cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

👑አማኝ ሴት ስጦት እንጅ ምርጫ አደለችም👑፤ጠንካራዋ ወጣት በተውሂድ ያበበች»ከቢድአ ርቃ በድኗ የፀናች።📚

👉✨ለቀጣይ ትውልድ ተውሂድን እንጅ✨✨ 👉 ሽርክን፣ቢድኣ እና ባጢልን አናወርስም🥀 رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّار🌹✨

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
قالَ رَسُولُ اللّٰهِ ﷺ : « ذاقَ طَعْمَ الإيمانِ مَن رَضِيَ باللَّهِ رَبًّا، وبالإسْلامِ دِينًا، وبِمُحَمَّدٍ رَسولًا ». የአሏህ ጌትነት የወደደ የኢስላምን መርህ የተከተለ የሙሀመድ መልዕክተኝነትን ያፀደቀ ሰው የኢማንን ጣፋጭ ጣዕም ቀምሷል። مُسلِم ٣٤•
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
➧ሴት እህቶቻችን ለሴት እህቶቻችን ሊጨነቁላቸው ይገባል! ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አልዋዲዒ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:–ይህ ኢስላማዊው ማህበረሰብ ሙስሊም እህቶቿን የጥፋትና የማጥፋት ተጣሪዎች እንዳይወስዷቸው (ወደጥፋት እንዳይነጥቋቸው) ዘንድ በጣም የሚያሳስባት ሴት ያስፈልገዋል!" [📚 አልኢንቲሳር ሊሑቁቂ:’ልሙእሚናት ገፅ 6 📚] 👉የሚያሳዝነው የአጥፊዎቹ ተጠናክሮ መስራት ሳይሆን የአልሚዎቹ ማንቀላፋት ነው! የነቃሽ እህቴ ሆይ ለሌላው ሙስሊም እህትሽ አስቢላት ኢስላምን በጥልቅ እንድትረዳ የበኩልሽን አስተዋፅኦ አበርክቺ! ቢያንስ መሰረታዊ የዲን እውቀት ይኖራት ዘንድ ጥረት አድርጊ! "ያወቀ ይነቃል" ነው በማሳወቅ ላይ በርቺ ተበራቺ!! አደራሽን ከእዝነት ከርህራሄ የመነጨ አካሄድን ተላበሺ ያኔ የሸፈተች እህትሽን ልብ መግዛት ትችያለሽ!! 👉አላህ ባለሽበት የኢስላም ገፅታን የምታስወቢ ሌሎች እህቶችሽን ለማቅናት የምትለፊ የዲን ጀግና ሁኚ አላህ አንቺንም እኔንም በድናችን ላይ ጠንካራ አድርጎ የሌሎች እህቶቻችን የመቀየር ሰበብ ያድርገን!!✍
Hammasini ko'rsatish...
➡️ የሴቶችና የዱንያ ፈተና 〰〰〰〰〰〰〰〰 ♦️የእስራኤል ልጆች የመጀመርያ ፈተና በሴቶች ነበርhttp://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
የሴቶችና የዱንያ ፈተና.mp33.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔴ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም ዝግጂት📢 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🕌 በ "አል-ኢህሳን የዬቲሞች ሴንተር እና የመርከዝ ግንባታ ግሩፕ ↓↓↓ t.me/AlihsanCharityAssociation t.me/AlihsanCharityAssociation ▪ዛሬ ማታ እሮብ ምሺት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ታላቅ እና ደማቅ ሙሐደራ ተደግሷል 🎙#ተጋባዥ_እንግዶቻችን ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ 1➛አቡ ፈውዛን(አብዱ ሹኩርحفظه الله ርዕስ> የጥላቶቻችን መብዛት እና መከላከያ መሳሪያ ማነሱ 2➛አቡ ዑሰይሚን (አብዱሮህማን حفظه الله ርዕስ> ሽርክ እና ማህበረሰባችን 3>በወንድም አቡ ዑበይዳ حفظه الله ርዕስ> እውቀት እና ጥቅሞቹ 4➛በወንድም ኑረዲን (አቡ ፋሩቅ حفظه لله ርዕስ> ኢስቲቃማ الاستقامة على الدين: البواعث والفوائد #የመድረኩ_መሪዎች➘➘➘ በአቡ ሂበቲላህ በወንድማችን ሁሴን እና ሳላሃዲን ➻ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖሩናል። መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል። ➧ሙሐደራዉ የሚተላለፍበት ግሩፕ👇 t.me/AlihsanCharityAssociation t.me/AlihsanCharityAssociation
