cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Atlas College Wolkite campus

College information set

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 452
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
+1430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5  ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ  9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ  6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
Hammasini ko'rsatish...
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።
Hammasini ko'rsatish...
በ2016 በጀት ዓመት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ዬምዘና ማዕከላት  ተመዝነው ብቁ የሆኑና ለብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ የወሰዱ ተመዛኞችን መረጃ ትክክለኛነት ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት እየገባችሁ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። http://www.cersocaa.gov.et
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ሚያዝያ 11/2016 የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር  ዶ/ር አብይ አህመድ ከመላው የጉራጌ ህዝብ ጋር  ለመወያየት ነገ ቅዳሜ 12/08/2016 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ወልቂጤ ከተማ ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የጉራጌ ማህበረሰብ በሚኖርበት  ቦታ ሁሉ አብሮ እና ተቻችሎ በሰላም መኖር የሚችል  ታታሪና ስራ ወዳድ ብቻም ሳይሆን አኩሪ የሆነ   የእንግዳ አቀባበል ባህል አለው። ይህንን አርአያነት ያለው የእንግዳ አቀባበል ባህሉ ይበልጥ ደምቆ በሚያሳይ መልኩ  አክባሪው የሆነውን መሪው ለመቀበል ሁሉም በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።
Hammasini ko'rsatish...
                  አስቸኳይ  ማስታወቂያ ለቀን 12/08/2016 ዓ/ም የተባለው  Class ፕሮግራም ለእሁድ  ማለትም በቀን  13/08/2016 ዓ/ም የሚሰጥ መሆኑን  ከወዲው  እናሳውቃለን። 👉መልካም እሁድ እንዲሆን እንመኛለን
Hammasini ko'rsatish...
በ2016 በጀት ዓመት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ዬምዘና ማዕከላት  ተመዝነው ብቁ የሆኑና ለብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ የወሰዱ ተመዛኞችን መረጃ ትክክለኛነት ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት እየገባችሁ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። www.cerocaa.gov.et
Hammasini ko'rsatish...
#እናመሠግናለን 🙏🙏🙏 #ሰውን_ለመርዳት_ሰው_መሆን_ብቻ_በቂ_ነው 😍😍😍 =============================== #ለወንድማችን_ታደሰ_መስፍን ከተለያዩ ተቋማት ከሚገኙ ተማሪዎችና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ተዋጥተው ድጋፍ የተደረጉ፦ 1) ከወ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የConstruction Department ተማሪዎች = 2,450 ብር 2) ከአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ = 5,392 ብር 3) ከወ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የGarment Department ተማሪዎች = 8,495 ብር 4) ከሆሌ ማዞሪያ ኬላ የተሰበሰበ = 28,516 ብር 5) ከዳርጌ ገበያ የተሰበሰበ = 16,623 ብር 6) ከወልቂጤ ቁ-1 አድቬንቲስት ቤ/ክ = 3,472 ብር 7) ከወ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የEconomic Infrastructure Department ተማሪዎች = 3,150 ብር 8) Theotokos Academy = 1,361 ብር 9) የቀድሞ የሰርቬዪኒግ ተማሪዎች = 1,600 ብር 10) አል-ሁዳ አካዳሚ = 2,852 ብር ናቸው 👍👍👍 በድጋሚ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ 🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Final Degree and MBA thesis proposal defense for Wolkite campus ABTC date on ሚያዝያ 10/08/2016 E.C. #note those who do not present your thesis proposal on this date your graduation will be next year 2017 E.C. Therefore, those who want to present your thesis proposal Please avail yourself at the time.
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...