uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 008 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 118-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 454-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 008 obunachiga ega bo‘ldi.

01 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -117 ga, so‘nggi 24 soatda esa -9 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.98% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.07% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 500 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 851 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 008
Obunachilar
-924 soatlar
-407 kun
-11730 kun
Postlar arxiv
◄◄▹የሱና እህቶቸ▹◄▹◄▹ በኒቃብ ተውበው በጅልባብ ያጌጡ አሏህን በመፍራት ጀናን የቋመጡ ኢስላም ያገናኘን የስኬቱ መንገድ በሱና ተውበን አምሮብን ለመሄድ ተውሂድን አንግበን ስኬትን ለማጨድ በአንድነት ተመን  ሀቅን በመገርገድ 🌹አገኘሁ እህቶች🌹 በተውሂዱ መስመር በነብያት መንገድ ለዳዕዋ የቆሙ ቀርተው ለማስቀራት ቢድአን እረግጠው ሱናን ለማቃናት ኢልምን የሚቀስሙ ሳይይለቹ ቅንጣት እውነት ቢሆን እንጂ አይወዱም ኹራፋት 🌹የኔ ብርቅየወች🌹 እንደት ነሽ በሉልኝ ያችን የኔን የጀግና ታሪኳ ግዙፍ ነው ስራዋ ገናና ልቧ ተራራ ነው ዳዕዋዋ ነው ጣዝማ አሏህ ይጠብቅሽ ካንቺ ክፉ አልስማ የሱናዋ ኮከብ የተውሂዷ ንግስት ሁሌ ወድሻለሁ  ነሽ የአይኔ ስስት አገናኘን እና የተውሂድ የአቂዳ ረመጥ አለያየን እና ያገር አቀማመጥ ሁልጊዜ በልቤ አለሁኝ ሳፍቅሽ ትዝ ባልሽኝ ቁጥር ዳኢም ስናፍቅሽ በኢብኑ ተይሚያህ በሱናው አንበሳ መርከዝ ተገናኘን እውቀትን ቀመሳ አንብበን ሞጥለን ዳግም ላንረሳ ያወቅነውን እውቀት ልንሰጥ ላንሳሳ በቃላት አተምነው አጭቀን በቦርሳ ዛሬም እየጠጣን በፍቅራችን ጣሳ ይሄው ደምቀን አለን ሳይኖረን ጠባሳ በአሏህ መንገድ ላይ የተገናኘነው በእውነት ተጋምዴን ሀቅን የቃኘነው ከአህባሽ እርቀን ከሙተፈልሲፋ ከሱፍያ ወጥተን በጫት ሳንለፋ ከኢኽዋን ተመዘን ሀራም ሳንገፋ የሀጁሪን ጅሬ  አውቀነው ከጧቱ ወሬ ከማዋሰድ ጠብቆን ሙሚቱ ከለተሞ መንጋ ሳንቋደስ ክፋት ዛሬም ድረስ አለን ሱናን በማስፋፋት የሱና እህቶቸ  የአይኔ ማረፊያ ስከፋ አፅናኞቸ የድካሜ ማጥፊያ ደስታየን ተካፋይ የሀዘኔ መጥፊያ ለአሏህ ስል ብቻ ወዳችኋለሁኝ  በደስታችሁ ልፍካ ምድር እስካለሁኝ የተውሂድ ተጣሪ ወራሽ የነብያት የሱና ግልገሎች  ታታሪ ዳኢያት በኢልም ታንፀው በደሊል ሰንሰለት ሊመክሩን ቀርበዋል ጊዜን በመሰወት የጠፋውን መስመር ኒቱን ሊጠቁሙን በማእሲያ እንዳንሾልክ ገስፀው ሊያቆሙን በየደረሱበት ዳዕዋ ነው ስራቸው ሀቅን ለመኻደም አይዝልም ክንዳቸው ኢኽላስን ወፍቆ ጀሊል ይመንዳቸው ቃለ አሏህ እያሉ ሲናገሩ ጊዜ ፍቅር ይጨምራል ይርቃል ትካዜ የነብዩን ሱና ሲያብራሩ እንደማሻ በናታቸው ፈለግ በእሜቴ አኢሻ በጀነቷ አለቃ በፋጢመቲቱ በምዕመናን እናት በኸድጃይቱ ሞደል አርገው ይዘው ከሶሀቦች ገድል ድንን ለመኻደም በመንጁ ቂንድል ታሪክን ለኩሰው አቀጣጥለው ባሩድ 🌹የሱና እህቶቼ🌹 የቢድአን ኮተት አደረጉት አመድ ከጥንቱ ተነስተው ሰንሰለትን ቋጥረው ሱናን የታጠቁ ከሀገር ተሻግረው አሉኝ አናብስቶች የማይጠግቡ ሰርተው እስከምንገናኝ በአካል መጥቸ እስክዘይራችሁ እያነቡ አይኖቸ ክፋ አያግኝብኝ እንቁ አናብስቶቸ ፍክት በሉልኝ የሱና እህቶቸ ✍እህታችሁ ኡሙ ሓቲም "ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ላይ የቀረበች" 𝑻𝒆» t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

