cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Allah is one

"ከወዳጆቻችን መራቅ ልብን የሚያሳምም ከሆነ #ከAllah መራቅ ልቦናን ከነጭራሹ ይገድለዋል"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን!💚 Jumaa Mubarek! 🕋 @muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
00:26
Video unavailableShow in Telegram
Repost from Muslim Couple Vids
00:23
Video unavailableShow in Telegram
የሳምንቱ ኢድ = ጁምዐ ጁምዐ ጀሚል!😍 #ሼር❤️ For more vids JOIN @MuslimCoupleVids
Hammasini ko'rsatish...
😊ድምፁ😊 ጢር ጢር እያለ ይጠራና ስልኩ ይወጣል በቅፅበት አንድ ድምፅ ከውስጡ ጆሮም ተቀብሎ ለልቤ ቢያደርሰው ሌቤ ተደናግጦ አፌን ቆላለፈው ለመናገር ቢጥር ቃላት ለማውጣት ልሳኔ ተዘጋ ድምፁን በመስማት አቤት ግርማ ሞገስ የድምፅ አወፋፈር ዝንብሎ ቢሰማ ሱስ የሚያሲዝ አይነት ሆነና ገጠመኝ የዚህ ስልክ ባለቤት ሲናገር ሳደምጠው ሲያወራ ሳወራው ሲያስቀኝ ሳስቀው ሲያናደኝ ሳናደው በቃ ሁልጊዜ እንዲነው ምንሆነው አጋጣሚ ሆኖ ድምፁ ሲቋረጥ በጣም ያናደኛል የቴሌ ክፋት ምናለ ቢፈቅዱ እንድሰማ ድምፁን ሳዳምጠው ብውል በየለትተለቱ እኔን ካልደከመኝ ምንሆኑ እነሱ?🙄 ፈጣሪ ሲፈጥር ሙሉ አይሰጥም አሉ ፈጣሪ ሲፈጥር አንድ ያጎላል አሉ ምኑ ጎሎት ይሆን? ድምፁን ተቀብሎ ስንቱን አማለለ ይህን ድምፅ ተችሮ😊
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እስከ ረፋድ አራት ሰዓት ድረስ ጠበኩት። አልመጣም። መፍራት ጀመርኩ። በጉዲፈቻ የምናሳድጋት ልጃችን ኑራን ት/ት ቤት በባዶ ሆዷ ሄዳለች።ቤቱ ዉስጥ የሚላስ የሚቀመስ ነገር የለም። ምንም ብር የለኝም። ተበድሬ እንኳ ልግዛ ብል የማቀው ሠው የለም። ያለኝ ብቸኛ አማራጭ እሱን መጠበቅ ሆነ። ፀሐይ እየጠለቀች ነ ው።የአሱር ሰላት ሰግጄ ከኑራን ጋር ቁርዓን ቀርተን አላህን አጥብቄ ጠየኩት ባሌን በሠላም እንዲያመጣልኝ። አሁንም አልመጣም:: ይባስ ብሎ መሸ። የግድግዳውን ሰዓት ተመለከትኩ። 10:45 ይላል። ኑራን ስለራባት መተኛት አልቻለችም።አዕምሮዬ ውስጥ ብዙ ሀሳቦች ይመላለሳሉ:: በሩ በድንገት በሀይል ተንኳኳ። በጣም ደነገጥኩ። አይኔ እንባ እስኪያቀር ድረስ ተንቀጠቀጥኩ። እንደምንም ብዬ በሩን ከፈትኩት..... ኡፍ emrë ነበር። ገና ልናገር ከአፌ ቃላት ሳወጣ ተንገዳግዶ ላዬ ላይ ወደቀ። ወዲያው ደም መትፋት ጀመረ። ኑራንን እየጮህኩ ጠራኋትና ደግፈን ሳሎን ሶፋ ላይ አስተኛነው። አልሀምዱሊላህ ፊቱን አጣጥበነው ወደራሱ ተመለሰ።