cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 921
Obunachilar
-224 soatlar
-847 kunlar
-28330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የሸዋና ወሎ ጥምር ተጋድሎ ! በሸዋ ግዛት የአገዛዙ ጦር በካምፕ እያለ እርምጃ ሲወሰድበት በወሎ ደግሞ የጦረ አዛዡ ተገለ   የዐቢይ አህመድ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት በሸዋ ምድር በእነዋሪ ከተማ በካምፕ ውስጥ በመሸገበት ወቅት በፋኖ ሰራዊት ድንገተኛ የቦምብ ጥቃት ወርዶበታል። የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ዛሬ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም በላከው መግለጫ የአማራን ህዝብ አጠፋለሁ ብሎ ተማምሎ የተነሳው የእነ ብርሀኑ ጁላ ጦር እንዲሁም ራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚሸውደው አማራን የካደው ሚሊሻና አድማ ብተና አገር ሰላም ብሎ በከተመበት ፖሊስ ጣቢያ ካምፕ የቦምብ ጥቃት ደርሶበታል ብሏል። የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር ሚኒሊክ ብርጌድ በፋኖ አይድረስ የሚመራው የፈለቀ እጅጋየሁ ሻለቃ ትናንት ግንቦት 30/2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 5:00 ላይ የሞረትና ጅሩ ወረዳ መዲና በሆነችው እነዋሪ ከተማ ከባድ ኦፕሬሽን ፈፅሟል። እነ አብይ አህመድ ጥምር ጦር እያሉ የሚጠሩት ተነጂ መንጋ በመሸገበት የፖሊስ ጣቢያ ካምፕ ላይ ደፈጣ በማድረግ የፋኖ ኃይሎች በከፈቱት የቦምብ ጥቃት በርካታ የአድማ ብተናና የሚሊሻ አባላት ተሸኝተዋል። የፋኖን ያልተጠበቀ ምት መቋቋም የተሳነው ፀረ አማራው ወንበዴ ቡድን እንደ እድል ሆኖ ከሞት የተረፉት መሳሪያቸውን ለፋኖ እያስረከቡ የፈረጠጡ ሲሆን የከተማው ማህበረሰብም የሞቱትን የአብይ አህመድ ምስለኔዎች እንዲቀብር በወረዳው ካቢኔ በኩል የግዳጅ መልዕክት መተላለፉን ዕዙ አስታውቋል። በሌላ ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለጦር የተስፋ ብርጌድ ትናንት ግንቦት 30/2016  ዓ.ም በወሰደው የተደራጀ ጥቃት አማራን ሊያንበረክክ ተመራርጦ የመጣው የኦሮሙማው ተላላኪ የዲሽቃ ተኳሽ ምድብተኛ ቡድን ሙሉ በሙሉ እርምጃ ተወሰድቦታል ሲል የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ አስታውቋል። ከአራት ቀናት በፊት በ17 የአውቶብስ ተሽከርካሪ ሀይሉን በመጫን በድፍረት የበረኸት ወረዳን ለመርገጥ አስቦ ያመጣውን ጀሌ የጅብ ራት በማድረግና ቁስለኞችን በሔሊኮፕተር በማውጣት ባዶ ተሽከርካሪ ታቅፎ የቀረው ፀረ አማራው ሀይል ተሽከርካሪውን ለማውጣት አስቦ እንቅስቃሴ ቢያደርግም ሳንፈቅድ የገባ ተሽከርካሪ ሳንፈቅድ አይወጣም ብለው የወሰኑት የከሰም