•ለረመዳን ዝግጅት ልባችሁን በተለያዩ መልካም ተግባራት አስለምዱ ። • ليِّنوا قلوبكم بأنواع العمل الصَّالح استقبالًا لرمضان، وأنفعها لكم ما كان من جنس الأعمال المطلوبة فيه؛ كالصِّيام والصَّلاة وقراءة القرآن والصَّدقة، فإن اعتيادها يُقوِّي عليها، ويُهوِّنها على النَّفس في الزَّمن الفاضل.
الشيخ صالح العصيمي
= t.me/https_Asselefya1

" اللَّهُــــــــمَّ العَـــوْنُ لِـقَـلْـبٍ يُــرِيــدُ الــثَّــبَـاتَ عَلَـى طَــرِيقِـــكَ . =

ሱብሐነሏህ ስንት ሰዎችን በየግዜዉ ወደ ቀብር እየሸኘን ነዉ እነዚህ ሰዎች ነገ አስተካክለዋለዉ ብለዉ በይደር ያስቀመጡት ስንት ጥፋት ይኖር ይሆን? እኛ ይሀዉ ከምድር በላይ ለተወሰነ ግዜም ቢሆን አለን በነዚህ ሰዎች አንመከርም? እነሱ ላይ በደረሰዉ አንማርም? " إِنَّكُمُ اليوم تَقدِرُونَ على ما لا يَقدِرُ عليه إِخوَانُكُم هؤلاء مِن أَهلِ القُبُور، فَاِغتَنِمُوا الصِّحَّةَ والفَرَاغ، قبل يَوم الفَزعَةِ والحِسَاب ..." - الحَسَن البَصرِي - رَحِمَهُ الله - "እናንተ ዛሬ እነዛ በቀብር ዉስጥ ያሉ ወንድሞቻችሁ የማይችሉትን መስራት ትችላላችሁ ጤንነታችሁን እና ክፍት ግዜያችሁን የድንጋጤ እና የምርመራ ግዜ ከመምጣቱ በፊት (በሚገባ) ተጠቀሙበት::....." አል-ሐሰኑል በስሪይ (ረሒመሁሏህ) አሏህ የቀደሙንን ወዳጆቻችንን ይዘንላቸዉ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን

📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ⎘ ደርስ ቁጥር  ⓵⓷ የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓ t.me/durusuabihizam/1848 🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله ደርሱን ለመከታተል ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/durusuabihizam

የማለዳ መልእክት (22) ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "إن شر الناس عند الله منزلة يوم القيامة من تركه الناس اتقاء فحشه" "በቂያማ ቀን አላህ ዘንድ
የማለዳ መልእክት (22) ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "إن شر الناس عند الله منزلة يوم القيامة من تركه الناس اتقاء فحشه" "በቂያማ ቀን አላህ ዘንድ ደረጃው ከሰዎች ሁሉ የከፋ ሰው፤ ሰዎች የእርሱን ክፋት በመፍራት የሚርቁት (የሚተውት) ሰው ነው።" [ቡኻሪይ፡ 6032] (ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዕባን 11/1447) = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

