cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian online passport

ለ አዲስ ፖስፖርት አና እድሳት ቀጠሮ እናሲዛለን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 959
Obunachilar
-224 soatlar
+167 kunlar
+6330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

06 ሰኔ፣ 2016.pdf3.04 MB
ሰኔ 04 2016 (1).pdf2.30 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰኔ 3 ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በቴሌግራም ቻናላችን ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት https://t.me/jobsolutionet
Hammasini ko'rsatish...
ፈጥነው ይሙሉ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ የፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት         - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ         - ❖ የልደት ካርድ         - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ         -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ         -❖ ፓስፖርት ኮፒ         -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት           -❖ የቀበሌ መታወቂያ           -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ           -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ           -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች         -❖ የወላጅ መታወቂያ         -❖ የልጅ የልደት ካርድ         -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል           -❖ የልደት ካርድ           -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ           -❖ ፓስፖርት ኮፒ           -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል          -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ          -❖ ፓስፖርት ኮፒ          -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት          -❖ ስልክ ቁጥር ወረፋ ለማስያዝ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዊች ፍቶ አንስታቹ በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላቹ ⚠️ በአዲስ አሰራር ፈጣን አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን ልብ ይበሉ እራሶን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ። https://t.me/jobsolutionet ☎️ለበለጠ መረጃ Free Call 0911051560 📥ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው Link ይላኩልን:-              Service line-1 📩      @yeaddiss      በመጫን ፎቶ አንስተው ይላኩልን
Hammasini ko'rsatish...
Ethiopian online passport

ለ አዲስ ፖስፖርት አና እድሳት ቀጠሮ እናሲዛለን

Photo unavailableShow in Telegram
አጠር ያሉ የቀጠሮ ቀናት አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ለምትፈልጉ ተጀምረዋል ማስያዝ የምትፈልጉ  @yeaddiss   አናግሩኝ
Hammasini ko'rsatish...
እድሳት በ አንድ ወር እየሞላን ነው
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ ለ አዲስ ቀጠሮ በ 2 ወር እየሞላን ነው
Hammasini ko'rsatish...
ሰኔ 03 2016.pdf2.64 MB