uz
Feedback
Ethio Health Skincare & Others Beauty Product

Ethio Health Skincare & Others Beauty Product

Kanalga Telegram’da o‘tish

Health & Skincare

Ko'proq ko'rsatish
1 227
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kun
-430 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Yanvar '25
Yanvar '25
+7
0 kanalda
Dekabr '24
+17
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+22
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+24
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+28
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+70
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+136
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+20
0 kanalda
Get PRO
May '24
+24
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+31
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+43
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+88
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+47
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+41
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+130
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+44
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+12
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+8
0 kanalda
Get PRO
May '23
+18
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+162
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+139
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+17
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+330
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+142
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+180
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+36
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+75
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+46
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+343
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
22 Yanvar0
21 Yanvar0
20 Yanvar0
19 Yanvar0
18 Yanvar0
17 Yanvar0
16 Yanvar0
15 Yanvar+1
14 Yanvar+1
13 Yanvar+1
12 Yanvar+1
11 Yanvar+1
10 Yanvar0
09 Yanvar+1
08 Yanvar0
07 Yanvar+1
06 Yanvar0
05 Yanvar0
04 Yanvar0
03 Yanvar0
02 Yanvar0
01 Yanvar0
Kanal postlari
የተለያየ አካባቢ ፊታችን ላይ ያለው ብጉር የሚመጣበት ምክኒያት ይለያያል! 1. ግንባር እና አፍንጫ አካባቢ 💫Stress /ሃሳብ ፤ ጭንቀት 💫የፀጉር ፕሮዳክት 💫በቆሻሻ እጅ መንካት 2. ጉንጭ አ
የተለያየ አካባቢ ፊታችን ላይ ያለው ብጉር የሚመጣበት ምክኒያት ይለያያል! 1. ግንባር እና አፍንጫ አካባቢ 💫Stress /ሃሳብ ፤ ጭንቀት 💫የፀጉር ፕሮዳክት 💫በቆሻሻ እጅ መንካት 2. ጉንጭ አካባቢ 💫የቆሸሸ ትራስ ልብስ 💫ያልተፀዳ Makeup Brush 💫የስልክ Screen 3. አገጭ አካባቢ 💫የሆርሞን መዛባት 💫አመጋገብ 4. ፀጉር አካባቢ 💫የፀጉር Wax 💫የፀጉር Gel 💫ጭቃ ቅባት 5.ቅንድብ አካባቢ  💫Makeup 💫የፀጉር ቅባት በቂ ውሃ አለመጠጣት የተለያዩ ብግራችሁን ለመቀነስ እና ለማጥፋት የሚሆኑ ፕሮዳክቶች እኛ ያገኛሉ ! 🙏 እናመሰግናለን 🙏

2
ፀጉር እንዳይሳሳ ፤ እንዳይነቃቀል እና እንዲያድግ አመጋገባችን ላይ ማስተካከል ያለብን ነገሮች ➡️በ zinc እና protein የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ( ጥሬ ስጋ , እንቁላል ) ➡️Keto die
ፀጉር እንዳይሳሳ ፤ እንዳይነቃቀል  እና እንዲያድግ  አመጋገባችን ላይ ማስተካከል ያለብን ነገሮች ➡️በ zinc እና protein የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ( ጥሬ ስጋ , እንቁላል ) ➡️Keto diet መከተል  (carbohydrate and sugar አለመመገብ ) ለምሳሌ የፍርኖ ዱቄት ዉጤቶችን (ፓስታ ,መኮረኒ , ዳቦ , ኩኪስ , ፒዛ , በርገር  እና የመሳሰሉት ) እና ስካር  መቀነስ  ➡️በ መሃል መሃል መፆም ( intermittent fasting )  ይመከራል .. ግን ከ ፆም ቡሃላ ምንመገባቸዉ ምግቦች  low carb  መሆን አለባቸዉ  እንዲሁም በ protein እና  zinc የበለፀጉ መሆን አለባቸው :- ( ባትችሉ እንኳን ቁርስ አርፍዳቹ  ብሉ ) .. ➡️ሴቶች period ልትሆኑ አካባቢ ጀምሮ  እስክጨርሱ ድረስ መመገብ ያለባችሁ cruciferous vegetables ነዉ  ይህ በ hormon ምክንያት ፀጉራችሁ እንዳይነቃቀል ይረዳቹሃል cruciferous vegetables ምንላቸዉ  (አበባ ጎመን, ብሮኮሊ, ጥቅል ጎመን, ሰላጣ ቆስጣ, ጥቁር ጎመን  የመሳሰሉት ) እነዚህ በ science የተረጋገጡ  ነገሮች ናቸዉ እነዚን ነገሮች አደራ ለመተግበር ሞክሩ ... አደራ እናመሰግናለን 🙏
