uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 800 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 302-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 574-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 800 obunachiga ega bo‘ldi.

05 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -180 ga, so‘nggi 24 soatda esa -4 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 27.40% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.60% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 779 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 910 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 06 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 800
Obunachilar
-424 soatlar
-247 kun
-18030 kun
Postlar arxiv
በሊባኖስ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ወደ አገር ለመመለስ ለተመዘገባችሁ ዜጎች ==================== በሊባኖስ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን ወደ አገር ለመመለስ ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሰነዶች ዝግጅት፣ያልተሟሉ መረጃዎችን ለማሟላት እና የጉዞ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የተመዘገቡ ዜጎችን በአካል ቆንስላ ጄነራል ፅ/ቤት እንዲቀርቡ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለጸው ፕሮግራም መሰረት ብቻ በቆንስላ ጽ/ቤቱ የስራ ሰዓት እንድትመጡ እናሳስባለን፤ 1. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከA እሰከ D ባለው የሚጀምር ሰኞ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 4 ቀን 2024 2. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከE እሰከ L ባለው የሚጀምር ማክሰኞ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 5 ቀን 2024፤ 3. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከM እሰከ S ባለው የሚጀምር እሮብ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 6 ቀን 2024፤ 4. የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል በእንግሊዝኛ ከT እሰከ Z ባለው የሚጀምር ሀሙስ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 7 ቀን 2024 መሆኑን እየገለጽን ከዚህ ቀደም የሰጣችሁትን መረጃ ለማረጋገጥና ለተጨማሪ አገልግሎት ይረዳ ዘንድ በምትመጡበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡ 1. ሙሉ ስም ከነአያት በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ 2. የተመዝጋቢ 4 ፎቶግራፍ (ሶስት በአራት) 3. የእናት ስም 4. ትውልድ ቀን (በፓስፖርት መሰረት) 5. የትውልድ ቦታ 6. ፓስፖርት ቁጥር 7. የኢትዮጵያ አድራሻ 8. የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር 9. የሊባኖስ ስልክ ቁጥር 10. በሊባኖስ የቆይታ ጊዜ 11. ልጅ ያላችሁ የልጆች የተረጋገጠ ሙሉ ማስረጃና ፎቶግራፍ ማሟላት ይጠበቅባችኋል፤ #ማሳሰቢያ 1. በግንቦት ወር በማስ ትራቭል የተመዘገባችሁና ስማችሁ አምነልአም የገባላችሁ ዜጎች ይህ ማስታወቂያ አይመለከታችሁም፡፡ 2. ፓስፓርት፣ ፓስፓርት ኮፒ ወይም ፓስፓርት ቁጥር ያላችሁ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባቸኋል 3. ከተመደበበት ቀን ውጭ የሚመጣ አይስተናገድም፤ 4. ተመዝጋቢዎች ፎቶአቸውን በመያዝ በአካል መገኘት ይጠበቅባቸዋል፤ 5. በምዝገባው ወቅት 4 ( ሶስት በአራት) የሆነ በጀርባው ላይ ስማችሁ የተጻፈበት ፎቶ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል

القارئ_عبدالله_القرافي_يا_أيها_الذين_آمنوا6.42 MB

معنى قوله تعالى في وصف عباد الرحمن: ﴿وَإِذا خاطَبَهُمُ الجاهِلونَ قالوا سَلامًا﴾
معنى قوله تعالى في وصف عباد الرحمن: ﴿وَإِذا خاطَبَهُمُ الجاهِلونَ قالوا سَلامًا﴾

تلاوة من سورة غافر للقارئ الشيخ د. #ياسر_الدوسري

☞ የንፀህና ወሳኝ ነዉ! ሰዉን ከሚያስንቁት ነገሮች ነዉ። ⸙ ብብት የሚባለዉ አካል ከስር ከስር መፀዳት አለበት ዶዶራንት የለም ምናምን አዎ ሁሉም ሀብታም አይደለም 🍋ሎሚ የለም ?....! 𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1

ሴቶች ማለት ደሞ አለማችን ላይ ወሬን በፍጥነት ከኢንተርኔት በላይ በፍጥነት የሚያዳርሱት እነሱ ናቸዉ። =

•• قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين : التواصل بين المُتحابين على غير وجهٍ شرعي هذا هو البلاء؛ وهو قطع الأعناق والظهور؛ فلا يحل في هذه الحال أن يتصل الرجل بالمرأة؛ والمرأة بالرجل؛ ويقول إنه يرغب" في زواجها؛ بل يخبر وليها أنه يريد زواجها؛ أو تخبر هي وليها أنها تريد الزواج منه؛ كما فعل عمر رضي الله عنه حينما عرض ابنته حفصة على أبي بكر وعثمان رضي الله عنهما . وأما أن تقوم المرأة مباشرة بالاتصال بالرجل فهذا محل فتنة" . ‏‌‏
أسئلة الباب المفتوح ( السؤال رقم ٨٦٨ )
= t.me/https_Asselefya1

•• قال تعالى : ﴿فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ﴾ ينبغي أن يُعلم أن هذه الآية فيها جماع صفات المرأة الصالحة. ‏‌‏⤶ الشيخ عبد الرزاق البدر وفّقه الله🌹

በእውቀት ላይ ዘውትር.mp33.24 KB

ነገሮችን ለመርሳት ቀላሉ መንገድ አሏህን አብዝቶ ማስታወስ ነው!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

﴿ وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ حِينَ تَقُومُ ﴾ سورة الطور عمر بن عبدالعزيز قناة تلاوات بلا مايكات

በምናወራው ነገር ሁሉ ሀላፊነት መውሰድ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ⑥ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🛑👉አረብ ቤት የምትሰሩ እህቶች ተጠንቀቁ። ምግብ ከቆሻሻ ጋር ደብልቃች አትጣሉ። አጠራቅማችሁ ውሀ ውስጥም አትጨምሩ። ይህ ነገር ብዙ ሴቶች በየእለቱ የሚፈፅሙት ጥፋት ነው። የአላህን ኒእማ ከመካድ የሚቆጠር ወንጀል ነው። የአላህንም ቁጣ የሚያመጣ ጥፋት ነው። 🛑👉የተረፈ ምግብ ካለ፦ ለምስኪኖች መስጠት አልያም በአንድ ቦታ ሰብሰብ አድርጎ ወፎች እንዲበሉት ማድረግ አልያም ለድመቶችና ለከብቶች ምግብነትም ማዋልም ይቻላል። 🛑👉አረቦቹ እንድትደፋ ቢያዟችሁ እንኳ እሺ ብላችሁ አትተባበሩ። በጥፋት ላይ ሰውን መተባበር በራሱ ወንጀል ነውና። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

«አላስፈላጊ የሆኑ ግሩፖች ቻናሎች ሰዎችንም ጭምር ከስልካችሁ ከጭንቅላታችሁ ጭምር አስወጡ ይሄ ማድረጋችሁ ለእናንተ ሰላም ነዉ።» #ከተሞክሮ ||