cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የአማኞች ኅብረት

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
7 244
Obunachilar
-824 soatlar
-297 kunlar
-12530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👍 5😁 2
🥰 5 1👏 1
06:33
Video unavailableShow in Telegram
👍 2 1
#ለበለጠ_መረጃ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/ ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY ቴሌግራም፦ https://t.me/EGBCC ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
1
ምነን ብወደኝ ነው       ምነን ብወደኝ ነው አምላክ የሞተልኝ       እንደምታረድ በግ ለእኔ የተነዳልኝ       መስቀል ተሸክሞ ደፋ ቀና ያለው       የእሾህ አክልል ለብሶ ለእኔ የቆሰለው ምነን ብወደኝ ነው     ሞተን የሞተልኝ ሸክመን ያራገፈው     የደም ላብ አውጥቶ ልብሱ የተገፈፈው     በቀራንዩ መስቀል ላይ ለእኔ ተንጠልጥሎ      ምህረት ያለበሰኝ የእኔን እዳ ከፍሎ ምነን ብወደኝ ነው      ክብሩን ሁሉ ጥሎ ከሰማይ መምጣቱ      ሀጢአተኛ ሳለው ለእኔ መቃተቱ       መገረፍ ጥማቱ በውርጭ መመታቱ      መራቆት ማልባቱ ደምግባት ማጣቱ ምነን ብወደኝ ነው ፍቅር ብቻ          ስተፋ ዝም ያለው ጸጋ ያጎናጸፈው          ከሰማያት ወርዶ ለእኔ የተገረፈው          ወገን ያልሆኑቱን ከአባቱ ያስታረቀው ፍቅር ብቻ          አምላክ ሰው መሆኑ ደምቶ መጠማቱ          በመስቀል ላይ ሆኖ ጎኑ መወጋቱ           ለሀጢአተኛ ሰው ተሰቅሎ መሞቱ           ሰውነቱ ቆስሎ ምራቅ መተፋቱ ፍቅር ብቻ           እርሱ ግን ዘላለም ለርስቱ ለየና            አጽንቶ አቆመ ጽድቁን አለበሰና            ልጆቹ አደረገን በደሙ ዋጀና ፍቅር ብቻ Praise the God by poem
Hammasini ko'rsatish...