cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ابي نبراس الأثري

ይህ ቻናል የተለያዩ የሰለፈዮችን ደእዋ ና ሙሀደራ ይለቀቃል። join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
166
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አንዳንድ ግዜ ኡስታዜ ነው ብለሀክ ጥሩ መንሐጅ ላይ ነው ብለህ አብረሀው የምትሔደው አንዳንድ ኡስታዞች ላይ ከምትገምታቸው በታች ሲያዎረደብክ እር እንደዚህስ ባይል ጥሩ ነበር የሆነች ነገር ትፈጠርብሀለች,ላንተ ነው እንጂ እሱ ትክክል ነበር። አቢ ኒብራስ ሳዳትን ጂሕልና አባቱም ወንድሙም አጎቱም ነው,ብሎ ሲገልጠው ወይ እንዲህ አድርጎ ጨርሶ ባይገለው ብዬ ነበር ። ሰውየውም ቲኒሽ መደበቅ መሸፈን አቅቶት ጥቅልል ብሎ ባንድ ግዜ ወድቀ ሲል እንኳን ለሚከተለው እኔን ደበረኝ። አያስጠላም አያሳፍርም።እሺ አያቅም እንበል ግን በ21 ዘመን ያለ ሰው ሰወዲቅ ሐስፓልት ላይ አይወድቅም። ተወደቀም ሳይነቃበት ነው።ግን እኔምለው ኪታብውና እሱ የሚተያዩት ደዕዋ ሊል ሲፈልግ ግዜ ብቻ ነው እንዴ። ቲኒሽ እንኳ ከሚቀራቸው ኪታቦች ፈህም እርዝራዥ አይረዳም እንዴ በጣም ግራ ያጋባል። 100,0000 members ሞላለት ተብሎ እንኳን ደስ አላቹህ ሲባባሉ ነበር ግን መባል ያለበት እንኳንም አሳፈራቹህ ነበር መባል ያለበት።
Hammasini ko'rsatish...
📌ሰወች ጀርህ ወተዕዲል ለምን ይፈሩታል ⁉️ ➪◉ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ((ረሂመሁሏህ)) ▩ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ:- ►ጀርህ ወተዕዲልን ለምን መረጣችሁት!?!? ►ጀርህ ወተዕዲል በጣም አስፈላጊ ነው እሱ ከሌለ ወይንም ከተውነው የባጢል ሰወች የሰወች ገንዘብን አላግባብ ይበላሉ ባጢልነታቸው ጀርህ ወተዕዲል ካልተገለፀ አይታወቁም ስለዚህ ኢኺዋኖችም ሆኑ ሌሎች የጥሜት ቡዲኖች ጥሜታቸው እና ሁኔታቸው ለህዝበ ሙስሊሙ መግለፅ ግደታ ነው!! 🎙((መልሳቸውን ከኦደወው ያዳምጡ ብዙ እውቀት ይቀስሙበታል))👂 ✍ዳዓዋ-ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉ ◉للإشتراك اضغط هنا⬇️ https://t.me/dawaslafiyawlobesitema/764
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20180110-WA0011.mp31.88 MB
🇵🇸🕌ቁድስ የማን ነው ⁉️ 🍃በታላቁ ሸይኽ እብኑ ኡሰይሚን الله ይዘንላቸው!! 🍔ባጭር ንግግር ብዙ ጥቅሞች ያገኙበታል ""!!!! ሁሉም👂👂 ሊያዳምጠው የሚገባ!!! 👉ሼር ይደረግ ""!!!!! https://telegram.me/abuhyider🇵🇸
Hammasini ko'rsatish...
2.26 MB
📮ቁ12 አዲስ ሙሃደራ ከየመን تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة تقدم لكم هذه الكلمة القيمة 📚አዲስ ሙሃደራ ከሸይኽ ባገዝዋ መርከዝ (የመን አሰይቃ) 💫بعنوان: أهمية الإخلاص 💫የኢኽላስ አሳሳቢነት በሚል ርእስ 🎙️ للأخ الفاضل أبي قتادة عبدالله بن مزمل الحبشي حفظه الله 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው 🕌 ألقيت في الجامع الكبير بالسيقة 🕌 በመስጂድ አልጃሚእ አልከቢር (የመን አሰይቃ) بتاريخ - 6 -شوال - ١٤٤٢ ሸዋል -6- 1442 ሂጅራ تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5388 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/165804296944813‌‌
Hammasini ko'rsatish...