ብርጌድ ነበልባሎች አይበገሬነታቸውን አሳይተዋል። የዕዙ ህዝብ ግንኙነት ክፍል ለፋኖ የተደራጀ ጥቃት ሽፋን ለመስጠት ዲሽቃ አጥምደው የመጡ ከአስር በላይ የዲሽቃ ምድብተኛ ወታደሮች በፋኖ ጥይት ይችን አለም ተሰናብተው የያዙትን ዲሽቃ ገደል ላይ ወርውረዋል ብሏል። በወሎ ግንባር ባለው የውጊያ መረጃ ደግሞ የብልፅግና ጦር የ49ኛ ክ/ጦር የ4ኛ ሻለቃ የ1ኛ ሻምበል አዛዠ መቶ አለቃ ታደስ ተገድሏል ተብሏል። ራሱን የሀገር መከላክያ ብሎ የሚጠራው ነውረኛና ወንበዴ ቡድን በወሎ ምድር በወረደበት የቦምብ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል። የአማራ ፋኖ በውሎ ከተለያዩ ክፍለጦሮች የተውጣጡ የፋኖ ፈጥኖ ደራሽ ኮማንዶዎች  ትናንት ግንቦት 30/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በሰሜን ወሎ ዞን በእዚት ወጠ እንዲሁም ኩረታ በተባሉት ስፍራዎች ከባድ የደፈጣ ጥቃት ፈፅመዋል። በዚህ አውደ ውጊያ የብርሀኑ ጁላ ጦር 49ኛ ክፍለ ጦር የ4ኛ  ሻለቃ አዛዥ  መቶ አለቃ ታደሰ መገደሉ ነው የተሰማው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 19 5
👍 3
ይህን ሊደግሙ ነው የሚመጡት? ከዚህ በላይ የዘር ፍጅት ምንድን ነው? በፎቶው የምትመለከቱት ከአመታት በፊት የተፈፀመ አይደለም። ግንቦት 27/2016 የትህነግ ታጣቂዎች አማራ ላይ የፈፀሙት ነው። መንደሮችን አውድመው ባዶ አድርገዋቸዋል። ንፁሃንን ገድለው፣ የህፃናትን አስከሬን አቃጥለው በቀጣይ ምን ሊያደርጉ እንደሚመጡ ግልፅ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከዚህ በላይስ የዘር ማሰፋት ወንጀል ምንድን ነው? በጠለሞት አዋሳኝ የሚገኘው አድርቃይ አካባቢ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ንፁሃን የተገደሉ ሲሆን ከእነዚህ መካከልም፦ 1)አባ ሙሉየ አስፋው እድሜ 70 2)ሀብታሙ ሙሉየእድሜ 19 3) ብሬ አድኖ እድሜ 24 4) ደጀን አድኖ እድሜ12 5) ሸጋው ለማ እድሜ 24 6) ብሪሌው ተገን እድሜ 16 በእሳት ያቃጠሉት 7) ጀንበር ሙቀት እድሜ 40 8) ዘመነ ዘውዴ እድሜ 27 9) ዋቤ አጃው እድሜ 30 10) አበራ መንግስቴ እድሜ 40 11) ይሳመው አዛናው እድሜ 30 12) በሬ ፀጋየ እድሜ 18 13) ተፈራ እደሜ 20 14) ጥላየ ሀብተው እድሜ 26 15) ስሙ ያልተወቀ መንገደኛ ይገኙበታል። በሺህ የሚቆጠሩ ንፁሃን ተፈናቅለዋል። ከ800 በላይ እንሰሳት ተዘርፈው ተወስደዋል። ንፁሃን ታፍነው ተወስደዋል። ትህነግ ወደ አማራ ግዛቶች ይዞ ለመግባት የሚፈልገው ይህን አረመኔ ታጣቂ ነው። በሙሉ አቅም እስክገባ እስከዛው ብሎ ለማሳያ የፈፀመው ነው። በሙሉ አቅሙ እንዲገባ ከተፈቀደለት ሊፈፅም የሚችለው የዘር ማጥፋት ወንጀልን ከዚህ መረዳት ይቻላል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing
Hammasini ko'rsatish...
Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

100% @Herbal_treatment_and_marketing በዚህ ቻናል ከዕፅዋት የሚዘጋጅ የስንፈተ-ወሲብ መድሃኒት: ከዉጭ አስመጥተን እንሸጣለን በተጨማሪም ስንፈተ ወሲብ ነክ ችግሮች ና መፍትሄዎች በ audio ገለፃ ይደረግበታል በመስኩ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ባለሞያዎች መፍትሄ ያገኛልሉ አድራሻ A A ይዉሉልን።➾+251983673210

👍 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር የድል ዜና     የዓማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለጦር የሃይለማርያም ማሞ  ብርጌድ እና የነበልባል ብርጌድ  ፋኖዎች በጋራ በአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጥቃት አደረሱ።     ሚያዝያ 28/2016 ዓ·ም በሃገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ልዩ ስሙ ጎርፎ በሚባል ቦታ የፋኖ ሃይል የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ሻለቃ 1 እና 3 እንዲሁም የነበልባል ብርጌድ ሻለቃ 3 በጋራ በመሆን  በአገዛዙ ጠባቂ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ጉዳትአደረሱ።  በዚህ ጦርነት የአገዛዙ ጠባቂ ሃይል ማለትም የሃገር መከላከያ፣የአማራ ሚሊሻ፣የአማራ ፖሊስ  እና የአማራ አድማ ብተናን ያሰለፈ ሲሆን በከተማዋ በሁለት አቅጣጫ ከበባ ለማድረግ አስቦ ከቀኑ 5 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲደረግ ቢዋልም የስርዓት አስጠባቂው ሃይል በሰራዊቱ እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል። ይህ ወራሪ ሃይል ከምንጃር ወይንም ከጎርፎ ከተማ ምስራቃዊ አቅጣጫ  40 መኪና ሰራዊት ዙ23፣ ሞርተር እና ዲሽቃዎችን ጭኖ እንዲሁም ከከተማዋ ምዕራባዊ አቅጣጫ 8 መኪና ሰራዊት ከከባድ መሳሪያዎች ጋር አድርጎ ጭኖ የጎርፎ ከተማን ለማውደም የመጣ ቢሆንም በአይበገሬዎቹ የከሰም ክፍለጦር ሃይል በነበልባል ብርጌድ እና በሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ፋኖዎች አይቀጡ ቅጣት ተቀቷል። በዚሁ ጦርነት ላይ  የአገዛዙ ሃይል ከባባድ መሳሪያዎችን የተጠቀመ ቢሆንም   በዕለቱ ሰራዊቱን ሲያጓጉዝበት የነበረውን 2 ተሽከርካሪ ከነሰራዊቱ ዶግ አመድ የተደረገበት ሲሆን ቀሪው ሃይሉ ሸሽቶ ተበታትኗል። በአርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራውን የስርዓት አስጠባቂ ሃይልን ከፍተኛ ጉዳት አድርሶበት የተበታተነው ወራሪ ሃይል ከሽንፈት ሲመለስ ለበቀል መወጫ በሚመስል መልኩ በጎርፎ ከተማ ያገኛቸውን ንፁሃን ገድሏል፣ የነዋሪዎችን ቤት አቃጥሏል፣  ሴቶችን እና ህፃናትን ደብድቧል። በተያዘ ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ  ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ብርጌድ ሻለቃ 1 በበረኸት ወረዳ 07 ቀበሌ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ  የአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊትን ጭኖ ሲሄድ በነበረ አይዙዙ መኪና ላይ ጥቃት አድርሷል። በርካታ ጥቁር ክላሽም በምርኮ አግኝቷል። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