ኑራንን አስተኟኋትና መነጋገር ጀመርን። ምንም አላለኝም። አይኖቼን ብቻ በስስት እያየ ራሴን ና ኑራንን እንድጠብቅ ነገረች። ቀጥሎም ምንም ቢፈጠር ሁሌ የምነግረው ቦታ ላይ ከመድረስ እንደማልቆጠብ ቃል ግቢልኝ አለ። ምነው ብዬ ጠየኩት። ቃልብቻ ግቢልኝ አለ። እሺብዬ ቃል ገባሁለት። ሊነግረኝ ያልፈለገው ነገር እንዳለ ገብቶኛል። ቢሆንም ስለመሸ ነገ አናግረዋለው ብዬ ተኛን። ጠዋት ከጎኔ እንዳላጣው እየፈራው ... አይነጋ የለነጋ። እፎይ ዛሬማ ካጠገቤ ነው። ዛሬ አልተወኝም። ትላንት በለበሰው ጃኬት ብር ስላገኘው አንዳንድ ነገር ለመግዛት ወጣው። መግዛት ያለብኝን ነገር ገዛዝቼ እየተመለስኩ ነበር። የቤቴ በር ተከፍቶ አየውት።በሩጫ ወደ ውስጥ ገባው። መኝታ ክፍሌ ውስጥ የጤና ሰራተኞች ነጭ ከፈን አልብሰው ሰዉ ሲያወጡ አየው። በፍርሃት ፊቱን ለመግለጥ ጠየኳቸው። ፈቀዱ። እንደምንም እጄን እየተቆጣጠርኩ ገለጥኩት። #ይቀጥራል........5 ╚═════ೋೋ═════╝
Hammasini ko'rsatish...
.╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗ ....... የማይሽር ሽህረት.... ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝ ክፍል...........4 በቃ አሁን አገባው። የሱ ሆንኩ። ለወራት ብቻ የማውቀው ግን ያፈቀርኩት ሰው ሚስት ሆንኩ። ካሁን በኋላ ቢያንስ የሆዴን የማዋየው ሠው አለ። አሁን ይበልጥ ጠንካራ ነኝ ብዬ አሰብኩ። ሰርጋችንን ስንመረቅ ልናደርገው አሰብን። ኢትዮጲያ አብረን መተን ኒካህ ካሰርን በኋላ ትንሽ ቆይተን ተመለስን። በቃ አሁን የ emrë ሁኛለው። ቱርካዊ ባልሆንም እንደ ባህላቸው በሱ ስም መጠራት ጀመርኩ ። Emrëን ከልቤ አምነዋለው:: አብረን ነው የምንኖረው። ከ2 አመት በፊት fashion Design ስለተማርኩ በቅርቡ ስራ እጀምራለው። እስከዚያ ግን በሱ ወጪ ህይወታችን ይቀጥላል። * * * አንድ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ዘወትር ካጠገቤ የሚገኘው ባለቤቴ የለም። ሰዓቴን አየሁት 6:09 ይላል። emrë አርፍዶ ነበር የሚነሳው። ግንዛሬ ያለወትሮው በጊዜ ተነስቷል። ከአልጋዬ ተነስቼ ግቢውን፣ ቤቱንንና ሰፈሩን እየዞርኩ ፈለኩት። የለም። የት ሁኖ ይሆን? (ቤቴን ለመሙላት ብዬ ትምህርቴን ካቋረጥኩ 3ወር አለፈኝ። በርግጥ ዋናው ምክንያቴ emre ትምህርቱን ትቶ ለኔ ሲሯሯጥ እኔ ግን ምንም አለማገዜ፣ ዲዛይነርነቱም ኪሣራ ብቻ መሆኑ እኔና emrë የሚያጨቃጭቅ የዘወትር ርዕስ ስለሆነ ጉዳዩን ለ OZgë አማከርኳት።እሷም ትምህርቱን ትቼ ቤቴ ብሆን እንደሚሻል ነገረችኝ። በሷ ምክር መሠረት ቤቴ አሁን ሠላም ነው።)
Hammasini ko'rsatish...