أهمية الإخلاص.mp310.85 MB
"[850 -939] السؤال: ذكرتم حفظكم الله أن سورة الفاتحة متضمنة لتوحيد الأسماء والصفات، فمن أين نأخذ هذا منها؟ الجواب: سبحان الله! الرحمن الرحيم ما هو هذا اسم وصفة الرحمن اسمه والرحمة وصفته هذا موجود، الله هذا اسم الألوهية صفته وهكذا رب العالمين الرب اسمه والربوبية صفته وكل اسم من أسماء الله يشتق منه صفة من صفاته ليس هناك اسم لا يشتق منه صفة أبدا. ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ الشيخ #صالح_الفوزان انشرها ليعم النفع وتلقى الأجر تنفيذ #مشروع_كبار_العلماء"
Hammasini ko'rsatish...
850.mp42.06 MB
ለጀምዕዮች ሁለት ጥቅሞችን ስናበረክትላቸው እንሱም ሁለት ነገርን አብርክተውለናል. ምንዲን ነው የዋልንላቸው. ---- 1ኛ ሚለዬን ሰዎችን እያጠፉ ከሆነ ግማሽ ሚሊዬኑን ስንቀማቸው, ወንጀላቸው ይቀንስላቸዋል. 2ኛ እራሳቸውን ከኩፍረያት ውጡ ብለን ስናስጠነቅቃቸው,ከጥፋታቸው እንዲወጡ ምምከራችን ለነሱ ትልቅ ጥቅም ነው. ---- የነሱ ውለታ ምንዲን ነው ከኢኽዋኖች እደንምንም ብለው መንጪቀው አወጥተው ቲኒሽ አቂዳ ያስተምሩና ሐዳድያ ቡድን አለ ከየመን የመጣ መንሓጅ ነው በተለይ በተለይ ሙስጦፋ እሚባል አለ እሱን በደንብ መጠንቀቅ አለብህ ብለው እንካ የኸድርን ረደ ስማ ይሉታል ኸድረም ሙስጦፋ ኢንሂራፍ አለበት የሱን ሪከርድ ማድመጥ አይቻለም ይልና ትልቅ የአቂዳና የምንሐጅ ችግር ነው ብሎ በጉጉት ሲጠብቅ እነ ኸድር ከሚሴ ዓይንና ሐምዝን አይለኝም ሲለው ኽድር ከሚሴ, ይን ረደ ሲሰማ የነበረብት ጥላቻ ወደ 35% ዝቅ ይልበታል ሌላ ረድ ፍለጋ ይጀምራል,ረዳቸው ውል የለለው 9 ቁጥሩ ማስቆጠረ ያልቻለ ቡድን ሁኖ ያገኜዋል. አጥቂው ወድኋላ መጥቶ 5 ቁጥሩ ተከላካይ ወደፊት ለማጥቃት ሲዎጣ አጥቂያችን ጎል ማግባት አልቻለም እኔ ልሞክር ብሎ ወደፊት መስመር መውጣት ሲጀምር የሙስጦፋን ረድ በራሱ ሊረዳ ለማዎቅ ሲፈልግ ረዶችን ማደመጥ ይጀምራል ሲያደምጥ ከበረኛው እሰቀ አጥቂው መሉ ቡድን መሆኑን በደንምበ ሲውቅ ኸድር በአሳማኝ ጎል ጥበብ በተሞላብት ብቃት 100% ኳስን ሜዳ ላይ በማንሸራሸር ያለምንም ፋዎል በምሓልም በግራ ክንፍ በቀኝ ክንፍ አጣድፎ የሚጫዎት ቡድን መሆኑን ሲያረጋግት የኸድር 3:0 መዘረር ራሱ 200% እንደተሸነፋ በራሱ ያረጋግጣል ማንንም ማማከር ሳይፈልግ በራሱ ወደ ንፁሓ ሰለፍያ ይቀላቀላል. 2ኛ ሙስጦፋ ሙስጦፋ እያሉ የማያወቀው ሁሉ እንደያወቀው የሚያደምጠው ሀሉ እንዲያደምጥ ,የሚያዎሩት ዉሸት እንደሆነ ከራሱ ይሰማል ይረዳል.ጥላቸውን ገፍዎ ይቀላቀላል.
Hammasini ko'rsatish...
