cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኔ ዘመን:🙈🙉🙊✍

የትም ያልተሰሙ እና አስደናቂ የሆኑ እውነታዎችን 🕵 እንዲሁም አንፍር አንፍር የሆኑ ቀልዶችን 🤣ማግኘት ከፈለጉ ይቀላቀሉን የኔ ዘመን የዘመኑ ምርጥ ቻናል Asteyayet lemestetna Promotion lemesrat kefelegu endihum yaltemchachu neger kalena left kemaletschu befit ngerun endinastekakil @ade_tan yanagrun

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
258
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት💌 ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን 👇🏼❤️❤️👇🏼❤️❤️👇🏼 https://t.me/joinchat/tqV2xK7lExJmYzZk
Hammasini ko'rsatish...
🎼 የፍቅር ዜማዎች 🎼
💕የፍቅር ጥቅሶች💕
🌹❣የፍቅር ቃላቶች❣🌹
💞የፍቅር ቃና💞
🌃ፕሮፋይል ለማድረግ🌃
❤️👨‍👩‍👧‍👦 የፍቅር ቤት 👨‍👩‍👧‍👦❤️
💞የኔ ፍቅር💞
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት💌 ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን 👇🏼❤️❤️👇🏼❤️❤️👇🏼 https://t.me/joinchat/tqV2xK7lExJmYzZk
Hammasini ko'rsatish...
🎼 የፍቅር ዜማዎች 🎼
💕የፍቅር ጥቅሶች💕
🌹❣የፍቅር ቃላቶች❣🌹
💞የፍቅር ቃና💞
🌃ፕሮፋይል ለማድረግ🌃
❤️👨‍👩‍👧‍👦 የፍቅር ቤት 👨‍👩‍👧‍👦❤️
💞የኔ ፍቅር💞
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በዋላ ያንቺ ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ ቅድምያ ምሰጥሽ ከምንም ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳዬ ነሽ😍😍 🎵 [ Music ]
Hammasini ko'rsatish...
4_5983159004065432425.ogg5.86 KB
​​በአንድ ህንፃ ውስጥ የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።ሚስትየው አዘውትራ በመስኮት መስታወት ውስጥ ወደ ጎረቤቶቿ ጊቢ የማየት ልምድ ነበራት። እናም አንድ ቀን አሻግራ ጎረቤቶቿ አጥበው ያሰጡትን ልብስ ስታይ ቆይታባሏን ጠራችውና "ውዴ ልብሶቹን አየሀቸው በደንብ አልነፁም ምናልባት ማጠብ አይችሉም ይሆናል" አለችው። በሌላ ቀንም እንዲሁ የጎረቤቶቿን ልብሶች ካየች በሗላ ባሏን ጠርታ"ዛሬም ሳያፀዱ ነው ያጠቡት ምናልባት ሳሙና የላቸውም ይሆናል አልያም ውሀ የላቸውም" አለችው። በሌላ ቀንም እንዲሁ በመስታወት ውስጥ አሻግራ ስታይ አሁንም ልብሶቹ አልነፁም። አሁንም ባሏን ጠርታ "ዛሬም ልብሶቹ አልነፁም በእርግጠኛነት ሰዎቹ ሰነፎች ናቸው"አለችው። አንድ ቀን ማለዳ እንደ ለመደችው አሻግራ ስታይ ያየችውን ማመን አቃታት። ልብሶቹ ያለወትሯቸው በጣም ነፅተዋል ባሏን ጠራችውና "ተመልከት ልብሶቹ ነፅተው!!!!!" አለችው። ባሏም "ውዴ.....በጠዋት ተነስቼ መስታወቱን ስላፀዳሁት እኮ ነው። እስካሁን የቆሸሸ የመሰለሽ ልብሶቹ ቆሽሸው ሳይሆን መስታወቱ ቆሽሾ ስለ ነበር ነው። አሁን በንፁህ መስታወት እውነታውን ተመልከቺ "አላት። ምን ለማለት ፈልጌ ነው:: ጥቃቅን ነገሮች እውነታን እንዳናይ ይጋርዱናል። የምናይበትን መነፅር ስናስተካክል ሁኔታዎችም አብረው ይስተካከላሉ። እስቲ የሰውን ጉድፍ ከመጠቆማችን በፊት ጉድፉ አይናችን ላይ አለመኖሩን እርግጠኛ እንሁን!! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ✦ የምንምግዜ ተወዳጅ የሆነው የናተው ቻናል! ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ https://t.me/joinchat/QgQwXxHyRsgxZDI0 ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Hammasini ko'rsatish...
የኔ ዘመን:🙈🙉🙊✍

የትም ያልተሰሙ እና አስደናቂ የሆኑ እውነታዎችን 🕵 እንዲሁም አንፍር አንፍር የሆኑ ቀልዶችን 🤣ማግኘት ከፈለጉ ይቀላቀሉን የኔ ዘመን የዘመኑ ምርጥ ቻናል Asteyayet lemestetna Promotion lemesrat kefelegu endihum yaltemchachu neger kalena left kemaletschu befit ngerun endinastekakil @ade_tan yanagrun

