cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

All in one

የተለያዩ ስእሎች ግጥሞች ቀልዶች ቁም ነገሮች እንዲሁም በተጨማሪ አዝናኝ የሆኑ GIF ለማግኘት Join @zeidudin @zeidudin @zeidudin @zeidudin እንዲሁም የተለያዩ ስእሎችን ለማሳል @mannegne

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ወደ እስራኤል በማምራት ከእስራኤሉ ጠ/ሚንስትር ኔታንያሁ ጋር ተገናኝቷል።ብሊንከን በመግለጫቸውም የሚከተሉትን ሀሳቦች አንስተዋል:- "ዋሺንግተን እስራኤል ራሷን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት እስከ መጨረሻው ትደግፋለች።" -"የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለጋዛ የሚያደረገው እገዛ ለሃማስ እንዳይደርስ እንሰራለን" -"እስራኤል የአየር ጥቃት ማምከኛዎችን(iron dome) በብዛት እንድታገኝ እንሰራለን።" አረቢ 21 ይህ የሚገልፀው እውነታ የሰሞኑ የሃማስ ጥቃት ከእስራኤል አቅም በላይ የነበረ መሆኑን ነው።ሃማስ ከ4000 በላይ ሮኬችን ወደ ወራሪው ኃይል ማስወንጨፉን ተከትሎ እስራኤል በቢሊየን የሚቆጠር ንብረት ወድሞባታል።ያጣችው የሰው ህይወትም በመንግስት ሚዲያ ከተገለፅ ብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ hebrew 12 የተሰኘው የእስራኤል ቻናል ገልጿህ።የቤንጎሪዮን ጨምሮ የአየር ጣቢያዎች ሳይቀር አገልግሎት መስጠት አቁመው ነበር።የደህንነትም ሆነ የመከላከያ አቅሟም እንደሚወራው እይዳልሆነ አሳይቷል።
Hammasini ko'rsatish...
መሀመድ ዳፊ ( አቡ ካሊድ) በብዙ ቅጥል ስሞች ይታወቃል የእስራኤል ነቀርሳ ፣ እንደ ድመት 9 ነፍስ ያለው ፍጡር ሊገልፁት የሚያዳግት እንቆቅልሽ ተብሎም ይጠራል የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ የሆነው የቃሳም ብርጌድ አንቀሳቃሽ ሞተር የእስራኤል ወታደሮችን በማገት እና በመግደል ከ100 በላይ የእስራኤላውያን ሞት ተጠያቂ በእስራኤል ብሎም በአለማችን የስለላ መረብ ቀዳማዊ በሆነው ሞሳድ ለ26 አመታት ክትትል መሀመድን ለመያዝ አልያም ለመግደል በመቶ ሚሊዮኖች ዶላር ወጪ ተደርጎበታል ግለሰቡ ግን የዋዛ አይደለም የተደረጉበትን ስድስት የተቀናጀ እና ትላልቅ የግድያ ሙከራዎችን በህይወት ሊያመልጥ ችሏል በጋዛ ሰርጥ መሳሪያዎችን ለማስተላለፍ ዋሻዎችን የማስቆፈር ሀሳብ ያመነጨ እና ተግባራዊ በማድረግ እስካሁንም ወደ እስራኤል የሚወነጨፉ ሮኬቶችን ለማስተላለፍ የሚያስችሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ምድር ለምድር ዋሻዎችን ያስራ ባለ ምጡቅ አይምሮ መሀመድ ከ26 አመት በፊት የተነሳው ፎቶ ካልሆነ በቀር በአሁን ሰአት ምን እንደሚመስል ምንም አይነት የፎቶም ሆነ የተንቀሳቃሽ ምስል የሌለው ተአምራዊ ሰው ። በ2002 ሞሳድ ያለበትን ቦታ ደርሼበታለሁ በማለት ቦታውን ጠቁሞ የአየር ድብደባ ተደረገ እስራኤሎች በድብደባው መሀመድ መገደሉን ገልፀው መደሰት ጀመሩ ከቆይታ በኃላ በድምፅ ብቅ በማለት አለመሞቱን አበሰረ። በ2004 በተመሳሳይ ይገኝበታል የተባለን ህንፃ በእስራኤል ጀት ወደመ የስራ ባልደረባው ህይወቱ አለፈች መሀመድ በሰላም ወጣ በ2006 መሀመድን ጨምሮ የሀማስ ከፍተኛ አመራሮች ስብሰባ ላይ በነበሩበት አዳራሽ ላይ የእስራኤል F16 ጀቶች ተንቀሳቅሰው አዳራሹን አወደሙት እስራኤል በድል አድራጊነት ጨፈረች ከድብደባው እንደማይተርፍ እርግጠኛ ነበረች። መሀመድ ግድ አነስተኛ ጉዳት ደርሶበት በህይወት ሊተርፍ ቻለ በ2014 በእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ ተቀጠረው መረጃን በማሾለክ የሚሰሩ ፍልስጥኤማውያን መሀመድ ያለበትን ቦታ ጠቆሙ በእርግጥ በዚህ ጥቃት ቤተሰቡን አጥቷል መኖሪያ ቤቱ በእስራኤል የጦር ጀቶች ተደበደበ ባለቤቱ እና የ7 ወር ወንድ ልጁ እንዲሁም የ3 አመት ሴት ልጁ ህይወታቸው አለፈ። መሀመድ ግን በህይወት ተረፈ ለእስራኤል ጥቆማ ያደረሱ ፍልስጥኤማውያን በጋዛ አደባባይ በሞት ተቀጡ እስራኤል ለ26 አመት እንቅልፍ የነሳትን መሀመድ ለመግደል ጥሩ አጋጣሚ ብላ የተነሳችው ባሳለፍነው ቀናት በተደረገ ጦርነት ላይ ነበር። መሀመድ ዳኢፍን ሳልገድል ጦርነቱን በጭራሽ አላቆምም ያለችው እስራኤል የተጣራ መረጃ ደርሷት እሱን ለመግደል ሁለት ጊዜ ሙከራ አድርጋለች መሀመድ ሁለቱንም የግድያ ሙከራዎች እጅግ በረቀቀ ጥበብ በሰከንዶች ልዩነት ሊያመልጥ ችሏል በእስራኤል መንግስት እጅግ ከፍተኛ ስጋት እና ቁጥር አንድ ተፈላጊ ሆኖ ለ26 አመታት የተፈረጀው መሀመድ ዳፊ ሳይያዝ ሳይጨበጥ ሮኬት ተኳሾ ጦር እየመራ ዘንድሮም በህይወት አለ። ©Bilal zayed ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
Hammasini ko'rsatish...
"ኡማ ቲቪ " Tv