የቆሰለው ጀነራሉ የብልጽግና ጦር አመራሮች በስብሰባ ላይ ባሉበት ወቅት የቦምብ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ተገለጸ። የአማራ ፋኖ በጎንደር እዝ ያስተላለፈው የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ መቀጠሉን የእዙ ቃል አቀባይ ፋኖ ያለው አዱኛ ተናግሯል፡፡ ፋኖ ያለው አክሎም በበለሳ መሽጎ የነበረው የብልጽግና ጦርም እርምጃ ተወስዶበታል፡፡ በዚህም እየሸሸ የነበረው የአገዛዙ ጦር በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙን ቃል አቀባዩ ተናግሯል፡፡  በአርባያ በለሳ ያለው መከላከያ ፣ አድማ ብተና እና ሚሊሺ እንዲሁም ካድሬዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የገለጸው የፋኖ አመራሩ በተለያዩ አካባቢዎችም ከ20 በላይ ንጹሃን ተጨፍጭፈዋል ብሏል፡፡ ቃል አቀባዩ በቋራ ግንባር በቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር ፋኖዎችና በአገዛዙ ጦር መካከል ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው ያለ ሲሆን  በሽንፋ፣ በደለጎና በሉባባ አካባቢዎች ከባድ ተጋድሎ ተካሂዷል፡፡ ለተከታታይ አራት ቀናት በቀጠለው ውጊያ ደለጎ ፖሊስ ጣቢያ ተደምስሶ በርካታ የአገዛዙ ሃይል ተገድሏል፡፡ በቋራ ሉባባ በተሰኘ ቦታ ላይ የብልጽግና ጦር አመራሮች ጭምር በተሰበሰቡበት የቦምብ ጥቃትና ከፍተኛ ውጊያ ተከፍቶ እንዲደመሰሱ ተደርጓል ተብሏል፡፡ በዚህም አዳራሹ ውስጥ ያሉት ሁሉም የብልጽግና ሰዎች ተደምስሰዋል፡፡ በተመሳሳይ በእዙ ስር የሚገኘው የቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር ዳግማዊ ቴዎድሮስ ብርጌድ ባዳረገው ውጊያ በቋራ ደለጎ አንድ የመከላከያ ጀነራል ተመትቶ መቁሰሉን የክፈለጦሩ አመራር ለኤቢሲ ተናግሯል፡፡ የ98ኛ ክፍለጦር መከበቧንም አመራሩ ገልጿል፡፡ ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 13
💚💛❤ ሰበር ዜና-ጎንደር‼️ ቆላ ወገራ ጃኖራ የገባ ሐይል ሙሉ በሙሉ እጅ ሰጠ። መንግስት ተብየው ቡድን የመጨረሻ ባለው ተልዕኮ መሰረት ፋኖን ለመደምሰስ ወደ ቆላ ወገራ ጃኖራ የገባ ሐይል ሙሉ ለሙሉ እጅ መስጠቱን  የአማራ ፋኖ  ጎንደር ዕዝ አደረጃጀት ሐላፊ ሻለቃ በላየ ተናገረ። በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በሶስት ክፍለጦሮች ታፍኖ መውጫ ያጣው ሐይል በመጨረሻ እጅ እንዲሰጥ ተገዷል። ለማምለጥ ባደረገው መፍጨርጨር የተመታ ሐይል መኖሩን የገለፀው ሻለቃው በአመዛኙ እጅ ሰጧል ብሏል። በዘመቻው በሻለቃ ሲሳይ አሸብር የሚመራው ጎቤ ክፍለጦር፣በሻለቃ ሻንበል መሳፍንት የሚመራው ሰሜን አምባራስ ከሸፍለጦር እና በሻለቃ ዳንኤል የሚመራው ጭና ክፍለጦር የተሳተፋ ሲሆን እጅግ ጥበብ እና ጀግንነት የታየበት ተልዕኮም ነበር ተብሏል። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ!
Hammasini ko'rsatish...
22👍 15
27/09/16 ዓ.ም ሰበር ዜና! ከሞጆ በመነሳት በአረርቲ ከተማ አቋርጦ በ17 አውቶብስ ወደ በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ ሲጓዝ የነበረው የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ መንጋ ከሰም በርሐ ላይ ያላሰበው ዱብዳ ደረሰበት። በጭፍን የሴራ ጥላቻ የአማራን ህዝብ ለማጥፋት በመከላከያ ጭንብል የኦሮሙማውን ተልዕኮ የሚያስፈፅመው ነውረኛው የእነ ብርሀኑ ጁላ ስብስብ ከኦሮሚያ ምድር ተነስቶ የአማራን ምድር በድፍረት ለመርገጥ ወደ መጥተህ ብላ ከተማ በመገስገስ ላይ ሳለ የተጠና መረጃው የደረሰው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር  ተስፋ ገብረስላሴ ብርጌድ ከሰም ተብሎ በሚጠራው ልዩ ስትራቴጂካዊ  አካባቢ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ቀድሞ ደፈጣ በማድረግ በዙ -23 እና ዲሽቃ ታጅቦ ሲጓዝ የነበረን የጠላት