cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

YOYO AND KOKI👭

Jordan

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
475
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#AddisAbaba የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85.5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡ ተማሪዎች ውጤታቸውን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/ ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት ይችላሉ ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሳውቋል። በሌላ በኩል ፤ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ትምህርት ቢሮው ይፋ ያደረገው የውጤት መመልከቻ ድረገፅ እየሰራላቸው እንዳልሆነ በመጠቆም ያለው ችግር እንዲስተካከል ጠይቀዋል። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
Er left atbalu
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Enate aresemeye ye leben takiyaleshi yenegerekushin adera
Hammasini ko'rsatish...
እረ ቢያንስ left ስትሉ አሳውቁኝ ከ 515 ሰው ወደ 483 ከባድ ነው 😢😭😢😭😢
Hammasini ko'rsatish...