cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ELA TECH💡

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya54Амхара49Taʼlim584
Advertising posts
145 708Obunachilar
-36624 soatlar
+7777 kunlar
+6 86730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

Airdrop ምንድነው ? ➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? ➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። ✅airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? ➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው ✅airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ? ➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል። ©4-3-3 Crypto 📱 Tiktok 📱 Youtube 📱 Facebook 📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 1🥰 1👏 1
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በቻይና የመረጃ መንታፊዎች  (hackers ) ወጥመድ መያዛቸው ተነገረ ➡️በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን የኢንተርኔት ‘አካውንቶች’ የቻይና ዜግነት ባላቸው መረጃ መንታፊዎች በዘረጉት እና እጅግ አደገኛ በሆነ ወጥመድ መያዛቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት፣ የፍትህ ቢሮ እና ኤፍ ቢ አይ ገልጸዋል። ➡️በዚህ መጠነ ሰፊ የመረጃ ምንተፋ ወይም ‘ሳይበር አታክ’ ዘመቻ ላይ እንደተሳተፉ የተጠረጠሩ 7 ቻይናውያን ክስ ተመስርቶባቸዋል። ➡️ተከሳሾቹ 14 ዓመታት አስቆጥሯል በተባለው የዚህ የመረጃ ምንተፋ ስራ ግንኙነት እንዳላቸው ተጠርጥሯል። ➡️የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰባቱን ተጠርጣሪዎች ለሚጠቁም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሸልም አስታውቋል። ©Big habesha 📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1🥰 1👏 1
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
Hammasini ko'rsatish...
ሀ.ሶፍትዌር
ለ.ሃርድዌር
ሐ.ሙልስ የለም
🟢ባይትዳንስ ' ቲክቶክ ' ን ለአሜሪካ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ ቢዘጋው እንደሚመርጥ ሮይተርስ ለኩባንያው ቅርብ የሆኑ ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ። 🟢ኩባንያው በ' ቲክቶክ ' ጉዳይ እስከመጨረሻው ያሉትን የህግ አማራጮችን ተጠቅሞ እንዳይታገድ ማድረግ ካልቻለ ፤ ለለአሜሪካ ከመሸጥ ይልቅ እስከመጨረሻው መዝጋት ይመርጣል ተብሏል። 🟢አሁን ' ቲክቶክ ' የሚሰራበት አልጎሪዝም ለኩባንያው እንደ ዋናው ነገር እንደሚቆጠርና በዚህ አልጎሪዝም መተገበሪያውን የመሸጥ እድሉ እጅግ ሲበዛ አነስተኛ እንደሆነ የኩባንያው ምንጮች ገልጸዋል። 🟢በዚህም ፤ ለአሜሪካ ገዢ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ እስከወዲያኛው ድረስ መዝጋትን እንደሚመርጥ ተጠቁሟል። 🟢አሜሪካ ' ቲክቶክ ' እንዲሸጥ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ገደብ አስቀምጣለች ካልሆነ ግን እስከ ወዲያኛው እንዲታገድ ሕግ አጽድቃለች። 🟢በርካታ ጉዳዩን የሚከታተሉ የዘርፉ ሰዎች አሁን ባለው የአሜሪካ አቋም 170 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ' ቲክቶክ ' እስከ ወዲያኛው ድረስ የመወገዱ ነገር እውን መሆኑ አይቀርም ብለዋል። 📱 Tiktok  📱 Youtube  📱 Facebook  📱 instagram ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Hammasini ko'rsatish...
👍 7💅 2🥰 1👏 1
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Hammasini ko'rsatish...
ሀ.1983
ለ.1997
ሐ.1998
መ.1999
What does GPS stands for ?Anonymous voting
  • Giant poisoning system
  • Global poisoning system
  • Globar pointer system
0 votes
👍 1🕊 1
💫 የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ 💫
Hammasini ko'rsatish...
🩷መስከረም🩷
❤️ጥቅምት❤️
🧡ህዳር 🧡
💛ታህሳስ💛
💚ጥር💚
🩵የካቲት🩵
💙መጋቢት💙
💜መያዚያ 💜
🖤ግንቦት🖤
🩶ሰኔ🩶
🤍ሐምሌ 🤍
🤎ነሃሴ 🤎
💝ጳጉሜ 💝
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Hammasini ko'rsatish...
🌐 J O I N 🌐
Robot comes from 'robota' meaning 'forced labour' in which language ?Anonymous voting
  • Polish
  • Czech
  • Austrian
  • American
0 votes