cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማህበረ አማኑኤል

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
276
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንዴት አመሻቹ የማህበራችን ልጆች በ25 ባሁኑ እሁድ የማህበራችን ልደት ነው በተለየ መርሀ ግብር በደመቀ ሁኔታ ስለምናከብር ሁላችንም አዲስ እንግዶችን ይዘን መጥተን ከበረከቱ ተካፋይ እድንሆን ከወዲሁ እናሳውቃለን
Hammasini ko'rsatish...
የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ለመጀመርያ ጊዜ ቲሸርት ሲሰራ ያላሰፉቹ አባላት በዚህ ወር እስከ ቀን 20 ድረስ በቅርብ ለምታገኟቸው የ ኮሚቴ አባላት 150 ብር በመክፈል እንድታሰፋ እናሳስባለን ። ቀኑ ከ 20 ካለፈ ለልደት አይደርስም ዋጋውም 170 ይሆናል ።
Hammasini ko'rsatish...
0.79 KB
የቤሩቱ ኮከብ የቤሩቱ ኮከብ የልዳው አንበሳ ሶስት ጊዜ ሞቶ ጊዮርጊስ ተነሳ/2/ አዝ........ በተጋድሎ ጸና....ቅዱስ ጊዮርጊስ በእውነት መሰከረ...ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀያሉ ጊዮርጊስ...ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰይፍ ተመተረ...ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው አንበሳ...ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላት አይገዛህ...ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰይጣንን ተዋጋው...ቅዱስ ጊዮርጊስ ጎልማሳው ስጋህ...ቅዱስ ጊዮርጊስ አዝ.......... ድዳኖስ ተቆጣ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ፅናትህን አይቶ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀጣ ተነሳ....ቅዱስ ጊዮርጊስ በትቢት ተሞልቶ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ባንተላይ ወገኑ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰባ ነገስታት.....ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምድረ ገፅ አንተን....ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍፁም ለማጥፋት....ቅዱስ ጊዮርጊስ አዝ......... በመበለቶ ቤት ......ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ታምር ሰራ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ምሶሶ አለምልሞ.....ቅዱስ ጊዮርጊስ እውራን አበራ.....ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰባት አክሊላትን ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ተቀበለ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጌታ ፍቅር .....ቅዱስ ጊዮርጊስ ባደባባይ ዋለ....ቅዱስ ጊዮርጊስ አዝ.......... ዝክርህን ዘክሮ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ስምህን የጠራ....ቅዱስ ጊዮርጊስ በነብስም በስጋ....ቅዱስ ጊዮርጊስ የለበት መከራ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ድራገንን አጥፋ....ቅዱስ ጊዮርጊስ አርቅልን ከኛ.....ቅዱስ ጊዮርጊስ በዝሙት በሀጥያት....ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሶብናልና....ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር (ጥናት) 👇👇👇👇👇 🙏 🙏 🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏@mezmurr🙏 🙏 🙏 🙏 👉 @zoolla @zoolla @zoolla
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም የ አማኑኤል ማህበርተኞች ነገ 4 sehat ከቅዳሴ በሃላ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክርስትያን ስብሰባችችን ስለሆነ በሰሀታቹ እድትገኙልን ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን።
Hammasini ko'rsatish...
Selam le amanuel mahibertegnoch nage 4 sehat maletim ke kidase bewala kidus gabreal b/kirstiyan sibisebachin silehone hulachum besehatachu editigegnu sinil enasasibalen
Hammasini ko'rsatish...
