cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ እንዲሰበስብ ኃላፊነት የተሰጠው የፌዴራል ተቋም ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን በስሩ ይዞ ተደራጅቷል፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
21 453
Obunachilar
+18924 soatlar
+8427 kunlar
+1 21230 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ከቤት ኪራይ ገቢ ላይ የሚከተሉት ወጪዎች ተቀናሽ ይደረጋሉ — በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዛሉ፡፡ 1. ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/6smo6p
2 0388Loading...
02
ቅንጅታዊ አሰራር ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ገቢዎች እና ከከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ጽ/ቤት ጋር በቅንጅት እየሰራ ነው፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ መረጃና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ቡድን መሪና የቅ/ጽ/ቤቱ የታክስ ስርዓት ዘርፍ ተወካይ አቶ ሐብታሙ ይልማ ከዞኑና ከከተማ አስተዳደሩ የገቢ ጽ/ቤቶች ጋር አሰራራችንን በየጊዜው እየፈተሸን የጋራ እቅድ በማዘጋጀት የተለየዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እና የታክስ ህግ-ማስከበር ስራዎችን በጋራ እየሰራን እንገኛለን ብለዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/mh3cnz
4 3934Loading...
03
https://youtu.be/Jxv0OpabWko
4 4196Loading...
04
የሰራተኞችን አቅም ለማሳደግ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለወጣት ሰራተኞቹ የአስተሳሰብ ልህቀት እና አስተዳደር ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ። ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/44w1ab
4 5082Loading...
05
https://youtu.be/j2jNkEEX-4Q
4 7702Loading...
06
https://youtu.be/nM2U3pCLDr0
5 0953Loading...
07
ስለ ወጪ መጋራት ክፍያ ሰኔ 20/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብና አፈጻጸም መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 02/2009 እና የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000 መሰረት 🎓 ተጠቃሚው ከተመረቀ ከአንድ ዓመት በኋላ ጀምሮ ከወር ገቢው በየወሩ ቢያንስ 10 በመቶ እየቀነሰ በመ/ቤቱ በኩል መክፈል አለበት፤ 🎓 በግሉ የሚሰራ ተጠቃሚ የሚችለውን ያህል መጠን በክፍለ ከተማዎች መስተናገድ ይችላል፤ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/fxjvu4
5 98121Loading...
08
https://youtu.be/OB_Ir4sgyRE
5 36876Loading...
09
ውድ ግብር ከፋያችን! የሀገር ውስጥ ታክስ እና የጉምሩክ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ላይ መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ሌሎች የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴ ለመከታተል እንዲያመችዎ የሚከተሉትን የተቋሙን የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ፡- በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን። የገቢዎች ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
5 5366Loading...
10
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በ11 ወራት ከ 3.5 ቢሊየን በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉ ተገለጸ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት 11 ወራት ከታክስና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 3.53 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ ከእቅድ በላይ ማሳካት መቻሉን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ደርቤ አስታውቀዋል፡፡ ይህ የተገለጸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ እና በታክስ አስተዳደር አሰራር ስርዓት ዙሪያ በተደረገው ውይይት ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ በ2015 በጀት ዓመት መሰረታዊ የታክስ እውቀት እና የአሰራር ስርዓት ላይ የሞጁላር ስልጠና ሰልጥነው ላጠናቀቁ 250 ግብር ከፋዮችም እውቅና ተሰጥቷል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/dl9pzw
5 6591Loading...
11
ከ247 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሰኔ 7 ቀን እስከ 13/ 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 233 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 14 ሚሊዮን ብር የወጭ፤ በድምሩ 247 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድሀኒት፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የምግብ
5 3461Loading...
12
"ገቢያችን ህልውናችን" (15ኛ ዓመት የግንቦት ወር 2016 ዓ.ም ቁጥር 173 እትም ጋዜጣ) ሰኔ 18/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) "ገቢያችን ህልውናችን"በገቢዎች ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት እየተዘጋጀች የምትሰራጭ ወርሃዊ ጋዜጣ ስትሆን ጋዜጣዋን ለማገኘት ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://rb.gy/akakni
4 7433Loading...
13
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሆኑ እቃዎች ሰኔ 18/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 285/1994 አንቀጽ 8 (2) እና በተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ ቁጥር 79/1995 ከአንቀጽ 19 እስከ 33 ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ዝቅተኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ ክፍል መሰረታዊ የሆኑ የምግብ አቅርቦቶችን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ ሆኖ እንዲገዛ ለማድረግ በመመሪያ ቁጥር 1006/2016 የተዘረዘሩ እቃዎች ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ ተደረገዋል፡፡ የመመሪያውን ዝርዝር ጉዳይ ለመመልከት ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡- https://rb.gy/7qpiyl በተጨማሪም ከታክስና ጉምሩክ ህጎች ጋር የተያያዙ አዋጆችን፣ ደንቦችን እና መመሪያዎችን ለማግኘት ድረ-ገጽችንን www.mor.gov.et ይጎብኙ፡፡
5 52425Loading...
14
https://youtu.be/CbkpZvRJeFk
4 7912Loading...
15
Media files
5 3330Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ከቤት ኪራይ ገቢ ላይ የሚከተሉት ወጪዎች ተቀናሽ ይደረጋሉ — በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዛሉ፡፡ 1. ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/6smo6p
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 1
ቅንጅታዊ አሰራር ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ገቢዎች እና ከከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ጽ/ቤት ጋር በቅንጅት እየሰራ ነው፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ መረጃና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ቡድን መሪና የቅ/ጽ/ቤቱ የታክስ ስርዓት ዘርፍ ተወካይ አቶ ሐብታሙ ይልማ ከዞኑና ከከተማ አስተዳደሩ የገቢ ጽ/ቤቶች ጋር አሰራራችንን በየጊዜው እየፈተሸን የጋራ እቅድ በማዘጋጀት የተለየዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እና የታክስ ህግ-ማስከበር ስራዎችን በጋራ እየሰራን እንገኛለን ብለዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/mh3cnz
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
የሰራተኞችን አቅም ለማሳደግ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለወጣት ሰራተኞቹ የአስተሳሰብ ልህቀት እና አስተዳደር ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ። ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/44w1ab
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
Hammasini ko'rsatish...
ግብርን-በእውቀት

ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

👍 5
Hammasini ko'rsatish...
ሳምንታዊ የገቢዎች ሚኒስቴር የሬድዮ ፕሮግራም

ሰኔ 20/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) 1.አዘጋጅቶ በማቅረብ ፡- አዳነ ውበት፣ ሕይወት ገ/መድህን እና ሶስና መልኬ 2.ምስልና ድምጽ በማቀናበር ፡- ተክሉ ኤልያስ

👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ወጪ መጋራት ክፍያ ሰኔ 20/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብና አፈጻጸም መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 02/2009 እና የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000 መሰረት 🎓 ተጠቃሚው ከተመረቀ ከአንድ ዓመት በኋላ ጀምሮ ከወር ገቢው በየወሩ ቢያንስ 10 በመቶ እየቀነሰ በመ/ቤቱ በኩል መክፈል አለበት፤ 🎓 በግሉ የሚሰራ ተጠቃሚ የሚችለውን ያህል መጠን በክፍለ ከተማዎች መስተናገድ ይችላል፤ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/fxjvu4
Hammasini ko'rsatish...
👍 20👏 4👎 1
Hammasini ko'rsatish...
የጨረታ ማስታወቂያ

ሰኔ 19/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

👍 16 2
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ግብር ከፋያችን! የሀገር ውስጥ ታክስ እና የጉምሩክ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ላይ መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ሌሎች የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴ ለመከታተል እንዲያመችዎ የሚከተሉትን የተቋሙን የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ፡- በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን። የገቢዎች ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በ11 ወራት ከ 3.5 ቢሊየን በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉ ተገለጸ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት 11 ወራት ከታክስና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 3.53 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ ከእቅድ በላይ ማሳካት መቻሉን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ደርቤ አስታውቀዋል፡፡ ይህ የተገለጸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ እና በታክስ አስተዳደር አሰራር ስርዓት ዙሪያ በተደረገው ውይይት ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ በ2015 በጀት ዓመት መሰረታዊ የታክስ እውቀት እና የአሰራር ስርዓት ላይ የሞጁላር ስልጠና ሰልጥነው ላጠናቀቁ 250 ግብር ከፋዮችም እውቅና ተሰጥቷል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/dl9pzw
Hammasini ko'rsatish...
👍 11 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.