uz
Feedback
|| INAS ﷺ ||™

|| INAS ﷺ ||™

Kanalga Telegram’da o‘tish

۞ ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው። ISLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL © FOR CROSS :- @Hayatiiii12

Ko'proq ko'rsatish
930
Obunachilar
+124 soatlar
-77 kunlar
-2630 kunlar
Postlar arxiv
ጁሙዐ እንዴት ነበር? በreaction

ቀኑ ጁሙዓ ነው! ከቀናት ሁሉ ቁንጮ የሆነው ጁሙዓ! በዚህ ቀን አደም [ዐሰ] ተፈጠሩ። በዚህችም ቀን ሞቱ። በዚህችም ቀን ጥሩምባይቱ ትነፋለች! ቂያማ ይቆማል። የልብ ትርታ በሆኑት፤ የልቅና መላቅ ምክንያት ላይ ሰለዋትን አብዙ። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

ሁሉ ነገር በቀደር ነው። እጅህን አገጭህ ላይ ማስቀመጥህ እንኳ ቢሆን! አላህ የወሰነልህን ወደህ ተቀበል። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗ JOIN: || I
ሁሉ ነገር በቀደር ነው። እጅህን አገጭህ ላይ ማስቀመጥህ እንኳ ቢሆን! አላህ የወሰነልህን ወደህ ተቀበል። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

እህቴ ... 🍁አንቺ አግብተሽ ልጅ መዉለድ ያልቻልሺዉ እህቴ ሆይ! በእናታችን አዒሻ ተፅናኚ! 🌷አንቺ አግብተሽ የተፈታሺዉ እህቴ ሆይ! አግብተዉ በተፈቱት በሁለቱ በነቢያችን ልጆች በሩቀያና በኡሙ ኩልሱም ተፅናኚ! 🌹አንቺ ‘እድሜዬ ገፍቷል፣ ከንግዲህ ማን ያገባኛል!’ ብለሽ ፅልመት እንደዋጠሽ ያሰብሺዉ እህቴ ሆይ! በ40 አመቷ የወንዶችን አለቃ የሆነዉን ባገባቺዉ ከዲጃ ተፅናኚ! 🌺አንቺ እድሜሽ በሙሉ ሳታገቢ ያለፈሺዉ እህቴ ሆይ! እድሜዋን ሙሉ ሳታገባ ባለፈችዋ በኡሙል ሀኪም ተፅናኚ! 🌸አንቺ ባልሽ ከሞተብሽ ብኋላ ሌላ ወንድን ያላገባሺዉ ሴት ሆይ! ያቺ ከኡስማን ኢብኑ አፋን ሞት ብኋላ ‘ሌላ ወንድ አላገባም፣ የኡስማን ፍቅር ከልቤ እንዲወጣ አልፈልግም።’ ብላ ሌላ ወንድን ባላገባቺዉ በናዒላ ተፅናኚ! 🌼አንቺ ከባልሽ ሞት ብኃላ ያገባሺዉ እህቴ ሆይ! የፈፀምሺዉ ነገር ሀላል ነዉና ሀሳብ አይግባሽ ከአቡሰለማ ብኃላ የፈጥረቱን አይነታ የሆነዉን ረሱሉን ባገባቺዉ ኡሙ ሰለማ ተፅናኚ! 🌻አንቺ በአረመኔና በመጥፎ ባልሽ የተፈተንሺዉ እህቴ ሆይ! ‘እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!’ ባለዉ አረመኔ ባሏ በፊርዖን በተፈተነቺዉ አሲያ ተፅናኚ! አንቺ የከዲጃና የአዒሻ ልጅ፣ አንቺ የፋጡመቱ ዘህራዕ እህት፣ አንቺ የጀግኖች ልጅ፣ አንቺ የጀግኖች እህት! ላንቺ መልዕክት አለኝ!! ምናልባት አንድን ነገር ትጠዪ ይሆናል፣ ምናልባት አንድ ነገር ቅር ይልሽ ይሆናል፣ አላህ ግን ምናልባት አንቺ በጠላሺዉ ነገር ዉስጥ ብዙ ኸይር ነገርን አስቀምጧል። ልብሽን በየቂን እየመታሽ ‘ረዲና ቢሂ ቀሰመን!’ በዪ!! ሁሌም ጁምዓ ላይ እንድንቀራዉ በተመከርነዉ ሱረቱል ከሀፍ ላይ አንድ አስገራሚ ታሪክ አላህ ነገሮናል። ከድርና ሙሳ መንገድ ላይ እየሄዱ ከድር አንድን ምንም ያላጠፋን ህፃን ልጅ ይገላል። ለምን ያረገዉ መሰለሽ! ከድር ያን ህፃን ልጅ ባይገለዉ ኖሮ ያ ህፃን ልጅ አባቱና እናቱን ወደ ክህደት ይወስዳቸዉ ነበር። አላህም ያ ልጅ እንዲጠፋና በምትኩ መልካም ልጅን ለገሳቸዉ። በአላህ እስቲ ንገሪኝ! እነዚያ አባትና እናት አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀላቸዉን ይህን ሚስጥር ቢያዉቁ ኖሮ በዚያ ልጃቸዉ መሞት ያለቅሱ ነበር? እህቴ! ምናልባት እኮ አላህ አንድን ነገር ያራቀብሽ ላንቺ መልካምን ፈልጎ ነዉ። አላህ ደስ ያላለሽን ነገር የሰጠሽ ላንቺ መልካሙ ይህ ሆኖ ነዉ። እኔም ልክ እንድ ኡመርል ፋሩቅ ምዬ እነግርሻለዉ… «አንድ ባሪያዉ አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀለትን ሚስጥር ግልፅ ቢያረግለት ኖሮ አሁን አላህ ለሱ የመረጠለትን ነገርን እንጂ ሌላን አይመርጥም ነበር።» SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

«ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና "በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን!"» አሉኝ ይላል ኢብኑ ዑመር ውዱን ነቢይ። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔═══
«ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና "በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም እንደ መንገደኛ ሁን!"» አሉኝ ይላል ኢብኑ ዑመር ውዱን ነቢይ። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

ወንድሞቼ አራት ማግባት ብቻ ሳይሆን ከዙህር ሰላት በፊት አራት ረከአ መስገድም ሱና መሆኑን አትርሱ !!! SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

BEST CALLIGRAPHY 🎨 መግዛት የሚፈልግ INBOX ME @SEID_1X 📩
BEST CALLIGRAPHY 🎨 መግዛት የሚፈልግ INBOX ME @SEID_1X 📩

ሰላም ለነዚያ..........🕊️ ጥሩ እንቅልፍ ለማይተኙት ሁሌም የቦምብ ድምፅ እየሰሙ ለሚሰቃዩት ፍልስጤማውያን 💔 SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

ጁምዓ እንዴት ነበር እስኪ በሪያክሽን 🥰 SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

እውነት👍  ወይስ ሀሰት👎 ብዙ ግዜ እየተጎዳች የታገሰች ልብ የቆረጠች ቀን መመለሻ የላትም SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

ሙሐመድ ከሚለው የሰይዳችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስም መለያዎች በሶላት ውስጥ ተሸሁድ ላይ ሙሐመድ ያላለ ሰው ሰላቱ ባጢል ነው። ረሱሉላህ ﷺ እንድህ ብለውናል : " أَكْثِرُوا عليَّ مِن
ሙሐመድ ከሚለው የሰይዳችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስም መለያዎች በሶላት ውስጥ ተሸሁድ ላይ ሙሐመድ ያላለ ሰው ሰላቱ ባጢል ነው። ረሱሉላህ ﷺ እንድህ ብለውናል : " أَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصَّلاةِ في يومِ الجمعةِ ؛ فإنَّ صَلاةَ أُمَّتي تُعْرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جُمُعَةٍ ، فمَنْ كان أكثرَهُمْ عليَّ صَلاةً ؛ كان أَقْرَبَهُمْ مِنِّي مَنْزِلَةً ." رواه البيهقي " ጁምዐ ቀን እኔ ላይ ሰላት ማውረድን አብዙ .. የኡመቴ ሰለዋት ሁሌ ጁምዐ ቀን ይቀርብልኛል.. እኔ ላይ ያወረደው ሰለዋቱ የበዛ የበለጠ ወደኔ ቅርብ ይሆናል " #اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_ وسلم SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