ሊቀ መላዕክት ኡራኤል አባት ሊቀ መላዕክት ኡራኤል አባት ፀበልህ ያድናል በእውነት በምልጃህ ያመኑ በሙሉ በአንተ አዝ--- ኡራኤል መላክ ማዳንህን ሰምቼ ኡራኤል መላክ ስምህን ጠርቻለው ኡራኤል መላክ አላሳፈርከኝም ኡራኤል መላክ ባንተ ኮርቻለው ኡራኤል መላክ መንገዴ ባንተነው ኡራኤል መላክ የኔ መታመኛ እኔንም ጠብቀኝ ከሃጢያት ቁራኛ አዝ--- ኡራኤል መላክ ለእዝራ ስቱኤል ኡራኤል መላክ ጥበብ እንዳጠጣህ ኡራኤል መላክ በፅዋህ በረከት ኡራኤል መላክ ደምን እንደረጨህ ኡራኤል መላክ ሰላምን ልታስገኝ ኡራኤል መላክ አለምን መዞርህ ማዳንህ ተገልጿል በቅዱስ ፀበልህ አዝ--- ኡራኤል መላክ ያንተ ድንቅ ስራ ኡራኤል መላክ አይመረመርም ኡራኤል መላክ ድንቅ ነው ምህረትህ ኡራኤል መላክ ማዳንህ ዘላለም ኡራኤል መላክ ቸርነትህ ብዙ ኡራኤል መላክ ምልጃህም ፈጣን ነው ፀጋህን ላክልን ለኛ ለምናምነው የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ፀበልሽ ያድናል በእውነት በምልጃሽ ያመኑ በሙሉ ባንቺ ይድናሉ ኪዳነምህረት አልቅሼ ነበረ ኪዳነምህረት ወድቄ ከቤቷ ኪዳነምህረት አልቅሼ ነበረ ኪዳነምህረት ወድቄ ከቤቷ ኪዳነምህረት ዛሬ ደረሰልኝ ኪዳነምህረት ምልጃና ፀሎቷ ኪዳነምህረት ዛሬ ደረሰልኝ ምልጃና ፀሎቷ የሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ፀበልህ ያድናል በእውነት በምልጃህ ያመኑ በሙሉ በአንተ ቅዱስ ሚካኤል ማዳንህን ሰምቼ ቅዱስ ሚካኤል ስምህን ጠርቻለው ቅዱስ ሚካኤል አላሳፈርከኝም ቅዱስ ሚካኤል ባንተ ኮርቻለው ቅዱስ ሚካኤል መንገዴ ባንተነው ቅዱስ ሚካኤል የኔ መታመኛ እኔንም ጠብቀኝ ከሃጢያት ቁራኛ የግቢዉ ቅዱስ ገብርኤል ፀበልህ ያድናል በእውነት በምልጃህ ያመኑ በሙሉ በአንተ ቅዱስ ገብርኤል ገብርኤል ገብርኤል ሲሉ ቅዱስ ገብርኤል ማማሩ እንኳን ቃሉ ቅዱስ ገብርኤል ገብርኤል ገብርኤል ሲሉ ቅዱስ ገብርኤል ማማሩ እንኳን ቃሉ ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ያወጣል ቅዱስ ገብርኤል በያዘው መስቀሉ ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ያወጣል በያዘው መስቀሉ አባታችን ተክለሃይማኖት ፀበልህ ያድናል በእውነት በምልጃህ ያመኑ በሙሉ በአንተ ተክለሃይማኖት ተክልዬ ተክልዬ ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ተክልዬ ተክልዬ ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ሃገሩን አስባት ተክለሃይማኖት ዛሬም አትተዋት ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያን አስባት ዛሬም አትተዋት አባታችን ሃብተማርያም ፀበልህ ያድናል በእውነት በምልጃህ ያመኑ በሙሉ በአንተ ሃብተማርያም ሰባት አክሊላትን ሃብተማርያም በራሱ የደፋ ሃብተማርያም በጾም በጸሎት ነው ሃብተማርያም ሰይጣንን ያጠፋ ሃብተማርያም ጽድቅን የታጠቀ ሃብተማርያም የእግዚአብሔር አገልጋይ ሃብተማርያም ጻድቁ አባታችን ሃብተማርያም የኢትዮጵያ ሲሳይ ሃብተማርያም ጻድቁ አባታችን የኢትዮጵያ ሲሳይ እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ፀበልሽ ያድናል በእውነት በምልጃሽ ያመኑ በሙሉ ባንቺ ይድናሉ ክርስቶስ ሰምራ ለዲያቢሎስ ምህረት ክርስቶስ ሰምራ የለመነ ማነው ክርስቶስ ሰምራ ለሳጥናኤል ምህረት ክርስቶስ ሰምራ የለመነ ማነው ክርስቶስ ሰምራ ያንቺስ ቅድስና ክርስቶስ ሰምራ እናቴ ልዩ ነው ክርስቶስ ሰምራ ያንቺስ ቅድስና እናቴ ልዩ ነው እናታችን ቅድስት አርሴማ ፀበልሽ ያድናል በእውነት በምልጃሽ ያመኑ በሙሉ ባንቺ ይድናሉ ቅድስት አርሴማ ስለ ጌታ ፍቅር ቅድስት አርሴማ አይንሽን አተሻል ቅድስት አርሴማ ስለ አማኑኤል ፍቅር ቅድስት አርሴማ አይንሽን አተሻል ቅድስት አርሴማ ወጣቱ በሙሉ ቅድስት አርሴማ አማልጂኝ ይልሻል ቅድስት አርሴማ ወጣቱ በሙሉ አማልጂኝ ይልሻል @yetmketmezmurat @yetmketmezmurat @yetmketmezmurat
Hammasini ko'rsatish...
