cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Jesus Christ

ɢᴏᴅ ʜᴀs ᴀ ᴍʏsᴛᴇʀʏ. ᴛʜɪs ᴍʏsᴛᴇʀʏ ᴏғ ɢᴏᴅ ɪs ᴄʜʀɪsᴛ ᴀɴᴅ ᴄʜʀɪsᴛ ʜɪᴍsᴇʟғ ʜᴀs ᴀʟsᴏ ᴀ ᴍʏsᴛᴇʀʏ.ʜɪs ᴍʏsᴛᴇʀʏ ɪs ᴛʜᴇ ᴏɴᴇ ᴄʜᴜʀᴄʜ,ᴛʜᴇ ɪɴᴅɪᴠɪsɪʙʟᴇ ʙᴏᴅʏ.ᴡᴇ ᴀʀᴇ ᴍᴇᴍᴇʙᴇʀs ᴏҒ ᴛʜᴀᴛ ʙᴏᴅʏ. ᴡᴇ ᴀƦᴇ ᴅɪSᴘᴇɴsᴇʀs.ᴡᴇ ᴅɪsᴘᴇɴsᴇ ᴛʜᴇ ᴛʀɪᴜɴᴇ ɢᴏᴅ https://t.me/kalaedit

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
714
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-2930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ርዕስ፥ ስለበዛልን ምህረቱ የሆነ ተዘርዝሮ ወይ እንዲህ,ወይ እንዲያ ተብሎ ሚነገር አይደለም የኛስ ተችሎ፤ እኔን በአመት ማለፍ ,ትዝ ሊለኝ ሚገባው ለተራ ነገር አይደለም,ልቤ ሚሰጥመው ምህረት ተደርጎልኝ,ማለፌን ነው፤ በምህረቱ አቅፎ ይዞናል,ባለጠጋ አርጎናል ርስትን ወራሾች ሆነናል በምህረቱ መኖር ችለናል፤ በጉዳት ወቅት እንዲሁም,በስቃይ አብሮ ለሚሆን አመት ለአመት,ምህረት ለሚያሳየን ለምህረቱ ክፍያ የሚሆን የለን, እንዲያው ማመስገን ምስጋና ይድረሰው,ለዘመናት ምህረቱ ስለበዛልን፤ ሀብት ስለመጣ አይደለ ወይም እውቀት በፊቱን መታሰብ ያለበትሰለበዛልንምህረት በእጁ ላይ ያለ ሰው,ምን ይሆናል ላይጥል ኢየሱስ,ቃልኪዳን ያደርጋል፤ ትንሽ/ትልቅ አላለም,ጌታ ሲመርጠን ሀብታም/ድሀ ሳይል,ጌታ ሲያስበን ምሩጥ/የተናቀ አላለም,ጌታ ሲያድነን፤ አንፍራ በከንቱ,አይሸበር ልባችን መቼም አይጥለንም,ህያው አባታችን። ቀድሞ ባንድያ ልጁ,አስቦናል እኛን በክንዱ አኑሮናል,አሁንም አለን ስቃዩ ቢበዛ,የአለም ሁኔታ ቢያስከፋን አለመሰለንም እንጂ,አልፈናል ምህረት ተደርጎልን። ሁኔታ አያቆመውም,የኛ ምስጋናችንን እናስታውሳለን/የሆነልንን አባታችን ያ,የመስቀሉ ስራ አላረጀም አለ በልባችን ሁሌም ይታወሳል,በየቀኑ ምህረትህ ስለበዛልን። ✍Abigiya yirga ስለበዛልን ምህረት፤ የተፃፈው በመስከረም 1/01/2016 ነው። መልካም አዲስ አመት🌼
Hammasini ko'rsatish...
1
መልካም በአል፣ ተነስቷልና ደስ ይበላቹ🙏መዳን ሆኖልናልና ደስ ተሰኙ ሁላቹንም መልካም በአል ተመኝቼላቹሃለው😊
Hammasini ko'rsatish...
👆🥰
Hammasini ko'rsatish...
Qedimom kibr yebqah neh,👑 የኛ ጀግና ንጉስ አምላክ/መጋረጃውን ለሁለት የቀደድክ፤በደምህ እኛን የገዛህ፤ምህረትን ያሳየኸን፤የመጀመሪያ እውነተኛ ፍቅር መግለጫ፤ከአብ ጋር ያስታረከን፤ሀጥያተኛውን ወዳጅ ምህረት አድራጊ፣ረድኤት ምትሆን፤ብቸኛ ለሆኑት አባት እና ወዳጅ🙏🙏 ቀድሞ ክብር የበቃህ ነህ።እኛ ባንዘምርልህ እንኳ ፍጥረታት ላንተ ያዜሙልሀል🙌 ቀድሞ ከበፊቱ አንተ ተመልከሀል።ላንተ ምንሰጥህ ለውለታህ ምላሽ,ምስጋናችንን ነው.አቤቱ ሁሌም ትመለካለህ🙌🙌🙌🙌
Hammasini ko'rsatish...