✂️ አዲስ የተጅዊድ መፅሐፍ ለጀማሪዎችም ለአስተማሪዎችም ============================ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📙تقريب التجويد ✍إعداد أستاذ سراج هادي 📙 ተቅሪ
+4
✂️ አዲስ የተጅዊድ መፅሐፍ ለጀማሪዎችም ለአስተማሪዎችም ============================ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📙تقريب التجويد ✍إعداد أستاذ سراج هادي 📙 ተቅሪብ አት-ተጅዊድ ✍ አዘጋጅ: ኡስታዝ ሲራጅ ሃዲ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ============================ 🌟 ለተጅዊድ ጀማሪዎች የሚመከር አጠር ያለ ምርጥ መፅሐፍ። 🌟በውስጡ በርካታ የተጅዊድ ርዕሶችን በምስል ደግፎ ያቀፈ ሲሆን ገለፃዎቹ ለአረዳድ የቀረቡና ቀላል ናቸው። 🔴 ቁርኣንን በተጅዊድ ማንበብ የሁሉም ሙስሊም ግዴታ ነው። ለዚህ ደግሞ መማር ብቻ ነው መፍትሄው!🔴 መፅሐፉን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 +251906112233 ኸይረዲን ወይም በቴሌግራም አድራሻ 👉 @keyru134 👉 +251940032342 ኡስታዝ ኢብራሂም ወይም በቴሌግራም አድራሻ 👉 @ibro320

5ነገሮች 5 ነገሮችን ያመጣሉ 1 እስቲግፋር _ ሲሳይን 2 ብስጭት _ ቁጭትን 3 ሀያዕ ማድረግ _ ጥሩ ነገርን 4 ጥሩ ንግግር _ ቁም ነገርን 5 ማንበብ _ ሰፊ አስተሳሰብን እንደዚህ አይነት ጠቃሚ
5ነገሮች 5 ነገሮችን ያመጣሉ 1 እስቲግፋር _ ሲሳይን 2 ብስጭት _ ቁጭትን 3 ሀያዕ ማድረግ _ ጥሩ ነገርን 4 ጥሩ ንግግር _ ቁም ነገርን 5 ማንበብ _ ሰፊ አስተሳሰብን እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት

ለፈገግታ ''ከሚስቶችዎ ሁሉ ማንን አብልጠዉ ይወዳሉ ?'' ዐዒሻ ረ.ዐ ነቢዩን ሰ.ዐ.ወ ጠየቀች እሄኔ ነዉ ፈተና 😁 ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ፈገግ እያሉ ከእጃቸዉ ከያዙት ተምር አንዷን ሰጧት << በቃ ማታ ለይ ሁሉንም ሰብስቢያቸዉ ሁሉንም በነሱ ፊት አረጋግጥልሻለሁ ። ግን ተምር እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትናገሪ አሏት ። ትተዉ ወጡ ወድያዉ ወደሁሉም ሚስቶቻቸዉ ዘንድ ተራ በተራ ሄደዉ አንድ አንድ ቴምር በማከፋፈል << ተምር እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትናገሪ >> አሉ ። ቀኑ ጨለመ የማይደርስ የለ ሰዐቲቱ ደረሰች ሁሉም ተሰባስቧል ዐዒሻ የበላይነቷን እንዲያረጋግጡላት በጉጉት ጠብቃለች ። ዐዒሻም ተየቀች <<ከሚስቶቾዎ ማናችንን ነዉ አብልጠዉ የሚወዱት ? >> ብላ ጠየቀች መልሱ ከባድ ነዉ ሁሉንም ሚስቶች የነቢን ሰ.ዐ.ወ ለማዳመት ፈዘዙ ። ነቢ ሰ.ዐ.ወ ፈገግ ... ፈገግ አሉ በጣም የምወዳት ቅድም ተምር የሰጠሗትን ነዉ አሉ 😁 ተምሩን ቀን ላይ የተቀበሉት ሁሉም የነቢ ሰ.ዐ.ወ ሚስቶች ደስታቸዉ ልቦቻቸዉን እስኪፈነቅል ድረስ ተደሰቱ ። ፍትህ ፍቅር ብልሀት ..... በሙሉ የነቢ ሰ.ዐ.ወ ነበር ። صلو علل حبيب الهم صلي عال نبينا محمد SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

💜 ከእንቅልፍ መነሳትህ አላህ ተውባ ልታደርግ ሌላ ቀን ሰጥቶህ ነው እንጂ… የትላንትናውን ወንጀል እንድታሟላው አይደለም ። (የአሸናፊው ገለፃ) SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

ያ ኡመተ ሙሃመድ   ሰሉ አላረሱሊላህ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌

▫በቁርዐን ዉስጥ የመለያዉ ቀን በሚል የተጠቀሰዉ ዘመቻ የቱ ነዉ ?
Anonymous voting

▫በአይሁዶች የተገደለዉ ነብይ ማን ነዉ ?
Anonymous voting

አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ብዙ ወንዶች የሚለብሳት ጫማ ሆና ቀረች! SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