☄ቁድስ የማን ነው ⁉️ 🍃በታላቁ ሸይኽ እብኑ ኡሰይሚን الله ይዘንላቸው!! 🍔ባጭር ንግግር ብዙ ጥቅሞች ያለው ነው!! ሁሉም👂👂 ሊያዳምጠው የሚገባ!!! ሼር ይደረግ https://telegram.me/abuhyider
Hammasini ko'rsatish...
2.26 MB
بسم الله الرحمن الرحيم 🎀نصيحة للنسآء السلفيات🎀 ➪◎ 24 ሠዓት በፊስቡክ ኦላይን❌ ◎الأول تعلم علم الواجب قبل من للنشر الفوائد!! 📚በመጀመሪያ እውቀት መማር ግደታ ነው ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ከማሰራጨት🔉 ➢አንች ሰለፊያ እህቴ ሆይ ተይ ተመከሪ ላንች ይጠቅምሻል‼️ ➛አንች 24 ሠዓት ሙሉ በፊስቡክ መናሃሪያ እየዎልሽ ጌታሽ ግደታ የደርገውን እውቀት መቸ ልትፍልጌው ነው⁉️ ➛መጭው ትውልድስ ካንች ጠቃሚ ውርስን ምን ይርከብሽ⁉️ ➛አንች ተበላሸሽ ማለት እኮ ቤተሰቦችሽ፣ባልሽ፣ልጆችሽ፣የአከባቢሽ ማህበርሠብ መበላሸት ዎነኛ መሰርት ነሽ‼️ ➛ያንች መስተካከልና የሠለፎ መንገድ(ፋና)መከተልሽ የዚህ ሁሉ ጥፋት መላሽና መስተካከል ትልቅ መሳሪያ ነሽና ተመለሽ እህቴ ሆይ‼️ ➛በአሁኑ ሠዓት ከተራው ሙስሊም ሴቶች በበለጠ ሁኔታ هداهم الله መንሃጂን ተርድተናል እኛ ሠለፍ ነን በሚሉ አብዛሃኛዎቹ ሴቶች ውስጥ ሸይጧን ገብቶባቸው ስጫውትባቸው ይስተዎላል‼️ ➛ለሰው የመክራሉ እራሳቸውን ርስተው መገድ ስተው ጎዳናን ለቀው ሲሂዱ በኢስላም መነፆር ፍንትው ብለው ግልፀ ይታያሉ‼️ ➛ከነዚህም መካከል:- ❶➛የማይርባና ተጨባጭ የሌለውን ነገር በመፖሰት ሰዎችን በኮሚንት እንዲጨቃጨቁና እራሳቸው ሰዓታቸውን አቃጥለው የሌሎችንም ሰዓት እንዲቃጠል ማደርጋቸው‼️ ➋➛እራሳቸው ለነሡ ከማይፍቀድላቸው ወንዶች ጋር እዚያው እተለጠፍበት ነገር ስር ኮሚንት መፆፆፍ(መመላለሳቸው)‼️ ➌➛ቻናልና ግሩፕ በማብዛት የዚያን ሁሉ ቻናል(ጉሩፕ)የሚሠራጨውን ነገር እነሡም በማሠራጨት በነሡ ላይ ግደታ የተደርገባቸውን የእውቀት መፈለጌያ ሳዓታቸውን ለሡና (ለአጂር ብለው)ሰዓታቸውን ሁሉ በዚህ ነገር ማቃጠላቸው የሚገርመው ነገር ከሚያሰራጩት ነገር ላይ ስህተት እንዳለው እንኮ ጠቅቀው አለማወቃቸው‼️ ➍➛የእውቀት መማሪያ ሰዓት አለመስጠታቸው ምክኒያት በነዚህ ነገሮች መሽጉል በመሆን የእውቀታቸው ደርጃ የወርደ ብሎም የእምነታቸው ጥንካሬ መድከማቸው‼️ ➎➛በማያገባቸውና በማይመለከታቸው ነገር ሰለፍልፎና ሲዘባርቁ ሰዓታቸውን ማቃጠል ይደሞ ከልብ ድርቀት አንዱ በመሆኑ ከዚህ ነገር እራሳቸውን አለማራቃቸው‼️ ➛እነዚህን ሁሉ ስህተቱችና ድክመቶች ከሰለፊያ ሴቶች ማይት ከባድ ከመሆኑም ባሻገር በጣም ያማል‼️ ➛ወዲ የሠለፊያ እህቴ በንች ላይ መታየት የሌለባቸውን እነዚህን ነገሮች ባንች ላይ ማየት ኢኽዎን፣ጀምዕይ፣አህባሽ ወዘተ የተለያዪ የጥመት ቡድን ሴቶች ወደ ትክክለኛ ሰለፊያ ለመምጣት የሚጠሉበት በጣም ትልቅ ምክኒያት ሰለሚሆን ተስተካከይ ‼️ ➛በእውቀትሽ ጠካራ፣ ቁጥብ ጥንቁቅ፣ ስቱር፣ውድ ለመሆን የሠለፎችን መገድ ተከተይ አንችን ከሚያበላሽሽ መስመር ራቄ‼️ ➛ተሰተሪ አካልሽ ሂዶ አለመልከስከሱን አትይ ከእጂሽም ፣ከአይንሽም፣ከጆርሽም፣ከምላስሽም፣ ጥብቅ ሁኝ አትልከስከሺ‼️ ➛እውቀት በማስመሰል፣ቻናል(ጉሩፕ በማብዛት)በዚህ መልኩ አይደለም እውቀት የሚገኝው‼️ ➛ይልቁንስ የእውቀት ደርጃን የሚያሲዘው:- በመማር ፣በመልፍት፣ ያወቁትን በመስራት ፣ሰዎችን ወደ አወቁት ነገር መጣራት ቢሆን እንጂ‼️ ➛አጂርን(ሡና የሆኑ ነገሮችን መፍለግ ያለብሽ )ዎጂቡ የሆኑ ነገሮችን አስቀደመሽ መሆን አለበት‼️ ➛በሚዳያ ሰዎችን ከመምከርሽ በፊት አንቸ መጀመሪያ ተስተካከይ ድንሽ ባዘዘሽ መልኩ ቀጥ በይ አስመሳይ አትሁኝ‼️ ➛ለሚመለከትሽም ለሚከተልሽም የጡሩ ዓርያ ተምሳሌት ሁኝ‼️ ➛መጣችልን እንጂ እጭ መጣችብን እስከሚሉሽ አትሁኝ ተሰተሪ የእስላምን ስነስርዓት ተላበሽ‼️ ➛ሰነ-ስርዓት መኖርሽ ላንች ውበትሽ ነው ሰለፊያ ሴት ላይ ያውም ግድ ነው‼️ ➛የሚመለከቱሽ ዎንዶችም ይታዘቡሻል ፣ይጠሉሻል፣ቶሎ ወደ ትዳር እንዳትገቢ ይህ ተግባርሽ ትልቅ መሰናክል ይሆንብሻልና ከዚህ ተግባርሽ ተቆጠቢ እራስሽን ተቆጣጠሪ‼️ ➛እር እንዳውም ትዳር የያዙትን በአንች ምክኒያት የትዳር መፍርስ ሰበብ ልትሆኝም ትችያለሽ‼️ ➛እህቴ ሆይ ትዳርም ብትይዥ ባልሽ ባንች ላይ ያለውን ታማኝነትሽን፣ፍቅሩን ያጉልብሻል ተጠንቀቄ ‼️ ➛ኽይርን ነገር(አጃር ያለውን ነገር ስታሰራጭ)አንችን፣ሰዓትሽን፣አማናሽን በማይጎዳበት መልኩ ተጠቀሚ‼️ ➛ፊስ ቡክ ላይ የምታሰራጭው ነገር ለሠዎች ይጠቅማል ብለሽ ካሠብሽ በቀን ቢያንስ 30 ወይም 15 ደቂቃ በቄሽ ነው‼️ ➛24 ሠዓት ሙሉ በፊስ ቡክ ማሳለፍ የሁለቱም ሃገር ክስርት ነው‼️ ➛ሠዓትሽን በአግባቡ ተጠቀሚ ክፍለ ግዜ መዲቢለት አለበለዚያ የተነሳኤ ቀን ከሚያስጠይቀን ነገር መካከል ሠዓት አንዱ በመሆኑ እዳትጠየቄብት አሁኑ ተመለሽ ‼️ ◎🌸اللهم يهدينا ويهديكم على صراط المستقيم وثبت قلوبنا على الحق جميعا النسآء السلفيات🌸 ✍🏻بالقلم أم عبدالحفيظ🍃 👑كوني زوجة صالحة على الجاد 🎀 https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada
Hammasini ko'rsatish...
ፍልስጢን የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችንን እናቶቻችንን ልጆቻችንን በዱአ አንርሳቸዉ በአላህ አላህ በቃቹ ይበላቸዉ 🤲
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.