuna_weljemea
Hammasini ko'rsatish...
አስደሳች ዜና ----- ታላቅ ብስራት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ =========================    ሶስተኛ አዲስ ኪታብ በቅርብ ቀን የኪታቡ ስም :- አላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሃ ኢለላህ የኪታቡ አዘጋጅ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አቡ አብዱል ሀሊም አብዱል ሓሚድ ቢን ያሲን አል_ለተሚይ አስ_ሰለፊይ ሀፊዘሁላህ የኪታቡ ብዛት :- ሁለት ሙጀለድ ይሆናል ተብሎ ይገመታል የኪታቡ ይዘት :- በላኢላሃ ኢለላህ ዙሪያ አጠቃላይ በነህው በሰርፍ በበላጋ በቁርዓን በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ታጭቋል አል ሃቁል አውከድን ያልቀራችሁ እና ያልጨረሳችሁ በግዜ ጨርሱ !! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! https://t.me/abdulham/2044
Hammasini ko'rsatish...
"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

አስደሳች ዜና ----- ታላቅ ብስራት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ =========================    ሶስተኛ አዲስ ኪታብ በቅርብ ቀን የኪታቡ ስም :- አላኢላህ ፊ መካነቲ ላኢላሃ ኢለላህ የኪታቡ አዘጋጅ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አቡ አብድል ሀሊም አብድል ሀሚድ ቢን ያሲን አል_ለተሚይ አስ_ሰለፊይ ሀፊዘሁሏህ የኪታቡ ብዛት :- ሁለት ሙጀለድ ይሆናል ተብሎ ይገመታል የኪታቡ ይዘት :- በላኢላሃ ኢለላህ ዙሪያ አጠቃላይ በነህው በሰርፍ በበላጋ በቁርዓን በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ታጭቋል አል ሃቁል አውከድን ያልቀራችሁ እና ያልጨረሳችሁ በግዜ ጨርሱ !! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!!

https://t.me/abdulham/2044

👉 ሙብተዲዓዎች መጠንቀቅ!! በኡስታዝ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላህ ወሳኝ ርዕሶች የተጠቀሱበት ወሲያ ክፍል ሶስት ከተዳሰሱ ነጥቦች ለናሙና ፡- >>><<< ⚠️ የሙብተዲዕ እና የሹቡሃ ሰው መጠቀሚያ ተለላኪ አትሁን!! ⚠️ ታለላቅ ኡላማዎች ሙብተዲዓዎችን ሲጠነቀቁ የነበረው እውቀት ስለሌላቸው ነውን ?! ⚠️ ሙመይዓ ከመጣች ቦሃለ ስንቶች ናቸው በቢደዓ ተመርዘው የሱና ባቡ የጠፈቸው !! 👉 የሙጅተሂድነትን ሸርጥ ሰያውቁ ሙጅተሂድ ነን ባዮች የበዙበት ዘመን!! ⚠️ ሙጅተሂድ ማን ነው? ጠሊባል ዒልም ማን ነው? ሙቀሊድስ ማን ነው?! ⚠️ አደራ ከነፈሰው ንፋስ አብረህ አትንፈስ !! 👉 የቁርኣን እና የሀዲስ ምክር ካልገባህ እወቅ የሞኝነት ጥገ ላይ ነህ!!! 🥀 بصوت أستاذنا وناصحنا أستاذ أبو حسان محمد بن بركا السلطي السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى 🥀 በኡስታዛችን በመካሪያችን ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ ( ኪርማኒይ) በመባል የሚተወቁት አላህ ይጠብቃቸው ↘️↘️↘️ ⬇️⬇️ ↙️↙️↙️ ሼር አርጉት :- ወደ ኸይር አመልካቹ እንደ ሰሪው ምንዳን ያገኛል የሰሪው ሳይቀነስበት። 👆 ይህንን ሰምቶ በተጠቀመ ሰው ልክ ምንዳን እነገኛለን። https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
Hammasini ko'rsatish...
ከሙብተዲዓዎች ተጠንቀቅ!!.mp39.72 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.