487
3
Skinoren Cream 20% Azelaic Acid 🌟is used for the treatment of acne. 🌟helps in managing acne, dark spot, hyperpigmentation &
Skinoren Cream 20% Azelaic Acid 🌟is used for the treatment of acne. 🌟helps in managing acne, dark spot, hyperpigmentation & rosacea ⚡️by reducing the formation of blackheads and spots ⚡️unblocking pores, and controlling the growth of bacteria associated with acne. 🌟Skinoren cream contains azelaic acid 20%. 👉ለብጉር 👉 የብጉር ጠባሳ 👉 የፀሐይ ጥቁአቁር ነገሮችን ለማጥፋት : የ ፊት ከለርን ለማመሳሰል ☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818    የ Delivery አገልግሎትም  እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን። Join Tik Tok Chanal tiktok.com/@ethiohaelthskincare
507
4
ለውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች 🌼እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡🌼 🌼🌼🌼🌼
365
5
🔥🔥Restocked🔥🔥 AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin s
🔥🔥Restocked🔥🔥                AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin super hydrated & glowing ⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling ⭐️Best for post acne mark & sun damage mark ⭐️Has a powerfull antiaging properties ⭐️Suitable for all skin types ⭐️Made in korea 💸3300 birr plus negotiation 👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ 👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ 👉የኮሪያ ምርት ☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
480
6
🔥🔥Restocked🔥🔥 AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin s
🔥🔥Restocked🔥🔥                AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin super hydrated & glowing ⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling ⭐️Best for post acne mark & sun damage mark ⭐️Has a powerfull antiaging properties ⭐️Suitable for all skin types ⭐️Made in korea 💸3500br 👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ 👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ 👉የኮሪያ ምርት ☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
734
7
🔥🔥Restocked🔥🔥 AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin s
🔥🔥Restocked🔥🔥 AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin super hydrated & glowing ⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling ⭐️Best for post acne mark & sun damage mark ⭐️Has a powerfull antiaging properties ⭐️Suitable for all skin types ⭐️Made in korea 💸3500br 👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ 👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ 👉የኮሪያ ምርት ☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
854
8
🔥🔥Restocked🔥🔥 ⭐️AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin
🔥🔥Restocked🔥🔥 ⭐️AXIS-Y ⭐️Dark Spot Creecting Glow Serum ⭐️With 5% Niacinamide ⭐️Helps to lighten dark spots ⭐️Leaves skin super hydrated & glowing ⭐️Reduce skin redness, inflammation & swelling ⭐️Best for post acne mark & sun damage mark ⭐️Has a powerfull antiaging properties ⭐️Suitable for all skin types ⭐️Made in korea 💸3500br 👉ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉የፊት ቆዳ ርጥበትን የሚጠብቅ 👉ከብጉር በሗላና በፀሐይ ምክኒያት የሚመጡ ጥቋቁር ነገሮችን የሚያጠፋ 👉ለሁሉም የቆዳ ዓይነት የሚስማማ 👉የኮሪያ ምርት ☎️ 0938289782 ☎️ 0982971818
746
9
Matn yo'q...
