uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 033 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 112-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 446-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 033 obunachiga ega bo‘ldi.

28 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -113 ga, so‘nggi 24 soatda esa -4 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.88% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.06% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 492 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 851 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 29 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 033
Obunachilar
-424 soatlar
-267 kun
-11330 kun
Postlar arxiv
• اللهم أرِنا الحق حقاً وارزقنا اتباعه وأرِنا الباطلَ باطلاً وارزقنا اجتنابه =

«لا تنـسَي أنَّكِ في الدُّنيــا من أجـل الآخـِـرة !» =                              

ልጆቹ እና ሚስቱ ዲናቸዉን እና ክብራቸዉ የጠበቁ በኋላም ወደ እርጅና ሲመጣ ልጆቹ እሱን የሚንከባከቡ እንዲሆኑለት ለሚፈልግ ሁሉ የተሰጠ ነሲሐ ከሼይኺል ኢስላም ‏قال الإمام ابن تيمية - رحمه الله -: عفّوا تعفّ نساؤكم وأبناؤكم، وبِرّوا آباءكم تبرّكم أبناؤكم؛ فإنّ الجزاء من جنس العمل. እናንተ እራሳችሁን (ከዝሙትና ከመጥፎ ነገር) ጠብቁ፣ ሚስቶቻችሁና ልጆቻችሁም እራሳቸውን ይጠብቃሉ። አባቶቻችሁን በጥሩ ሁኔታ ተንከባከቡ (ታዘዙ)፣ ልጆቻችሁም እናንተን በጥሩ ሁኔታ ይንከባከቧችኋል፤ (የምትመነዱት) ምንዳ አይነት እንደ ስራቹህ አይነት ነውና :: مجموع الفتاوى (319/15)

ወገን እገታ ወደ እንስሳዎችም ተላልፏል ህእ¡

~ የተፃፈልህን የትዳር አጋር የት እንደምታገኛት አታውቅም። ሙሳ ከዛፏ ጥላ ስር ጋደም ባለባት <<ጌታዬ ሆይ ከመልካም ነገር ወደ እኔ ለምታወርደው ነገር ፈላጊ ነኝ>> አለ። ከዚያስ? ከዚያማ በክብር ተጠርቶ ከብቶቻቸውን በማጠጣት መልካም ከዋለላቸው ኮረዳዎች አንዷን ተዳረ። || t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

አረ ወገን እንደኔ ያልተኛችሁ አላችሁ ክክክ በሉ አረፍ እንበል.....🙌

•መርየም በውስጧ ነብይ እንዳለ ባለማወቋ (يا ليتَني متُ قبلَ هذا) ወይ ምኞቴ ምነው ከዚህ ስቃይ በፊት ሞቼ በነበር አለች‼«ስቃይና መከራ የፈለገ ቢረዝምብክ/ሽም ተስፋ እንዳትቆርጥ/ጪ» «ጉዳይህን በሚያስተናብረው አላህ ተማመን! = t.me/https_Asselefya1

• አትዘን ዱንያ በፍላጎታችን ውስጥ አደለችም በአላህ ትእዛዝ ውስጥ ናት የአላህ ትእዛዝ ደሞ ሁሉም ኸይር ነው  ብቻ ያ አላህ በል ኢንሻኣላህ አላህም አያሳፍርህም ! = t.me/https_Asselefya1

የእያንዳንዱ ድካም መጨረሻው እረፍት ነው፤ የእያንዳንዱ ትዕግስት መጨረሻው ደግሞ ለእኛ የሚገባን ድርሻ ነው። የሚገባንን ሁሉ እናገኛለን።እንሻአላህ = t.me/https_Asselefya1

ወጣት ሆነህ በዱንያም በአኺራም ስኬታማ መሆንን ከተመኘህ ዐይንህን ስበር!። የሚንቀዋለል ሳይሆን የተመረጡና የተፈቀዱ ነገራቶችን ብቻ የሚመለከት ቁጥብ ዐይን ይኑርህ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

﴿_لَهُمْ_مَا_يَشَاؤُونَ_فِيهَا_وَلَدَيْنَا_مَزِيدٌ_﴾_بنبرة_جميلة.mp31.43 MB

ከሰርግ በፊት የሚደረግ ድግስ የለም። የሰርጉ ቀን እስኪደርስ ድረስ መታጨትሽን ለሰው አለማውራትሽ የተወደደ ነው። 1- ምቀኛ በመሃከላቹህ ሊገባ ይችላል። 2- ያጨሽ ሰው ሊተውሽ ይችላል። ያኔ ሰዎች በመጥፎ ያነሱሻል። ሌሎች ወንዶች ይተውሻል። ሰዎችን ከአሉባልታ ወሬ ትታደጊያለሽ። ክብርሽን ትጠብቂያለሽ።

⁨_تلاوة_للشيخ_حسان_الجاجة_من_سورة_طه_وَمَنْ_أَعْرَضَ_عَن_ذِكْرِي.mp32.25 MB

Confidence እና ሀያእ ማጣት የተምታታበት Generation متقول በጣም እንጅ ! =

በነገራችን ላይ የኢስራኤል ጥቃት በቤይሩት ላይ የሕዝቡሏህ ቡድኖች ላይ ነዉ ሌላ አትነካም የህዝቡሏህ ቡድን ሰፈሮችን ነዉ እያወደመች ያለችዉ መኪናዎችም የእነሱን ነዉ በካሜራ እየተከታተለች የተደበቁበት እያየች የምታወድም እንጅ ሌሎች ሰፈሮች ደህንነታቸዉ የተጠበቀ ነዉ! ግን ከነሱ ሰፈር ያለ አብሮ ይወድማል ቀድሞ ራሱን ካላሸሸ! የሂዝቡሏህ ቡድን የእጃቸዉን ያገኙ ግን ከነሱ ጋር ንፁሀን ህዝቦች ማለቃቸዉ ነዉ ልብ የሚያደማ ...! "አላህ "የህዝቡሏህ ቡድኖች አላህ ያጥፋልን! "እነሱ እያሉ ሰላም ይመጣል ማለት ከባድ ነዉ! ብቻ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነዉ! =