አንድ ዝንጀሮ በአንድ ትልቅ ዛፍ ላይ ያየችውን አፕል ለመቀጠፍ በመጓጓት የዛፉን ጫፍ ወጣች። ብዙ ለፋች፣ ከወዲያ ወዲህ ተንጠላጠለች። በመጨረሻም ድካሟ ሊካስ፣ አፕሏን ሊያገኝ የጣት ያህል ሲቀረው፤ ዘሎ ሊይዛት ሲል አፕሏ ወድቃ አመለጠችው። የእኛም የህይወት ድካም እንደዚሁ ነው። ለአንድ ነገር ብዙ ለፍተን፣ መስዋዕትነት ከፍለን፣ ልክ 'ተሳካ፣ በእጃችን ገባ' ስንል እንደዚህ ይበላሽብናል፤ ይከሽፋል። በዚህን ጊዜ አትዘኑ! አፕሏ ወድቃ ያመለጠችው ዝንጀሮው ስላልተጋ ወይም ስላልቻለ አይደለም፤ አፕሏ የሱ ድርሻ ሪዝቅ ስላልነበረች ነው። እናንተም የለፋችሁበት ነገር ካልተሳካ አብሸሩ፤ አላህ ለእናንተ ስላልፃፈውና የተሻለ ነገር ስላዘጋጀላችሁ ነው። ወዳጄ... የሰው ልጅ ድርሻው መሮጥ ብቻ ነው፤ መድረስና አለመድረስ ግን የፈጣሪ ውሳኔ ነው። የለፋችሁበት ነገር መጨረሻ ላይ ከተበላሸባችሁ እመኑኝ ነገሩ የእናንተ አይደለም። አላህ ለእናንተ አልፃፈውም። ምናልባት ያ ነገር በእጃችሁ ቢገባ ኖሮ እንደማይጠቅማችሁ፣ ወይም ከዛ የተሻለና የከበረ ነገር እንዳዘጋጀላችሁ የሚያውቀው እሱ ብቻ ነው። ስለዚህ ውጤቱ ሲበላሽ ሳይሆን ልፋታችሁ ሲቋረጥ ይቆጫችሁ። ሪዝቃችሁ ያልሆነን ነገር መላው ዓለም ቢሰበሰብ ሊሰጣችሁ አይችልምና፤ ስለከሸፈው ነገር አብሸሩ! አላህ ለእናንተ ያላችሁን ነገር ማንም አይቀማችሁም። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

ስለ ዉሸት ነዉ የሚዳስስ ይደመጥ👆👆

በዚህች ዱንያ መልካም ለዋሉልን ሰዎች ሁሉ የአቅማችንን መልካም አድርገን ውለታቸውን ልንመልስላቸው እንችል ይሆናል…… የአላህን ውዴታ እንድናገኝ ቃሉን ላስተማሩን እና ከቁርአን ጋር ያቆራኙን የቁርአን
በዚህች ዱንያ መልካም ለዋሉልን ሰዎች ሁሉ የአቅማችንን መልካም አድርገን ውለታቸውን ልንመልስላቸው እንችል ይሆናል…… የአላህን ውዴታ እንድናገኝ ቃሉን ላስተማሩን እና ከቁርአን ጋር ያቆራኙን የቁርአን አስተማሪዎቻችንን ውለታ ግን ፍጹም መመለስ አንችልም اللهمّ جازهم بالإحسانِ إحسانًا. منقول

رحم الله زوجًا قال لزوجته: "من يؤذيكِ يؤذيني"! • ለሚስቱ "የሚጎዳሽ(የሚያስቸግርሽ) ሁሉ እኔን( ያስቸግራል) ይጎዳል!" በሚል ባል ላይ አላህ ይዘንለት ! =

•_الدَّرْسُ_الخَامس_فِي_شَرْحِ_كِتَابِ_الصِّيَامِ_مِنْ_عُمْدَةِ.mp33.11 MB