uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 895 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 281-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 555-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 895 obunachiga ega bo‘ldi.

17 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -184 ga, so‘nggi 24 soatda esa -25 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.28% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.92% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 961 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 18 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 895
Obunachilar
-2524 soatlar
-507 kun
-18430 kun
Postlar arxiv
" ጣልናት ብለዉ ጥለዉሽ ሲሄዱ አቅጣጫ ቀይረሽ ራስሽ ለዉጠሽ ከፍ በይባቸዉ ! =

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【 ክፍል ➉  】 ✅ መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። وَإِنْ أَرَدَ بِلْوَاسِطَةِ ،، أَنَّهُ لا بُدَّ مِنْ وَاسِطَةٍ فِي جَلْبِ اَلْمَنَافِعِ وَدَفْعِ الْمَضَارِّ مِثْلَ٫ أنْ يَكُونَ وَاسِطةً فِي رِزْقِ الْعِبَادِ وَنَصْرِهِمْ  وَهُداهُمْ ، يَسْأَلُونَهُ  ذَلِكَ  وَيَرْجُونَ إلَيْهِ فِيهِ  . فَهَذَا مِنْ أعْظَمِ الشِّرْكِ الَّذِي كَفَّرَ الله بِهِ الْمُشْرِكِينَ ،، حَيْثُ اتَّخذوُا مِنْ  دُونِ الله أَوْلِيَاءَ وَشُفَعَاءَ ، يَجْتلِبُونَ  بِهِمْ الْمَنَافِعَ وَجْتَنِبُون َ الْمَضَرَّ . ⧼⧼ በአስተላላፊ (አል_ወሳኢጥ)የፈለገበት፦ ጥቅም በማምጣት ላይ እና ችግር በማስወገድ (በመከላከል ላይ ) ግዴታ መዳረሻ ያስፈልጋል ከሆነ ምሳሌ፦ ባሪያዎችን በመቀለብ፣ በመርዳት እና ቀጥተኛን መንገድ በመምራት ላይ ዋሲጣ  ያስፈልጋል ይህን የሚጠይቁት  የከጅሉታል ከሆነ፣ ይህ አላህ  ሙሽሪኾችን ከሐድ ካለበት ትላልቅ ማጋራቶች ዉስጥ ነዉ። ምክንያቱም ጥቅሞ የሚያስቡባቸዉ ፣ ጉዳት የሚከላከሉባቸዉ የሆኑ ወልዮችንና አማላጆችን ከአላህ ዉጭ ይዘዋል። ⧽⧽ لَكِنَّ الشِّفَاعَةَ لِمَنْ يَأْذَن الله لَهُ فِيهَا حَتَّ قاَلَ  :{ ٱللَّهُ ٱلَّذِی خَلَقَ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَیۡنَهُمَا فِی سِتَّةِ أَیَّامࣲ ثُمَّ ٱسۡتَوَىٰ عَلَى ٱلۡعَرۡشِۖ مَا لَكُم مِّن دُونِهِۦ مِن وَلِیࣲّ وَلَا شَفِیعٍۚ أَفَلَا تَتَذَكَّرُونَ } ⧼⧼ ነገር ግን ምልጃ አላህ ለእሱ በምልጃ ለፈቀደለት ብቻ ነዉ። አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ያ  ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸዉም ያለዉን ሁሉ በስድስት ቀናት ዉስኝ የፈጠረ ከዚያም ከዐርሹ በላይ ከፍ ያለ ነዉ።  ከእርሱ ሌላ ለእናንተ ረዳትም አማላጅም ምንም የላችሁም፤  አትገሰፁምን ? (አስ_ሰጅደህ፡ 4) ⧽⧽ وقال تعالى :{ وَأَنذِرۡ بِهِ ٱلَّذِینَ یَخَافُونَ أَن یُحۡشَرُوۤا۟ إِلَىٰ رَبِّهِمۡ لَیۡسَ لَهُم مِّن دُونِهِۦ وَلِیࣱّ وَلَا شَفِیعࣱ لَّعَلَّهُمۡ یَتَّقُونَ } «አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያንም ከእርሱ ሌላ ረዳትና አማላጅ የሌላቸዉ ሲሆኑ ወደ ጌታየዉ መሰብሰብን የሚፈሩትን ይጠነቀቁ ዘንድ በርሱ (በቁርአን) አስፈራራ። {አል _አንዓም:51} ⧽⧽ وقال تعالى : { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا } «አላህ እንዲህ ይላል፦  እነዚያን ከእርሱ ሌላ (አማልክት)የምትሏቸዉን ጥሩ። ከእናንተም ላይ ጉዳትን ማስወጠድን ወደ ሌላ ማዞርንም አይችሉም በላቸዉ፣ እነዚህ እነርሱ የሚያመልኳቸዉ ማንኛቸዉም (ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታቸዉ መቃረቢያን (መልካም ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ፡ 56_57) ✍️ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ....! ╭┈──── •📚• ╰┈➢

🔴የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صِيامُ شهْرِ رمضانَ بِعشْرَةِ أشْهُرٍ، وصِيامُ سِتَّةِ أيّ
🔴የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صِيامُ شهْرِ رمضانَ بِعشْرَةِ أشْهُرٍ، وصِيامُ سِتَّةِ أيّامٍ بَعدَهُ بِشهْرَيْنِ، فذلِكَ صِيامُ السَّنةِ﴾ “የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3851 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📨፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📨፦ https://bit.ly/486xnrS 📝፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx 📝፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh

"ጅም የመጀመሪያ ቀን ! ቀናችሁ በፈገግታ ጀምሩ ! =

➭ጌታየ አላህ ሆይ! ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣ የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን። ኢላሂ..... እኛ ደካሞች ነንና የማንችለውን አታሸክመን! ወዱዱ አንተ ታውቃለህ የውስጣችንን ሁሉንም አስተካክልልን።

السلام عليكم ورحمة الله ኮርሱ ዛሬም ማታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ይቀጥላል የሚቀሩትም ኪታቦች منظومة السير إلى الله እና تسهيل العلوم الشرعية ይሆላሉ ሳትርቁ ጠብቁን ።

ነገ አላህን ሙስሊም ሆነህ መገናኘት ከፈለክ...... ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/Muhammedsirage

ሱበሃን አሏህ   አሏህ  ይጠብቀን  መጨረሻችንን  አሏህ ያሳምረው  ያረብ  እህቶች  አሏህ ልቦና  ይሰጠን    ከእህቶችቻን  ትምህርት  እንውሰድ   አሁን ላይ  የምንሠማው ነገር  ምን እንደምል  አላውቅም   አሏህ ያዘነላቸው ወንዶች ሲቀሩ በተደጋጋሚ የሰማሁት  ሚስት እርጉዝ   ስትሆን  አዚህ ሀገር  የመውለጃ  ብር ከፋይ  ወንድ  ነው ወጩን አልችልም በማለት    አያስቀምጣትም   ሀገር  ሂጅ እያለ   ሚስቱን  ሀገር  ከሠደደ  በኋላ   የሚገርመው ሌላ ሴት  ማገባቱ ነው ሚስቱ  አረገዘች በሎ  ሀገር   የሰደዳት  አንች እንዴት ነው ይሄን  ወንድ  የምታገቢው  ??   አንች ልጅ አትወልጅም  ወይሰ  አንችም  አርግዘሽ ሀገር  ለመግባት  ነው  ሀሳብሸ?? ኧረ እህቶች  ቆም ብላችሁ  አስቡ ትክከለኛ ትዳር  ሳይሆን የሚፈለጉት   ለገንዘብ  ሰራ ሲፈቱ መቀመጫ  ሲያጡ ለምን አላገባም  ብለው  በባዶው  መገባት  ያስባሉ   አዲሰ  በባህር  ወይም  በኢቃማ   የመጡትም    መቀመጫ  ስላጡ አግብቶ ለመቀመጥ ነው ሀሳባቸው በጥቅሉ ከገጠር ማረፊያ ነው አሉ የሚፈልጉት እህቶች  ለትዳር  ስትጠየቁ  መጀመሪያ  በደንብ አድርጋችሁ  ለምን  አታጣሩም  ግን   ለትዳር  ስለጠየቅሸ ዝም ብለሽ ዘው ብለሽ  ተገቢያለሽ? አንዳንድ እህቶች  ደግሞ  ቢሆን ይሆናል  ባይሆን  ልጅ  ለመውለድ  ብላችሁ  የምትገቡ  እህቶች ለልጅሽ  ጥሩ  አባት እንዲሆን  አትመርጪም  ወይ? እህቶች  አሏህ የፃፈው የትም  አይቀርም  በትግስት  መጠበቅ ነው ዱዓ ማደረግ  ነው ራሳችሁን አልሆነ ቦታ አትጣሉ   አሏህ ይጠብቀን  ያረብ

ካቆምንበት እንቀጥላለን  ቀጣይ የምንዳስሰዉ እርእሳችን      👇👇👇 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። =

ካቆምንበት እንቀጥላለን ቀጣይ የምንዳስሰዉ እርእሳችን 👇👇👇 መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። =

ሳነባት ተመቸችኝ እና ለእናንተም ላካፍላችሁ እንዴ !? ልፃፍ ⁉️ በቦት በኩል አሳዉቁኝ =
ሳነባት ተመቸችኝ እና ለእናንተም ላካፍላችሁ እንዴ !? ልፃፍ ⁉️ በቦት በኩል አሳዉቁኝ =

ጆይን በሉ 1ሺ እንግባ ብዙ ትጠቀሙባታላችሁ ቤቲቱ ሸጋ ቤት ነች🌺 ወደፊት ብዙ ሸጋ ነገሮች ይለቀቁባታል 🤏 https://t.me/mkr_lesetochi

የሴት ልጅ ጠላቷ ምርጥ ጓደኛ ብላ የያዘቻት ሴት ናት። እና እህቴ በስመ ጓደኛ ሚስጥርሽንም ሆነ የግል ጉዳዮችሽን አሳልፈሽ አትስጪ። የተጣላችሽ ግዜ አሏህ ይሁንሽ t.me/bint_hashim_aselfiey

ካገባችሁ በኋላ ባሎች ሆይ ሚስቶቻችሁ ስርአት አደብ አሲዙ ስልኳ ተከታተል ሚድያ እንደፈለገች እንድትሆን አትፍቀድላት ! ወንዶች የሴቶች ጠባቂ ናችሁ "So ስራችሁ አትርሱ" ሆ አገባሁ በሚል ስም ተዝረከረኩብን እኮ እ¿ መዝረክረክ ለማንም አይጠቅም ተሰብሰቡ ! ትዳር መሰብሰብ አይደል ወይ ታድያ ለምን አላማዉ ትቀይሳላችሁ ትክክለኛ አለማዉ አሲዙት ok! =