ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ ኢስላሚክ የእውቀት ግብይት ማግኛ
أَلَمْ يَكُ نُطْفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمْنَىٰ የሚፈስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን? ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ فَجَعَلَ مِنْهُ الزَّوْجَيْنِ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡ ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
የአዲሱ ረቂቅ አዋጅ ጥናት‼ =================== የመንግስት እና ሃይማኖት ግንኙነት በኢትዮጵያ፤ ትናንት ዛሬ እና ነገ አዘጋጅ፦ የፌዴራል የፍትሕና የህግ ኢንስቲትዩት የሶፍት ኮፒ (PDF) መገኛ ሊንክ፦
https://t.me/MuradTadesse/35708♠ እያንዳንዷን መስመር ምን ታሲዛለች፣ ምን ትርጉም አላት፣ ምን ተፈልጎባት ነው ብላችሁ በጥንቃቄና በጥሞና አንብቡት። በተለይም ከኡማው ጥቅምና ጉዳት አንፃር! || t.me/MuradTadesse x.com/MuradTadesse fb.com/MuradTadesse ummalife.com/MuradTadesse tiktok.com/@MuradTadesse