cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ተውሂድ ብረሀን ነው የጠራ ጎዳና ከጥመት አውጥቶ ልብን የሚያቀና!!

☞⚘https://t.me/joinchat/AAAAAFhqshyaTHcJYG6t-Q 🌸🍃🌸 🇸🇦ڪـوني سـلفـية عـلى الجـادةٍ💎 https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
814
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስኪ ዛሬ እጃችን ውስጥ ሆኖ ሁሉን ነገር የምናይበትን የጌታችንን ኒእማ የሆነውን ስለ ስልካችን እናውራ. በርግጥም ይህ የጌታችን ኒእማ ነው!! ግና እንዴት ነን እኛና ስልካችን? ከነፍሴ ጀምሮ እስኪ ለ5 ደቂቃ አው ሰከንድ ያክል ቆመን እንዳሰው?! ➴ነሽር አድርጉ ላቸው ለወዳጆቻቹህ ጀግናዬ ነይ እስኪ ቲኒሽ እናስበው ቆመን በያት ለእህትሽ ለወንድሞቻቹህ! ➴እኛ ግን ያልገመትን ግና አሏህ ፊት ነገ ልንጠየቅበት የምንችል ብዙ ነገር አይተንበት ሰርተንበት ይሆናል! ➴በዚች ቲኒሿ ስልካችን በብዙ ልንጠየቅበት እንችላለን በሰራናት ሁሉ ተጠያቂዎች ነንና!! https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
5.03 MB
ያአሏሂ...በዚህች ስልካችን የማትወደውን አይተን የማትወደውን ተናግረን ያልፈቀድከውን ልከን የማትወደውን አድርገን የማትወደው ላይ ተተክለን ስነቶቻችን ነን ኸልዋ አድርገን ከሰዎች ተደብቀን ሀያል የሆነውን ጌታችንን እይታ ረስተን ከሰዎች እይታ ተደብቀን ባልተፈቀደልን የተጠመድን ስንቶቻችን ይሆን.......? በስልካችን ኸልዋ አድርገን ቲኒሽ እያልን ወንጀላችንን እያጠራቀምን ያለን...? ሞ................ትን። ረስተን?! ስንቶቻችን እናውቅኖሯል ?ወንጀልን ሸምተን ጀሀነምን እየገዛንባት መሆኑን ሞትን ረስተን! ስንቶቻችን ነን ያ አሏህ በስልካችን የምናደርገው ሁሉ የማይመዘገብ መስሎን ስንቱን ያስመዘገብን ስንቶቻችን ይሆን ያአሏህ....?! አንተው በራህመትህ እዬን የኛስ ነገር ከባድ ነው... ➴ጌታችን ሆይ ከማትወደው ነገር ሁሉ አርቀን ጠብቀን ያአሏህ ከወንጀል በአንተው እንጠበቃለንኻቲማችንን መሄጃችንን ማረፊያችንን አሳምርልን አሚን! https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
2.75 MB
አኽዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዷን ክፍል①ሰለፎቻችን ሁኔታ በረመዷን ውስጥ አምልኮዊ ተግባሮቻቸው ምን ይመስል እንደነበር የሚዳስስ ት/ት። ይደመጥ🔊🔊🔊🔊 ስለ ረመዷን ቀድመን ማወቅ ያለብን ትምህሮቶች ነው! ከዚህ ጀምረን በቅደም ተከተል የምናስተላልፍላቹህ ይሆናል ተከታተሉ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ http://t.me/Menhaje_Aselefiy
Hammasini ko'rsatish...
