L....O....v.....E ❤️❤️A...M...O.....R❤❤
💝 ፍቅር ቻናል 💝 ♔ስለ ፍቅርብቻ የሚወራበት ቻናል ♔ ┈┈┈❀♡❀┈┈┈ ☞የፍቅር ግጥም ✎ 💝💝💝💝💝 ☞የፍቅር ጥቅስ ♧♡∕ 💝💝💝💝💝 ☞የፍቅር አባባሎች∰ 💝💝💝💝💝 ☞የፍቅር ሙዚቃዎች ♪ 💝💝💝💝💝 ☞ከመጽሐፍ የተወሰዱ ታሪኮች✄ 💝💝💝💝💝 ♡የራስ ታሪክን ማካፈል♡ ለበለጠ መረጃ ያነጋግሩኝ 💌 @Ydeit
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
🥳ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቼ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር የስኬት እና የተድላ ይሁንልዎ።
መጀመሪያ አንተ ተለወጥ!
አመለካከትህ፣ በራስ መተማመንህ፣ የጊዜ አጠቃቀምህ፣ የገንዘብ አያያዝህ፣ ለራስህ የምትሰጠው ቦታ፣ አላማህን ማወቅና በእቅድ መመራት ስትጀምር ብዙ ለውጥ ታያለህ!
ራስህ ላይ ስትሰራ እመነኝ ወዳጄ ኪስህ የሚገባው ገንዘብ፣ የፍቅር ግንኙነትህ ወይ የቤተሰብ ግነኙነትህ፣ መንፈሳዊ ህይወትህና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይቀየራሉ! ህይወትህ የሚለወጠው አንተ ስትለወጥ ብቻ ነው!
ተዘጋጅ!
ህይወት እየቀለለ እንዲሄድ አትመኝ! እንደውም አንተ እየጠነከርክ መሄድ ነው ያለብህ። አየህ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ሰው ትልቅ ዋጋ ይከፍላል! አይምሮህን ለትናንሽ ድሎች ሳይሆን ለታላቅነት አዘጋጀው።
ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Only https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk
🎙ዮናስ ግዛው - ጡር ነዉ
ጡር ነዉ - ዮናስ ግዛው.mp33.61 MB
ምነው - Xidding Dayax X Aman Mussie.mp35.06 MB
Only https://t.me/joinchat/INVlYFGT06w1NTFk
🎙Biruk Jane - ተማርኪያለው
ተማርኪያለው - Biruk Jane.mp33.54 MB
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.