cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሀዋሳ ላይ ሳንጃው

#ስለ ሳንጅዬ✌️ #ብቻ የሚተራረክበት #ፀዴክስ ቻናል #ላይቭ📡 #ወቅታዊ🗓 ና ትኩስ ኢንፎ🌏 #የሳንጅዬ✌️ ታሪክ ... #ጆይን✌️ #ሮርዋርድ✌️ #ሼር✌️ #አይረሳ ✌️🙏✌️ @hawasslyesangya @hawasslyesangya @hawasslyesangya #አንድ ክለብ #አንድ ቤተሰብ #ምንጊዜም ጊዮርጊስ #ቪ የ ክልል ደጋፊዎች ድምፅ ሀዋሳሌ ሳንጅዬ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
277
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሀዋሳ ላይ ያላቹ የሳንጅዬ ልጆች እና የቅድስ ጊዮርጊስ እስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ሁላቹም ያላቹ ነገ ከጫወታ ሰአት በፊት ተገናኝተን ወደስታዲየሙ እንሄዳለን እና ሀዋሳና አከባቢዎች ያላቹ ደጋፊዎች ነገ ማንም መቅረት አይቻልም ስምንት ሰአት ሌ ቶታል ቁርጥ ቤት ሁላችንም ተገናኝተን እናወራለን
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም ሰላም አስደሳች ዜና ሀዋሳ እና አከባቢዋ ለምትገኙ የኳስ አፍቃሪያን እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር ሀዋሳ ቅርጫፍ ከፍተላቹ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር የአባልነት ፎርም በይፊ ጀመረላቹበሀዋሳ ሀዋሳና አከባቢዋ ያላቹ 2 ጉርድ ፎቶ እና የታደሰ መታወቅያ ማንነትን ይሚገልፅ ይዛቹ ኑኑ አድርሻ ችን ሞክራይ ሆቴል አጠገብ ለበለጠ መለጃ 👇👇👇👇👇 📞0932675180 ምንቴ 📞0911945828 መሳይ 👆👆👆👆👆 ይደውሉልን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር ሀዋሳ ቅርጫፍ
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እንዴት ናቹ ሰበር ዜና ደብረዘይት ተዘጋጅቶ የነበረው የኳስ ውድድር ከአአ አሰር ቲም እንዲሳፍ ከክልል ደሞ ደብረዘይት እና አዳማ ያሉት እንዲሳተፉ ተወስኗል
Hammasini ko'rsatish...
ሻሎም ሻሎም🇪🇹 የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማህበር በ24/10/2013 ዓ.ም የክብር አባል ምዝገባ በይፋ ይጀምራል🇪🇹 አርቲስቶች ተዋቂ ሰዎች የእግርኳስ አሰልጣኞች የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አትሌቶች ዘፋኞች ስፖርት ጋዜጠኞች ባለ ሀብቶች በይፋ ምዝገባ እንጀምራለን🇪🇹
Hammasini ko'rsatish...
ሻሎም ሻሎም🇪🇹 የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማህበር በ24/10/2013 ዓ.ም የክብር አባል ምዝገባ በይፋ ይጀምራል🇪🇹 አርቲስቶች ተዋቂ ሰዎች የእግርኳስ አሰልጣኞች የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አትሌቶች ዘፋኞች ስፖርት ጋዜጠኞች ባለ ሀብቶች በይፋ ምዝገባ እንጀምራለን🇪🇹
Hammasini ko'rsatish...
እሁድ ስብሰባ አለ የደብረዘይት ኮፓ ለመሄድ እንወያያለን እና ማናቹም እንዳቀሩ እሁድ 8:00 ሰአት ሌ ማይኮጋ እንገናኝ እባኮቹ ማናቹም መቅርት አይቻልም እናኑ በደብረ ዘይት የተዘጋጀውን ውድድር እንሶተፋለን እና ሁላቹም እሁድ እንዳቀሩ ማይኮጋ እንገናኝ
Hammasini ko'rsatish...
የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ የመኪና አደጋ ደረሰበት ! ያለፉት ዓመታት የ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ግብ ሲጠብቅ የቆየው ፓትሪክ ማታሲ የመኪና አደጋ እንደ ደረሰበት የተለያዩ የአፍሪካ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ይገኛሉ ። ማታዲ የመኪና አደጋው በ ካፓሳቤት ናኩሩ ጎዳና ላይ አደጋው ሲከሰትበት በፍጥነት በስፍራው ወደ ሚገኘው ካፓሳቤት ሆስፒታል መወሰዱ ተገልጿል ። ማታሲ መኪናውን እያሸከረከረ እንደነበረ ሲገለፅ ከመኪናው ጎማ ጋር በተያያዘ ችግር መቆጣጠር አቅቶት አደጋው ሊከሰት እንደተቻለ ተጠቁሟል ። ማታሲ ከ ሁለት ወንድሞቹ ጋር እንደነበረ ሲገለፅ በአሁን ሰዓት የደረት ህመም እንደሚሰማው ለማወቅ ተችሏል ። ማታሲ በትላንትናው ዕለት የቀድሞው ክለቡን ተስካር እግር ኳስ ክለብ ከሜዳው ውጪ ያሸነፈበትን ጨዋታ መታደም ችሎ ነበር ። ማታሲ ሊጉ መገባደደቡን ተከትሎ ያሳለፍነው ቅዳሜ ረፋድ ላይ ከ አዲስ አበባ ወደ ኬንያ አቅንቶ ነበር
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.