uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 830 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 309-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 572-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 830 obunachiga ega bo‘ldi.

28 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -203 ga, so‘nggi 24 soatda esa -7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 25.93% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.07% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 586 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 840 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 29 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 830
Obunachilar
-724 soatlar
-387 kun
-20330 kun
Postlar arxiv
*موعظة مؤثرة 🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.

ሰውን ከፊቱ ምልደናነቅ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

አረ ተዉ ወገን እየተሳሰብን እንጅ ፦ በጣም ከማገርሙኝ ሴቶች የባላቸዉ የበደላቸዉ ሙሉ መጥተዉ ያወሩና ከዛ በነገሩን መሠረት እንመልሳለን መልስ መቸም ሰዉ ብለዉ ሲያዋዩን ዝም አይባል ግን ዞረዉ ከዛ ስር አይጠፉም !? ለምን አልጠፎም እያልኩ አይደለም ግን ለማትዘልቁበት ባላችሁን ለምን ታስጠቁሩታላችሁ አሳልፋችዉ ለሰዉ ለምን ትሰጣላችሁ ችግራችሁ ቤታችሁ አትይዙም ከዛዉ ከባላችሁ ተመካክራችሁ አትፈቱም !? እንደዉ እንደት ልባችሁ እሺ ይላል በየ ቦታዉ ስትቦጭቁት ቆይታችሁ በአይናችሁ ሙሉ ቀና ብላችሁ ታዩት ይሆን!? እንደት ነዉ ድፍረቱ ባልን ያክል ንጉስ ለሰዉ ቡና ቁርስ የምታደርጉት !? ባል እንኳን አብሮሽ እየኖረ ቢለያይሽ እንኳን ከአንቺ ጋር የነበረዉ ቆይታ በራስሽ ልብ ዉስጥ ብቻ ነዉ የሚቀመጥ ምክንያቱም ያለፈ ነገር ስለሆነ ያ ደህና በነበራችሁ ጊዜ የነበረ ፍቅር አስታዉሱ ለደቂቃ ስሜት ብላችሁ የብዙ አመት ፍቅር አታደፍርሱት ተከበሩ! ባል የሚከበር ፍጡር እንጅ የሰፈር ቡና መጠጫ አይደለም። እንደዉ እኛንም አታሳስቱና እንኑርበት እንዴ ! =

➭የማለዳ ስንቅ 👉ሪሳለቱል ቀልብ

እርሱ ከፈለገ…  የፍጥረተ ዓለሙ ህግ ዋጋ አይኖረውም፣ የሰዎች ጥንቃቄና ስርዓት ሚዛን አይደፋም፣ በህይወት ውስጥ የማይቻሉ ነገሮችም አያሳስቡም…  "ሁን" የሚል ማህተም ብቻ…  ይሆናል… ስለ አላህ ነው የምነግራችሁ!! t.me/abdu_rheman_aman

ምሺታችን በሀርቡ....ሞቅ ደመቅ ብለናል ኑ =
ምሺታችን በሀርቡ....ሞቅ ደመቅ ብለናል ኑ =

አንዳንድ ቤት ውስጥ ከሚገጥሙ አሳዛኝ ነገሮች ውስጥ አንዱ እናት እና ልጆች ባ'ንድ ላይ በማደም አባትን የሚያገልሉበት በዳይ አካሄድ ነው። ይሄ ህሊና ላለው አካል የኋላ ኋላ እጅግ ከባድ ፀፀት ላይ የሚጥል አላህም የማይወደው ተግባር ነው። ጥፋት ከኖረም ማረሚያው መንገድ ሌላ መልክ ያለው በደል መሆን የለበትም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

📲 የሚዲያ ቂርአት እና ወንዶች ....??? ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• በዚህ ዙሪያ ሴት እህቶቻችንን ሳላደንቅ አላልፍም ሓቂቃ በፅናት ለቁርአን ቂርአት ይጓዛሉ ተስፋም አይቆርጡም ይታገላሉ ሁላቸው ማለቴ አይደለም ብዙ ከሴቶችም ሚዲያን ለመጃጃል እንጅ ለቂርአት የማይጠቀሙ እንዳሉ ግልፅ እና የሚታወቅ ነው ... !! በዚህ ዙሪያ ግን ወንዶች ምን ነክቷቸው ነው በሚዲያ መቅራትን ለሴቶች ብቻ ሰጥተው የጠፉት ምንድነው ሚስጥሩ ...?? ከዚህ በፊት እኔ የተወሰኑ ወንድሞችን አስቀራ ነበር ግን ወደ ኃላ እየተመናመኑ ቡሀላ ላይ አቆምኩት ማስቀራቱን .. የወንዶች ችግር በዋነኝነት ሶብር የላቸውም በተለይ በሚዲያው ለመቅራት ይፈልጉና ትእግስት አጥተው ይተውታል ።አየህ ወንድሜ ሶብር ካለህ ማንኛውንም ነገር ታልፋለህ ከለለህ ግን እመነኝ ወዳቂ ነህ ..!! ስለዚህ ቁርአንን ያልቀራችሁ ቅሩ ሚዲያ ይጠቅማል ለዝህ አትሞኙ ወንድሞቼ ተማሩ ዒልምን ቅሰሙ ... !! ተስፋ ቆርጦ መቀመጥ ለማንም አይጠቅምም ዲናችንም አጥብቆ የሚኮንነው ነገር ነው ተስፋ መቁረጥ የሚለው ጉዳይ ...!! ስለዚህ ወንዶች ለሴቶች ብቻ ሚዲያን አትተውት እናንተም ተማሩ ቅሩ ቁርአንን ተማሩ ዒልምን ቅሰሙ መሃይምነት ለማንም አይጠቅምም ..!! والله أعلم ✍ ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን = t.me/abuUseyminabdurehman

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله
«إذا كان العبد دائما شاكراً مستغفراً فلا يزال الخير يتضاعف له، والشر يندفع عنه.»
-الفتاوى (14/ 262).
=

ሁላችንም ቤት መኖር ያለበት ትንሽ ትንሽ እያልን ኦላይ የምናድር ስንት አለን በሉ ደህና እደሩ መጥቶ ከምትቦስካችሁ በፊት እንዴ ልጁ ህእ ¡ =

አነ ፋንድሻ እነ ሙዝ አነ ትፋሀ እነ አነብ በዚህ መልኩ ብቅ ብለዋል እ ! እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እናያለን!
+3
አነ ፋንድሻ እነ ሙዝ አነ ትፋሀ እነ አነብ በዚህ መልኩ ብቅ ብለዋል እ ! እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እናያለን!