⚠️የኢትዮጲያው ሰይጣን ለአውሮፓው ሰይጣን የጻፈው ደብዳቤ⚠️😁😁😁 🗝 እንደምነህ ሰይጣን ያውሮፓው ወንድሜ እኔ አለሁ በመዝሙር በጸሎት ደክሜ። “አይጥ ሞቷን ስትል ስታበዛ ሩጫ ሄዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ።” የሚሉት ሆኖብኝ ኢትዮጲያ መጥቼ ይኸው እነሳለሁ ዕለት ዕለት ሞቼ። አንተ ግን እንዴት ነህ? እነዴት ነው አውሮፓ ነዋሪው በሙሉ? ‘ቸርች’ ሰርተውልህ ስምህን በመጥራት ያመልኩሀል አሉ። የእኔን አትጠይቀኝ…! እዚህ በቅዳሴ በአራቱም ማእዘን በማህሌት ፀሎት እግዜር ነው ሚወደስ… እሱ ነው ሚመለክ ሰርክ ቀንና ሌት። እኔማ መሮኛል…! ዘወትር መዋረድ ነጋ ጠባ ቅሌት። ግን አንተ እንደም’ነህ? ታገኛቸዋለህ ናኒን እና ሩኒን ‘ህይወት’ ሰጠሀቸው በመርፌ በኪኒን? እዚህ ኪኒን ብትሰጥ የለም የሚቀበል ሁሉ ዳንኩኝ ይላል እየጠጣ ፀበል። እኔማ ተቃጠልኩ… እዚም እዛም ስፍራ ውሃ እያፈለቁ… “በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ” በስመ ሥላሴ እያሉ ሰው እያጠመቁ ስንቱን የያዝኩትን በግድ አስለቀቁ። አንተ ግን እንዴት ነህ? እንዴት ነው አውሮፓ ጎዳናው መንገዱ? ለማኞቹስ አሉ? “ሆምለስ” ብለው ፅፈው ብሶት የሚያስረዱ። እዚ ያሉ ለማኞች አቤት ሲያናድዱ! “ምስኪን”ብለው ፅፈው ማሳጠር ሲችሉ በአዛኚቷ ❤️ማርያም❤️ ❤️በእግዚአብሔር❤️ እያሉ… የሰው አንጀት በልተው፤ የእኔን አንጀት ደሞ ያንጨረጭራሉ።(😂) አንተ ግን ደህና ነህ? እዛ አገር እንዴት ነው? ወጣቱ ፈጣን ነው? ወይስ ይዘገያል? በጭፈራ መሀል… ያንተን ቀንድ ፣ያንተን ዐይን ምልክት ያሳያል?(🤔) እዚህ ‘እኔን ተወኝ…! የሀበሻ ነገር ባህሪው ይለያል። ጭፈራ ቤት ገብቶ _ መጠጥ ሊጠጣ ያዝ‘ና በደሌ ‘ሚያስከፍተው ዘፈን… “እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ የግሌ”። / ኧ…ረ …! እንደው እ…ድ…ሌ! / እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ… ·· ላንተ ይቀርብሀል ዩኔስኮን ካገኘህ ‘ ባክህ ንገርልኝ ይቺን ጉደኛ ሀገር “ለሰይጣን ‘ማትመች” ብሎ ይመዝግብልኝ።(😇) 🔔የቅዱሳኑ ሀገር ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች ❗️❗️❗️ 🔔ጠላቶቿ በሙሉ አፈር ይልሳሉ ❗️ 🔔ታዲያ አሁን ግን ያን መንፈሳዊነት እያጣናው ነው ልበል ❓
Hammasini ko'rsatish...
ኑሮ መሮህ እራስህን ልታጣፋ ከሱቅ ገመድ ገዝተህ እየተመለስክ ድንገት መኪና ሲስትህ እንዴ ያምሀል እንዴ ገለኸኝ ነበር እኮ 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
መከላከያዎች መንገድ ላይ ይዘውክ ና ለውትድርና እንፈልግሀለን ሲሉህ አረ ነብሰ ጡር ነኝ ተዉኝ 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
ጫማዬ በጣም ከማርጀቱ የተነሳ አንተ ካልጣልከኝ እኔ እጥልካለው ሁኔታውስጥ ገብተናል 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
አፍንጫቹ ላይ ቀለበት እምታደርጉ ሴቶች ግን ትዳር ምን ምን እንደሚሸት ለማወቅ ነው 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
አንዱ ፍርድቤት ለምስክርነት ተፈልጎ ምስክር ሊሰጥ #ቁርአን ወይ #መፅሀፍ_ቅዱስ ሲሉት ዝም ብላቹ አንዱን አምጡት🙆🙆 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.