666
10
የቆዳ መሸብሸብ እያሳሰባችሁ ነዉ? የፊታችን ቆዳ ያለእድሜው ከማርጀት የሚከላከሉልንን እንዚህን የተለያዩ ፕሮዳክቶች በየትኛው እድሜ ብንጀምራቸው ይመከራል የሚለውን ከታች ባለው ምስል አስቀምጠንልችሁል
የቆዳ መሸብሸብ እያሳሰባችሁ ነዉ? የፊታችን ቆዳ ያለእድሜው ከማርጀት የሚከላከሉልንን እንዚህን የተለያዩ ፕሮዳክቶች በየትኛው እድሜ ብንጀምራቸው ይመከራል የሚለውን ከታች ባለው ምስል አስቀምጠንልችሁል ። 💫እነዚህን የቆዳ መንከባከብያዎች ማግኘት ትፈልጋላችሁ ! ☎️ ለማዘዝ፡ በስልክ ደግሞ ፡ 0938289782 ላይ አልያም 0982971818 ይ ደውይልን! ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
853
11
የ ፊት ቆዳ አንክብካቤ ቅደም ተከተል 1 = ፊትን መታጠብ ( cleanser ) 2=  ፊትን ማርጠብ ( toner ) 3 = ፊትን ማከም  ( treatment serum) 4= ማለአለስ  ( moisturizer ) 5= የፀሐይ መከላከያ መቀባት ( sunscreen ) በሳምንት 1 ወይም 2 ግዜ  exfoliate( የሞተ የላይኛዉን ቆዳ ማንሳት )ማድረግ
787
12
👉help safeguard your baby's nutritional requirements 👉for baby growth and strength 👉ለልጆ አካላዊ እድገት 👉 ለልጆ ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ንጥ
👉help safeguard your baby's nutritional requirements 👉for baby growth and strength 👉ለልጆ አካላዊ እድገት 👉 ለልጆ ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን የያዘ 👉ለማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉ  0938289782/0982971818
384
13
👉help safeguard your baby's nutritional requirements 👉for baby growth and strength 👉ለልጆ አካላዊ እድገት 👉 ለልጆ ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን የያዘ 👉ለማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉ  0938289782/0982971818
1
14
በማር እና በአጃ የሚሰራ የፌስ ማስክ አዘገጃጀት❤️ የሚያስፈልጋችሁ: ❤️1 የሾርባ ማንኪያ ማር ❤️2 የሾርባ ማንኪያ አጃ ❤️2 የሾርባ ማንኪያ ወተት ለማዘጋጀት: 💫 ሶስቱን በጎድጎዳ ሰሀን ውስጥ
በማር እና በአጃ የሚሰራ የፌስ ማስክ አዘገጃጀት❤️ የሚያስፈልጋችሁ: ❤️1 የሾርባ ማንኪያ ማር ❤️2 የሾርባ ማንኪያ አጃ ❤️2 የሾርባ ማንኪያ ወተት ለማዘጋጀት: 💫 ሶስቱን በጎድጎዳ ሰሀን ውስጥ በመጨመር በደንብ አደባልቁት አጠቃቀም፡ 💫 የአይን አካባቢ ብቻ በማስቀረት ንፁህ ፊታችሁን ላይና አንገታችሁን ተቀቢው 💫 ከ15 እስከ 20 ደቂቃ እንዲቆይ አድርጉት 💫 ለብ ባለ ውሃ ፊታችሁን ማሳጅ እያድርጋችሁ መታጠብ 💫 በንፁህ ፎጣ ማደራረቅ 🌺 ማር የፊታቸሁ ቆዳ እርጥበት እንዲያገኝ ሲረዳ አጃ ደግሞ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ ቆዳችሁ ለስላሳ እንዲሆን ያስችለዋል✨። ሁሌም ከጎናችሁ ነን! 💗
425
15
የፊታችሁ ቀዳዳዎች (Open Pores) ካየሽ. . . ✨ The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% በመጠቀም እይታውን ማደብዘዝ ትችላላችሁ። ✨ወዝ በጣም ሲበዛ የሚከሰት ስለሆነም
