cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

This is national and international News and advertising channel 🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ⏭▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya2 149Амхара1 731Yangiliklar & Media12 906
Advertising posts
9 415Obunachilar
-224 soatlar
-47 kunlar
-4730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/wektawi1mereja
Hammasini ko'rsatish...
🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

This is national and international News and advertising channel 🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ⏭ ▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

👍 14👏 5👎 4
ያሳዝናል‼ ገላን ኮንዶሚኒየም ተገድለው ተገኙ። <<አቶ ከበደ በለው  የታርጋ ቁጥር 3 ኦሮ 60716 ነጭ ሀይሩፍ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ትላንት የካቲት 8 ቀን 2016 ዓ/ም  ከቀኑ 9:00 ሰዓት ከአሰላ መናኸሪያ ጭኖ አዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ 11:40 ሰዓት  ደረሰ።መደረሻቸው ሳሪሾ ዶሮ ተራ 12:10 ሰዓት የነበረ ሲሆን የጫኑት አረግፈው ከወጡ በኋላ የስልክ ግንኙነታቸው ተቋርጧል።>>ሲሉ ቤተሰቦቻቸው አፋልጉኝ ሲያስነግሩ ነበር። በሚያሳዝን ሁኔታ እኝህ አባት አቶ ከበደ በለው ገላን ኮንዶሚኒየም ተገድለው መገኘታቸው ተሰምቷል።ቤተሰቦቻቸው ከምንሊክ ሆስፒታል አስክሬን ተቀብለን ነገ 6 ሰአት ሳሪሾ ዮሴፍ ስርዓተ ቀብራቸው ይፈፀማል በማለት መናገራቸውን የሾፌሮች አንደበት አስነብቧል። መኪናውም እንደጠፋ ነው።ኢትዮጵያ ሰዎች በጠራራ ፀሐይ የሚታፈኑባትና የሚገደሉባት እየሆነች ነው።ፍትህ ብሎ መጠየቅ ፌዝ ይሆንብናል። መንግስት አሽከርካሪዎች ላይ የሚደርስን መታፈንና ግድያ እንዲቆም ኃላፊነቱን መወጣት አለበት።ለአቶ ከበደ በለው ቤተሰቦች መፅናናቱን ይስጥልን። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/wektawi1mereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 30❤ 9😢 2
ሰሞኑን በቋሪት ወረዳ በተደረገው ውጊያ እስከ መቼ…? "…እንዴት ነው የሰዉ ሞት እንደዚህ የረከሰው…? እርስ በራስ እየተበላላን፣ እየበጣጠሰው ደሙን እያፈሰሰ፣  የሚኖረውስ እስከመቼ ድረስ ነው?   ይሄ ሁላ ግፍ ሲፈጸም እንዲህ ዝም፣ ጭጭ ብለው የሚቀመጡት ዝምታቸው እስከመቼ ነው…? ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/wektawi1mereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 7❤ 7🤬 2
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/wektawi1mereja
Hammasini ko'rsatish...
🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

This is national and international News and advertising channel 🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ⏭ ▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

👍 12🔥 2❤ 1
አቶ ደመቀ መኮንን ከብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳትነት ለቀቁ‼️ አቶ ደመቀ መኮንን ከብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳትነት መልቀቃቸውን ፓርቲው አስታወቀ።የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሰራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን መሸኘቱን አስታውቋል። በምትካቸውም የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ የነበሩትን አቶ ተመስጌን ጥሩነህን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ በአብላጫ ድምጽ መርጧል። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/wektawi1mereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 18👎 4❤ 3
👍ልዩ 01 አሸናፊዎች🫴 ።          🎉 ተሸላሚዎች🎉 1. +25190721***0 .......10,000 ብር🎉 2. +25192034***7  .......6000 ብር👍 3. +25197823***9  .......15000 ብር👍 ፍጠኑኑኑኑ ቶሎ add አድርጉ እስከ 20,000 ብር  ተሸላሚ ይሁኑ
Hammasini ko'rsatish...
💵💵ቃልኪዳን ደምሴ 59ሰው add ስላደረጉ በላኩልን Account 15,000ብር ገቢ አድርገናል add ስላደረጉ እናመሰግናለን።🤝 ✅ሽልማት ለመቀበል ✅ ✅ሽልማት ለመቀበል ✅
Hammasini ko'rsatish...