ሀይል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። እንደምንም ብሎ ከከሰሙ በርሀ መብረቃዊ ጥቃት ያመለጠው የእነ ብርሀኑ ጁላ ምስለኔ የብልፅግናው እንባ ጠባቂ ወታደር ከጥቂት ኪሎሜትሮች ጉዞ በኋላ በተስፋ ገብረስላሴ ታሪካዊ የትውልድ ቦታ አካባቢ ጉራምባ ተብሎ ከሚጠራ አካባቢ ሲደርስ በድጋሜ ሌላ ጥቃትን አስተናግዷል። የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለጦር የተስፋ ብርጌድ ጉራምባ አካባቢ በከፈቱት የተጠና መብረቃዊ ጥቃት የተሰውት ተሰውተው የተረፉት ደግሞ በየጫካው ተበታትነው ነፍሴ አውጪኝ እያሉ ሲሆን የበርሀው ተወርዋሪ ኮኮብ የተስፋ ብርጌድ የአሳምነው ልጅ አንድም ሀይል ወደ ከተማዋ እንዳይገባ ከፍተኛ ትንቅንቅ ከማድረጉም በላይ ነውረኛውን ቡድን ሲያጓጉዙ የነበሩ ተሽከርካሪዎችም በየገደሉ ተንኮታኩተዋል። በተጨማሪ ሽፋን ለመስጠት ከመጥተህ ብላ ከተማ ለመንቀሳቀስ የሞከረው የጠላት ሀይል ለጋራ ኦፕሬሽን ዝግጁ በሆኑት በከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ፣አስማረ ዳኜና ተስፋ ገብረስላሴ ብርጌዶች የተባበረ ክንድ ተቀጥቅጦ አይለመደኝም በማለት አስከሬኑን ተሸክሞ ተመልሷል። በተያየዘ ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም ከደብረብርሀን ከተማ የጠላት ሀይል ሬሽን ጭኖ በመጓዝ ላይ የነበረን ተሽከርካሪ አጅቦ ለመቀበል ከሀገረማርያም ከሰም ወረዳ መዲና ከሆነችው የሾላ ገበያ ከተማ በመነሳት ወደ ንፋስ አምባ ቀበሌ የተጓዘን የአብይ አህመድ ሰራዊት ጀግኖች በከፈቱት ያልተጠበቀ ጥቃት በርካታ የጠላት ሀይል ከነ ተሽከርካሪው እርምጃ ተወስዶበታል ድል ለአማራ ፋኖ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ክፍል #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
Hammasini ko'rsatish...
👍 13 2
27/09/16 ዓ.ም 🔥#ደጋዳሞት…‼️ በጎጃም ደጋዳሞት በትላንትናው ዕለት ፋኖ ላይ ከበባ አደርጋለሁ ብሎ የገባው የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የባንዳ ስብስብ ተዘጋጅቶ ሲጠብቀው በነበረው የፋኖ አናብስት ከበባ ተደርጎበት ሲለበለብ ውሏል:: ወደ ፈረስቤት ከተማ የሚያስገቡት አራቱም አቅጣጫዎች ከበባ የተደረገበት የኦሮሙማው መንጋ በአዴት መውጫ በግሳግስ ማሪያምና በአቅላት ዝቋላ ጨምሮ በተለያዩ አቅጣጫዎች ጠላት በአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ደጋዳሞት ብርጌድ አናብስት ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: የፋኖ ጥይት ሲሳይ ከመሆን ባሻገር የኦሮሙማው መንጋ ከመደንበሩ የተነሳ እርስ በራሱም ተታኩሶ ተገዳድሏል:: #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 🔥
Hammasini ko'rsatish...
👍 33 1
03:22
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ይኩኖ ዓምላክ ክፍለ ጦር ኮማንደር አሰግድ ሸዋ ከፍታው የሀገር አውራው ከፍ ከፍ ይበል እንደ ተራራው የሸዋ ችግኝ የሸዋ ተክል የአገር አንድነት የሚያስተካክል ሸዋ የሃገር ካስማ ! ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር ! ደራሲ እና ጋዜጠኛ አርበኛ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ዋና አዛዥ እንዲሁም ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር አዛዥ የሚመራው ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር ! ድል ለአማራ ህዝብ ! ድል ለዐማራ ፋኖ !
Hammasini ko'rsatish...
IMG_9784.MOV17.66 MB
👍 24