cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በሴ ዲሽ

በሴ የዲሽ ቻናል 🎯ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ 🎯አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🎯የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል አጠቃለይ የዲሽ ስራና ፣እንዲሁም ስለ ሪሲቨሮች መረጃ የምንሰጥበት ቻናል ነው:: ለወዳጅዎ ያጋሩ። 📞+ 251954683101 +251949538267 🗣 ጥያቄ ✉ በሴ ዲሽ ለማንኛውም ጥያቄ 👇 @Faf_base

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
497
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"ሰዎች 666 ነው እስከሚሉ ድረስ ወጥረህ ስራ!" #አንቂ_ንግግር
Hammasini ko'rsatish...
አስኪ ደግሞ ትንሽ ፈታ በሉልኝ
Hammasini ko'rsatish...
ሂወት አንተ ባልከው መንገድ ሳይሆን ... . ወደቤቷ በሚያደርሳት መንገድ ነው ምትሄደው😂😜🚶‍♀️🚶‍♀️
Hammasini ko'rsatish...
Two girls fighting for a seat in ታክሲ #ረዳት: ታላቅ የሆነው ይቀመጥ ሲል ሁለቱም ወጡ
Hammasini ko'rsatish...
የድሮ ወንዶች ከፍቅረኛቸው💕 ጋር ውሃ ተራጭተው💦 ተጫውተው ነበር የፋቅር ግዜያቸውን ያሳለፉት... #My_brother አሁን ግን ተሳስተህ ወይም ለቀልድ ብለህ ፊቷ ላይ ውሀ ብትረጭ ማን እንደሆነች ስለማታውቅ ይቅርብህ😜😂
Hammasini ko'rsatish...
መንገድ ላይ ለአንድ የኔ ቢጤ 1 ብር ሰጥቼው ፡ ስራ መስራት እንዳለብኝ መክሮኝ 10 ብር ሰጥቶኝ ሸኘኝ😳😂
Hammasini ko'rsatish...
የዲሽ አቅጣጫ ለመፈለግ የምንጠቃማቸው ቀላል ፍሪኪዌንሲ ( Strong tp) 📡SES@22w(12530 V 30000 📡Amos@4w 11030 H 27500 📡Nilesat@7w 11512 H 27500 📡Ses5@5E 11766 H 27500 📡Eutelsat@7E 11554 H 30000 📡arebsat@26e 11919 H 27500 📡Eutlsat@36e(DSTV)12245 H27500 📡Yahsat@52e 11766 V 27500 📡Nss12@57e 11165 H 45000 📡Intelsat@68e 12727 H 26666 💥 የተለያዩ Original የሆኑ 4K ወይም HD ሪሲቨሮች|Digital Finders ፣ ዲሽ፣ TV ፣ LNB ፣ Wifi Antena እና ሌሎችም Original የዲሽ Accessorie በቅናሽ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ 🤝 https://t.me/base_dish https://t.me/base_dish አድራሻ: Adama
Hammasini ko'rsatish...
በሴ ዲሽ

በሴ የዲሽ ቻናል 🎯ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ 🎯አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🎯የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል አጠቃለይ የዲሽ ስራና ፣እንዲሁም ስለ ሪሲቨሮች መረጃ የምንሰጥበት ቻናል ነው:: ለወዳጅዎ ያጋሩ። 📞+ 251954683101 +251949538267 🗣 ጥያቄ ✉ በሴ ዲሽ ለማንኛውም ጥያቄ 👇 @Faf_base

Photo unavailableShow in Telegram
🖥️ፍላት ስክሪን ቲቪዎችን የሚያበላሹ 5⃣ ነገሮች 1⃣. ቮልቴጅ ⚠️ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የቮልቴጅ መጨመር እና መቀነስ ነው😡 አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው መቆጣጠሪያ #ስለሌቻው ቦርዳቸው ቶሎ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ 500 V Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ። 2⃣. የቲቪ የጀርባ መብራቶች (Backlight) #መቃጠል ⚠️ላይቶቹ ሚቃጠሉበት ወቅት ቲቪዎቹ ምስል ማሣየት አቁመው ድምፅ ብቻ ማሠማት ይሆናል ይህ ነገር እሚከሠተው የባክ ላይቶቹ እድሜ (life span) ሲያልቅ እና #ከፍተኛ ሀይል ሲመታቸው ይቃጠላሉ በቶሎ ማስቀየር ያስፈልጋል። 3⃣. ፅዳት ⚠️ስክሪኑ ላይ #Spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነው። ስክሪኑ በጣም Sensitive ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀላሉ ይበላሻል። ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁ ለስላሣ ጨርቅ ላይ ስፕሬውን በትንሹ በመርጨት ማፅዳት ይችላሉ። 4⃣. ኬብል ⚠️በክረም ወቅት #HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHDMI አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው። ⚠️በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው። 5⃣. የስክሪን መሰበር ነው። ⚠️በተለያዩ አጋጣሚዎች ስክሪን ይሰበራል ይሰነጠቃሉ ማሰቀየር #በጣም_ውድ ነው፤ ስለዚህ ልንጠነቀቅላቸው ይገባል። ⚠️ቲቪዎን #ከፍ አርጎ ግድግዳ ላይ መስቀል ያስፈልጋል። 🔥 በቅርቡ አዲስ ነገር ይዘን እንመጣለን እስከዛ Sharing is caring ❤️ Inbox Us 📩 @ibratis Call 📱 +251922960418
Hammasini ko'rsatish...
ይሄ የ SUPERMAX 2350 Power Tech ሶፍትዌር ነው። ⚠️⚠️ልብ የበሉ ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሉን በደንብ እያነበባችሁ። ቀን 06-06-2015
Hammasini ko'rsatish...
SM 2350-powertech_20150604.abs8.00 MB
SuperMax_SM2425_HD_PowerPlus_V2.33_13-07-2017.bin6.01 MB
SuperMax_SM9300_CA_HD_V2.30_08-11-2016.bin6.01 MB
SUPERMAX_HSJJ_SM9700CAGOLDPLUS_V1.27B2_150527.abs8.00 MB
አኔ ምለው አላችሁ አንዴ አዚህ ቻንነል አስኪ አለው ሚል 🖐️
Hammasini ko'rsatish...
👋