uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 219 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 137-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 384-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 219 obunachiga ega bo‘ldi.

30 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -53 ga, so‘nggi 24 soatda esa 13 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 18.12% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.23% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 574 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 169 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 31 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 219
Obunachilar
+1324 soatlar
-67 kunlar
-5330 kunlar
Postlar arxiv
ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 13 • የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 19 (10) – هجر التفه

አልሃምዱሊላህ...የኛ ጌታ ነገሮች ሁሉ ለምታስተናብርልን በኛ ሳይሆን በአንተ ጥበብ...! 🌺 =

• ውዷ እህቴ አይዞሽ « ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል አትሆንም፤ አንዳንድ ጊዜ የሚያስለቅስ ቀንም ይኖራል። ግን ይህ ሁሉ ያልፋል። ጠንካራ ሁኚ፣ ተስፋሽን አትጣዪ፣ በአላህ ተመኪ። ዛሬ የምትታገሺው ፈተና
ውዷ እህቴ አይዞሽ « ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል አትሆንም፤ አንዳንድ ጊዜ የሚያስለቅስ ቀንም ይኖራል። ግን ይህ ሁሉ ያልፋል። ጠንካራ ሁኚ፣ ተስፋሽን አትጣዪ፣ በአላህ ተመኪ። ዛሬ የምትታገሺው ፈተና ነገ የሚያኮራሽ ታሪክ ይሆናል። እንባሽ ፈገግታ ይተካልጭንቀትሽም በእፎይታ ይለወጣል። ውዷ እህቴአይዞሽ… ከትዕግስት በኋላ ውብ መጨረሻ አለ። =

" በሳምንቱ ተደገመ.....! 🇱🇧🌸 =

« የምትማረው የተማርከውን ለሌሎች ለማስተማር ነው፤ የምታገኘው ካገኘኸው ላይ ለሌላው ለማካፈል ነው !» =

⁨ نَصِيحَةٌ مِنَ الشَّيْخِ | الشَّيخُ عَبدُ الرَّزَّاقِ البَدرُ حَفِظَهُ اللهُ ╭┈─────── ྀ࿐ ╰┈➤ 

ترتيل خاشع من سورة الفرقان القارئ: #ياسر_الدوسري =

" የእውነት_ጓደኛ " ደሙ ከደሙ ጋር እትብቱ ከትብቱ፣ የቆዳ ቀለሙ የአእምሮ ብስለቱ፣ ባይመሳሰልም የጥናት ውጤቱ፤ የእውነት ጓደኛ የልብ ቁልፍ ነው፣ ሁሌም ታማኝ ሁኖ ምስጢር ጠባቂ ነው፣ ውስጥህን የሚያነብ ገጽታህን አይቶ፣ በችግርህ ደራሽ ከጎንህ ተገኝቶ፤ አዎ ይህ ነው የታማኝ ጓደኛ የእምነት መሠረት፣ የጎኖዮሽ የለም ሁሉን ፊትለፊት፣ ስህተት ካለ ማረም ተግባብቶ በፍቅር፣ ከረሳ ማስታወስ በወንድማዊ ምክር፤ የእውነት ጓደኛሞች ወንድማማች ናቸው፣ ሁሌም ሳቅ ጨዋታ ከቶ አይሰለቻቸ፣ ተደጋግፈው ኗሪ አንዳቸው በአንዳቸው፤!❗️ منقول

- مَــــن وَثِــــقَ بِاللّٰهِ ، كَفَــــاهُ . . حَسْبُــــنَا اللّٰهُ ، سَيُؤْتِينَا اللّٰهُ مِن فَضْلِــــهِ =

አንድ ምክር... « አንዲት ሴት ብትማርክህና ልብህን ሚዛን ብትስት፣ በሀላል እሷን ለማግኘት ጣር ወይም ግንኙነቱን አፍርስ... በቅዠቶችና በቅዠቶች ላይ የተገነባውን መካከለኛ ቦታ በተመለከተ! አንተ
አንድ ምክር... « አንዲት ሴት ብትማርክህና ልብህን ሚዛን ብትስት፣ በሀላል እሷን ለማግኘት ጣር  ወይም ግንኙነቱን አፍርስ... በቅዠቶችና በቅዠቶች ላይ የተገነባውን መካከለኛ ቦታ በተመለከተ!  አንተ ብቻ በዚህ ውስጥ ትጠፋለህ... t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

« በእርግጥም ከብዙ መታገስ በኋላ ደስታዎች አሉ እነሱም እየቀረቡ ነዉ! የደስታ እንባ የምናነባባቸዉ ቀኖች....coming ! =

ሰላም እደሩ ነገ መች ብቅ እንደምል አላቅ ለዛ የለጣጠፍኩላችሁ አሁን ህእ👐