cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ልክ እንዳበደ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
142
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"Atchekulm Ante" Singer Tadesse Eshete @LkEndabede
Hammasini ko'rsatish...
. ሊቀ ካህኔ - || - መአዛ ማቴዎስ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
. ሊቀ ካህኔ - || - መአዛ ማቴዎስ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
. ደሙ - || - ሰላም ደስታ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
. አዳነን - || - Amani & Andi sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
poetries Matiyas berza ፈዋሹ ቁስለኛ ሐምራዊ ደመና ለበሰ ሰማዩ ቁልቁል ሲተረተር የግርዶሽ ኪዳኑ፤ ወደ ላይ ሲወጣ የሥቃይ ተማጽኖ የደሙ እንፋሎት ጠፈር ላይ ደምኖ ከብርሃን ዕልፍኝ አልፎ እስኪገባ ጸባኦት እስኪደርስ ከራስ ቅሉ ካባ እሪታ ጩኸቱ ቅናቱ ብርታቱ እስኪቆም ትንፋሹ ወጣ ገሠገሠ አካሉ ካለበት ሰማየ ሰማያት አልፎ እየጣሰ፤ ማን ካህን ይቆማል በጌቴሴማኒ ምን ትርጉም ሊያመጣ የኃያላን ወኔ ማን ቀምሶ ይኖራል ከጽዋው ጠብታ ትንፋሽ ትነሣለች ከሰውነት ገብታ። እሱማ እሱ ግን ይሄን ሁሉ ችሎ ዕርጉም እስከሚባል ዕርግማን ላይ ሆኖ ያሰማል ሰቆቃ ከሰው ዝቅ ብሎ። ___ Like & share ያድርጉ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
. ተሽሯል - || - ኤፍሬም አለሙ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
. ለምን ለማን ሞተ ገጣሚ ጌታያውቃል |የግጥም ጊዜ| ✟ @Markengeta ✟ ✟ @Markengeta ✟ ✟መልካም ፋሲካ✟
Hammasini ko'rsatish...
አብ አልሰሰተም ሲሰጠኝ አንድያ ልጁን ስለእኔ ምን አይነት ፍቅር ነው ልጁን የሚያሰጥ ስለኔ ወልድ አልሰሰተም ሲሰጠኝ ነፍሱን እራሱን ስለኔ ስለኔ ምን አይነት ፍቅር ነው ለኔ ሚታረድ ሚደማ ለኔ ዳንኩኝ በኢየሱስ ደም አንዴ ብቻ አይደለም ለነገም ነገም ብቻ አይደለም ዘላለም አምነው ስሙን ለሚጠሩበት ያድናል የኢየሱስ ደም __ የኢየሱስ ደም ዘማሪት ትባረክ ወርቁ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
የዘላለም ምኞት ገጣሚ ማቲያስ በርዛ በይኖቼ ሽፋሽፍት መልክህን ሥላለሁ ቀለም እንዲሆነኝ ዕንባዬን ነክራለሁ ገጼ ላይ እንዲቀር የፊትህ ገጽታ አፈስበታለሁ የንባዬን ጠብታ፤ ምን አለ ቢታተም በጉንጬ ላይ መልክህ እንደጎላ ቢቀር በፊቴ ላይ ፊትህ? የደም ላቦትህን የኔም ደም ቢዋዛ ምን አለ ብቀምሰው የጎዳህን ባዛ፤ ___ ማርከን ዜማ @Markengeta@markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...