Enkuwan adersachu yemahiberchin abaloch nage endemitawekew ye hosahina kibire beal nw. ena arada medanialem demo nigisim silehone tabote higu weto sewochin silemibarik be botaw tegegniten ye bereketu tekafay edinihon be mahiberchin sim enasasibalen
Hammasini ko'rsatish...
Ti~sistu: #ሆሳዕና_ማለት_ምን_ማለት_ነው ?? #በሆሳዕና_ለምን_ቀለበት_እናስራለን ? #በሆሳዕና_ጌታችን_ለምን_በአህያ_ላይ_ተቀመጠ . #በሆሳዕና_ለምን_ዘንባባ_አነጠፉ ? ................................................................ እና ሌሎች በደንብ ይነበብ ሼር! => ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው?? ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው:: => በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እደ ቀለበት ማሰራችን የምን ምሳሌ ነው?? 1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፡-ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድነሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ፡፡ 2.ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው። 3.ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው። 4.ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስኃ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው፡፡ => ጌታችን በዕለተ ሆሳዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም?? ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ " አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።(ትንቢተ ዘካርያስ 9:9) => በአህያ መቀመጡ፦ •ትህትናን ለማስተማር •የሰላም ዘመን ነው ሲል •ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል፡፡ •አህያዎች ትሁታን ናቸው ረጋ ብለው ነው የሚሄዱት፤በቀላሉ ትወጣበታለህ፤በቀላሉ ትይዘዋለህ፤እንደፈለክም ታዝዋለህ። => ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ዘባባ የመነጠፉ ሚስጢር የምን ምሳሌ ነው??? 1.ዝንባባ፡- ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ ደስ ብሎት አብርሃምን ዘንባባ ይዞ እግዚአብሔር አመስግነዋል፡፡ 2.ዝንባባ ደርቆ እንደገና ሂይወት ይዘራል፡- የደረቀ የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 3.ዝንባባ የሰላም ምልክት ነው፡- የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 4.ዝንባባ የደስታ መግለጫ ነው፡- አንተ ደስ የምታሰኝ ሃዘናችንም የምታርቅልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 5.ዝንባባ እሾሃማ ነው፡- አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 6.ዝንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጂ፡፡ ጌታም አንተ ባህሪህን የማይመረመር ነው ሲሉ ነው፡፡ ህዝቡ ከልብሳቸው ሌላ ስንት አይነት ቅጠንል አነጠፉለት ምን ምን?? => ልብሳቸውን ማንጠፋቸው፡- ለክብሩ መግለጫ ነው፡፡ ሌሎችም ሦስት አይነት ቅጠል አነጠፉለት ዘንባባ፤የቴመር ዛፍ፤የወይራ ዛፍ አነጠፉለት፡፡ => ትልቅዋ አህያ በምን ትመሳለለች ውርን ጭለዋስ??? ትልቅዋ አህያ የኦሪት ምሳሌ ነው። 1.ትልቅዋ አህያ ሸክም የለመደች ናት ህገ ኦሪትም የተለመደች ህግ ናትና፡፡ 2.የእስራኤል ምሳሌ ነው፡-ትልቅዋ አህያ ሸክም እንደለመደች ሁሉ እስራኤልም ህግ ለመፈጸም በህግ ለመራመድ የለመዱ ናቸው፡፡ 3.የአዳም ምሳሌ ነው፡- አዳም ሸክም የበዛበት ነበርና። ውርጭላዋ 1.በህገ ወንጌል ትመሰላለች፡-ምክንያቱም ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት የሰራት አዲስዋ ህግ ናትና፡፡ 2.በአህዛብ ትመሰላለች፡-ትንሽዋ አህያ ሸክም የለመደች አይደለችም እንዲሁም አህዛብም ህግህን የመቀበል የመቀበል የለመደ አይደሉም፡፡ ለህግህ አዲስ ናቸውና፡፡ 3.የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡- የዓለም ሸክም አቅልላለችና በእመቤታችን ትመሰለላለች፡፡ እመቤታችን ድህነተ ምክንያታችን ጌታን የተሸከመች ንጽህት እንከን የሌላት እናት ናትና፡፡ https://t.me/Egziabher_Yawkal
Hammasini ko'rsatish...
እሙ ዮዳሔ

ቢያምርብን ቢሞቀን ለብሰን ብንረሳ ለቅሶ እና ሐዘን ፍቅርህ ነው ዛሬን ያሳየን ተመስገን እንልሀለን🙏🏿

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.