Ustaz ebnumunawar romdan(1).mp34.57 MB
««አኽላቅ ማለት»»ስነ_ምግባር ማለት ሲሆን ስነ ምግባር ደግሞ በሁለት ይከፈላል። «ጥሩ ስነ_ምግባርና መጥፎ ስነ_ምግባር» «የአንድን ነገር ጥሩነትና መጥፎነት የምንገልፅበት ስነ ምግባር ይባላል። አኽላቅ ለአንድ ማህበረሰብ በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው ። አኽላቅ በድናችን (በድነል ኢስላም) ውስጥ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል። «በኢስልምና ውስጥ አኽላቅ ያለው ቦታ ምንድን ነው??» 1ኛ,በመጀመሪያ ደረጃ አኽላቅ ከኢማን ጋር ያለውን ግንኙነት ኢማንን በመጨመር፣ በማፈርጠም ፣ በማጠንከርም ዙሪያ ይሁን ኢማናችንን ደካማ በማድረግ ወይም በኢማን ጥንካሬና ድክመት ዙሪያ ያለው እርጢባት ««ጥሩ አኽላቅ ከኢማን ነው»» ረሱል እንድህ ብለዋል:- ኢማን ከ70 ቦታ ወይም 70 ቅርንጫፎች አሉት ወይም 60 ቅርንጫፎች አሉት ትልቁና ዋነኛው ላኢላሀ ኢለሏህ የሚል ከሊማ ነው። ይህ የተውሂድ ከሊማ ትልቁ የኢማን ክፍል ነው። ትንሹ ክፍል (ቅርንጫፍ) የሚባለው ደግሞ ከመንገድ ላይ ሰዎችን አዛ የሚያደርግን ነገር ማስወገድነው። ሀያዕ፣ እውነተኝነት ፣ትዕግስተኝነት ፣ ቸርነት ፣ መተናነስ ከኢማን ነው።አሏህ(ሱበሀነሁ ወተአላ) እንድንተገብራቸው ያዘዘን አኽላቆች ሁሉ፣ ሲፋዎች ሁሉ እንድሁም እንድናከናውናቸው እንድንተገብራቸው ነብዩ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ያዘዙን ሁሉ ከኢማን ናቸው። አንድ ሰው ከአሏህ ጋር ያለውን ግንኙነት ባጠናከረና፣ ግንኙነቱ በዳበረ ቁጥር እንድሁም በአኼራው የመጨረሻው ቀን ላይ ያለው እምነት እርግጠኝነት ከፍ ባለ ቁጥር የኢማን ቅርንጫፎቹን ሁሉ ለማከናወንና አምኖባቸው ለመስራት ያለው ተነሳሽነት ይጨምራል ማለት ነው። አንድ ሰው ኢማኑ በደከመ ቁጥር ፣ኢማኑ በላላ ቁጥር አኽላቁ እየተበላሸና ስነ ምግባሩ እየወረደ ይሄዳል።https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
««አኽላቅ ማለት»»ስነ_ምግባር ማለት ሲሆን ስነ ምግባር ደግሞ በሁለት ይከፈላል። «ጥሩ ስነ_ምግባርና መጥፎ ስነ_ምግባር» «የአንድን ነገር ጥሩነትና መጥፎነት የምንገልፅበት ስነ ምግባር ይባላል። አኽላቅ ለአንድ ማህበረሰብ በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው ። አኽላቅ በድናችን (በድነል ኢስላም) ውስጥ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል። «በኢስልምና ውስጥ አኽላቅ ያለው ቦታ ምንድን ነው??» 1ኛ,በመጀመሪያ ደረጃ አኽላቅ ከኢማን ጋር ያለውን ግንኙነት ኢማንን በመጨመር፣ በማፈርጠም ፣ በማጠንከርም ዙሪያ ይሁን ኢማናችንን ደካማ በማድረግ ወይም በኢማን ጥንካሬና ድክመት ዙሪያ ያለው እርጢባት ««ጥሩ አኽላቅ ከኢማን ነው»» ረሱል እንድህ ብለዋል:- ኢማን ከ70 ቦታ ወይም 70 ቅርንጫፎች አሉት ወይም 60 ቅርንጫፎች አሉት ትልቁና ዋነኛው ላኢላሀ ኢለሏህ የሚል ከሊማ ነው። ይህ የተውሂድ ከሊማ ትልቁ የኢማን ክፍል ነው። ትንሹ ክፍል (ቅርንጫፍ) የሚባለው ደግሞ ከመንገድ ላይ ሰዎችን አዛ የሚያደርግን ነገር ማስወገድነው። ሀያዕ፣ እውነተኝነት ፣ትዕግስተኝነት ፣ ቸርነት ፣ መተናነስ ከኢማን ነው።አሏህ(ሱበሀነሁ ወተአላ) እንድንተገብራቸው ያዘዘን አኽላቆች ሁሉ፣ ሲፋዎች ሁሉ እንድሁም እንድናከናውናቸው እንድንተገብራቸው ነብዩ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ያዘዙን ሁሉ ከኢማን ናቸው። አንድ ሰው ከአላህ ጋር ያለውን ግንኙነት ባጠናከረና፣ ግንኙነቱ በዳበረ ቁጥር እንድሁም በአኼራው የመጨረሻው ቀን ላይ ያለው እምነት እርግጠኝነት ከፍ ባለ ቁጥር የኢማን ቅርንጫፎቹን ሁሉ ለማከናወንና አምኖባቸው ለመስራት ያለው ተነሳሽነት ይጨምራል ማለት ነው። አንድ ሰው ኢማኑ በደከመ ቁጥር ፣ኢማኑ በላላ ቁጥር አኽላቁ እየተበላሸና ስነ ምግባሩ እየወረደ ይሄዳል። https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
የትም ቦታ ብትሆን ኢልም ፈላጊ ሁን‼ http://t.me/Menhaje_Aselefiy
Hammasini ko'rsatish...
كن طالب علم أينما كنت.mp31.48 MB
⛔لمن يتكلم مع بنات الناس⛔ አጅብ ወሏህ! ~..✅✅👌 #Sher... ➣https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
8.67 KB
⛔لمن يتكلم مع بنات الناس⛔ አጅብ ወሏህ! ~..✅✅👌 ➣https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
8.67 KB
⛔لمن يتكلم مع بنات الناس⛔ አጅብ ወሏህ! ➣https://t.me/umufewzan_alfewzan_talbetalelm2
Hammasini ko'rsatish...
8.67 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.