Hammasini ko'rsatish...
👉 የወጣትነት ዒባዳ ትርፉ ‏َقال الله تعالى : وَوَهَبْنَا لَهُ إِسْحَاقَ وَيَعْقُوبَ ۚ كُلًّا هَدَيْنَا ۚ وَنُوحًا هَدَيْنَا مِن قَبْلُ ۖ وَمِن ذُرِّيَّتِهِ دَاوُودَ وَسُلَيْمَانَ وَأَيُّوبَ وَيُوسُفَ وَمُوسَىٰ وَهَارُونَ ۚ وَكَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ الأنعام ( 84 ) " ለርሱም ኢስሐቅን (የልጅ ልጁን) ያዕቁብንም ሰጠነው ፡፡ ሁሉንም መራን ፡፡ ኑሕንም በፊት መራን ፡፡ ከዘሮቹም ዳውድን ፣ ሱለይማንንም ፣ አዩብንም ፣ ዩሱፍንም ፣ ሙሳንም ፣ ሃሩንንም (መራን) ፡፡ እንደዚሁም በጎ ሰሪዎችን እንመነዳለን "፡፡ قال العلامة عبد الرحمن السعدي – رحمه الله – عند هذه الآية : " فمن عامل الله في حال صحّته وشبابه وقوته ؛ عامله الله باللطف والإعانة في حال شدته ، ومن كان مطيعاً لله لاهجاً بذكره في حال السراء أغاثه الله وأنقذه من المكاره والضراء ،‏ لا سيما عند انتقاله من الدنيا في تلك الشدائد والكروب ، فإن الله يلطف به ويثبته فيخرج من الدنيا على غاية المطلوب ، ولقي ربه وهو راضٍ عنه حيث قدم رضى ربه على كل محبوب ". الفواكه الشهية في الخطب المنبرية (١٣٩/١-١٤٠) ኢማሙ ሰዕዲይ የተባሉ የተፍሲር ለቅ ከላይ የተገለፀውን አንቀፅ አስመልክቶ እንዲህ ይላሉ : – " አላህን በወጣትነቱ ፣ በጤናው ፣ ጉልበት ባለው ጊዜ የተገዛው ሰው ( በመልካም የተገናኘው ) አላህ በእዝነቱና በሩህሩህነቱ በጭንቁ ጊዜ በመልካም ይገናኘዋል ። አላህን በደስታው ጊዜ ታዛዥና እሱን በማስታወስ የሚዘወትር ከነበረ አላህ በመከራና ችግር ባኘው ጊዜ ይረዳዋል ። በተለይ ከቅርቢቱ ዓለም ወደ አኼራ በሚሸጋገርበት ጊዜ ከዛ ጭንቅና መከራ ያወጣዋል ። አላህ ያዝንለታል ፅናቱን ይሰጠዋል ከዱንያ በሚፈለግ መልኩ ሩሑ ይወጣል ። ጌታውንም ከሱ ስራውን የወደደለት ሆኖ ይገናኛል ። ከሚወደድ ነግር ሁሉ የጌታውን ውዴታ አስቀድሟልና " ። – ከዚህ የምንረዳው ወጣት ሆኖ የዚያን ምርጥ የአላህ መልእክተኛ የሆነውን የነብዩላሂ ኢብራሂምን መንገድ የተከተለ አላህ ለኢብራሂም ዘሮቹን እንደመራለትና የሁለት ሀገር ስኬት እንደሰጣቸው ሁሉ እነርሱን በመልካም ፈለግ የተከተለንም ተመሳሳይ ምንዳ እንደሚመነዳው ነው ። https://t.me/LemawkmtaryehulumGdetanew
Hammasini ko'rsatish...
👑አማኝ ሴት ስጦት እንጅ ምርጫ አደለችም👑፤ጠንካራዋ ወጣት በተውሂድ ያበበች»ከቢድአ ርቃ በድኗ የፀናች።📚

👉✨ለቀጣይ ትውልድ ተውሂድን እንጅ✨✨ 👉 ሽርክን፣ቢድኣ እና ባጢልን አናወርስም🥀 رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّار🌹✨ የሰለፍያ እንስት ውብ ነች ጧሊበቱል ኢልም 📖📚ስትሆን ይበልጥ ውብ ትሆናለች ✍

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.