ፍቅር ነው መንገዴ!!💯❣️
Kanalga Telegram’da o‘tish
መዝናናት መሳቅ😁😁😁 postማረግ መቀለድ ይቻላል🌜 ke 50 contact belay add lemiyaderg admin yihonal 👈 Gn alasfelagi sticker meletef Yetekelekele new!!
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
292
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
ጥፋተኛው ገላ ተቀጣ ተማረ
ዛሬም ፆመኛ ነው ሳስብሽ አደረ
አንችን ማየት ከቀረ
ህይወት ምኑን ሰመረ
የኔ ህይወት ያላንቺ አይደምቅም ባዶ ነው
ስም የለኝ እኔ ከጠሩኝ ባንቺዉ ነው
አብሬሽ እያለው ለበደልኩሽ በደል
በእንባ ብመልስሽ የሚያንሰኝም አደል
ማንባቴ የሚያንሰኝም አደል
🖤 @Covermuzika22