የፊታችሁ ቀዳዳዎች (Open Pores) ካየሽ. . . ✨ The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% በመጠቀም እይታውን ማደብዘዝ ትችላላችሁ። ✨ወዝ በጣም ሲበዛ የሚከሰት ስለሆነም ደረቅ የፊት ቆዳ (Dry Skin) ካለሽ ፊታችሁ ላይ የመከሰት እድል ትንሽ ነው! መቼ መጠቀም አለባችሁ?🪑 💫ጠዋት እንዲሁም ማታ ላይ ፊትችሁን ታጥባችሁ ካደረቀ በኋላ መቀባት ያለባችሁ ሲሆን ከተቀባችሁ በኋላ ሞይስችራይዘር ብትጠቀሙም መልካም ነው! ለማዘዝ፡ ☎ ፡ 0982971818 ☎: 0938289782 ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
379
16
ውይይይይይ የሰሞኑ ፀሃይ ይለያል 😩 ታዲያ በሰሞኑን ፀሀይ ሰንስክሪን የማትጠቀሙ ከሆነ ፡ 💫ቆዳችሁ ካለ እድሜው እንዲያረጅ ፣ 💫እንዲሸብሸብና 💫የቆዳ ከለር ተመሳሳይ እንዳይሆን ያደርጋል። 💫
ውይይይይይ የሰሞኑ ፀሃይ ይለያል 😩 ታዲያ በሰሞኑን ፀሀይ ሰንስክሪን የማትጠቀሙ ከሆነ ፡ 💫ቆዳችሁ ካለ እድሜው እንዲያረጅ ፣ 💫እንዲሸብሸብና 💫የቆዳ ከለር ተመሳሳይ እንዳይሆን ያደርጋል። 💫ስለዚህ ሰንስክሪን መጠቀም አለባችሁ! ነገር ግን ... ከቆዳችሁ አይነት ጋር የማይሄድ ሰንስክሪን ከተጠቀማችሁ ሊያጠቁራችሁ ይችላል። ለዛም ነው ከቆዳችሁ አይነት ጋር የሚሄዱ የሰንስክሪን አማራጮች ያቀረብንላችሁ 💫 ስለዚህ በቆዳችሁ አይነት ሰንስክሪኖች መጠቀም ጀምሩ! ሰንስክሪኖችን ለማዘዝ እነዚህን 💫አማራጮች ተጠቀሚ ፡ ☎ ፡ 0982971818 ☎: 0938289782 ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
7
17
ውይይይይይ የሰሞኑ ፀሃይ ይለያል 😩 ታዲያ በሰሞኑን ፀሀይ ሰንስክሪን የማትጠቀሙ ከሆነ ፡ 💫ቆዳችሁ ካለ እድሜው እንዲያረጅ ፣ 💫እንዲሸብሸብና 💫የቆዳ ከለር ተመሳሳይ እንዳይሆን ያደርጋል። 💫
ውይይይይይ የሰሞኑ ፀሃይ ይለያል 😩 ታዲያ በሰሞኑን ፀሀይ ሰንስክሪን የማትጠቀሙ ከሆነ ፡ 💫ቆዳችሁ ካለ እድሜው እንዲያረጅ ፣ 💫እንዲሸብሸብና 💫የቆዳ ከለር ተመሳሳይ እንዳይሆን ያደርጋል። 💫ስለዚህ ሰንስክሪን መጠቀም አለባችሁ! ነገር ግን ... ከቆዳችሁ አይነት ጋር የማይሄድ ሰንስክሪን ከተጠቀማችሁ ሊያጠቁራችሁ ይችላል። ለዛም ነው ከቆዳችሁ አይነት ጋር የሚሄዱ የሰንስክሪን አማራጮች ያቀረብንላችሁ 💫 ስለዚህ በቆዳችሁ አይነት ሰንስክሪኖች መጠቀም ጀምሩ! ሰንስክሪኖችን ለማዘዝ እነዚህን 💫አማራጮች ተጠቀሚ ፡ ☎ ፡ 0982971818 ☎: 0938289782 ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነው!
368
18
Matn yo'q...
1
19
የቆዳዎን ጤንነት የሚጎዱ 5 ነገሮች
የቆዳዎን ጤንነት የሚጎዱ 5 ነገሮች
610
20
አኳፎር(aquaphor) """"""""""""""""""""""""""" 0912685287 የልጅዎን የቆዳ ፍላጎቶች ያሟላል 💫 ከተሰነጠቀ ጉንጭ 💫ለጥቃቅን ቁስሎች እና ጭረቶች 💫ለዳይፐር ሽፍታ 💫
አኳፎር(aquaphor) """"""""""""""""""""""""""" 0912685287 የልጅዎን የቆዳ ፍላጎቶች ያሟላል 💫 ከተሰነጠቀ ጉንጭ 💫ለጥቃቅን ቁስሎች እና ጭረቶች 💫ለዳይፐር ሽፍታ 💫 ለደረቅ ቆዳ እና ለሌሎችም 💫 ስለዚህ ልጅዎ ደስተኛ እና ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል ☎ 0982971818 ☎ 0900065182
574