ለአስተያየት መስጫ @Omah_tv_bot @Omah_tv_bot @Omah_tv_bot የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw

እንዲህም ያድናል! ይህ በእስራኤል ወራራያን ከሶስት ቀናት በፊት በጋዛ 30 ሰዎች ይኖሩበት በነበረ አንድ አፓርታማ ላይ የተጣለ ነበር።ነገር ግን ሚሳይሉ የቤቱን ግድግዳ ጥሶ አልጋ ላይ ቢወድቅም መፈንዳት አልቻለም ነበር።በዚህም ጠቅላላ ቤተሰብ በህይወት ተርፈዋል። እንዲህም ያድናል!!
Hammasini ko'rsatish...
ሸሂድ ጨወታ! በፍልስጤም :- ለኃይማኖት ፣ ለአቅሷ ፣ ለሀገር መሞት ክብር ነው ሸሂድ ሆነው ጀናዛቸው በዚህች ባንዲራ ተጠቅልሎ ቀብር መወሰድ ምኞታቸው ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
"ገና እስራኤል ያላየቻቸው መሳሪያዎች አሉን!!" በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍልስጤም ነፃነት ግምባር ሃማስ የቀሳም ብርጌድ በሜዲትራኒያን ባህር በኩል በወራሪዋ ኃይል ላይ ጥቃት ፈፅሟል።በጥቃቱም የእስራኤል የጦር መርከብና የባህር ላይ ነዳጅ አሳሽ መርከብ መጠቃታቸው ተገልጿል።ቻናል 11 የተሰኘው የእስራኤል ጣቢያም ሃማስ ትልቅ የባህር ሰርጓጅ መርከብ እንዳለው እየገለፁ ይገኛል። ሃማስ በበኩሉ እስራኤል አይታቸው የማታውቀው በርካታ መሳሪያዎችን እንደያዘና ሁሉንም በታቀደለት ሜዳ ይፋ እንደሚወጣ ገልጿል። አረቢ 21 ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
Hammasini ko'rsatish...
16 ኪሎሜትር!! የሰማኒያ አመቷ አዛውንት በመስጂደል አቅሷ ለመስገድ ኡም ፉሁል ከተባለው የፍለስጤም ክፍል በመነሳት ወደ አቅሷ በመኪና መጓዝ ጀመሩ።አቡ ጉሽ የተሰኘችው ቦታ ሲደርሱ የእስራኤል ወታደሮች ወደ አቅሷ መሄድ አትችሉም በማለት መኪናቸውን አስቆመባቸው።እሳቸው ግን ምንም እንኳን እድሜያቸው ቢገፋም ለመስጂደል አቅሷ ወጣት ናቸውና በእግራቸው መጓዝ ያዙ።ከአቡ ጉሽ እስከ ከቅሷ 16 ኪሎሜትር ይርቃል። ይህን ፅናት ምን ትለዋለህ፤ከፍልስጤማዊ ፅናት ውጭ!! ©ያፋ ፔጃችንን ሼር በማድረግ ለወዳጆቾ ያዳርሱልን❤️ ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
Hammasini ko'rsatish...
በየዕለቱ በሌሊት ሰአት ተሰውሮ በመምጣት እናቱ ስትሞት ያጠባቸውን ላም ለመጠየቅ( ለመዘየር) ይመጣል ነብሩ።ማታማታ ውሾች የሚጮሁበትን ምክኒያት ለማወቅ በተጠመደ ካሜራ የተቀረፀ ነው።ፍቅር፣ ርህራሄና ውለታ መላሽነት በተወሰኑ የሰው ልጆች ዘንድ ሲጠፋ እንስሳት እየተገበሩት ነው።አላህ በፍጥረታቱ ውስጥ ብዙ ተአምራት ያሳየናል።ሱ ብ ሐ ነ ሏ ህ! ! (ዐሐጠ/ ገሳን ሰይላዊ) Via. Awwel hamza ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
Hammasini ko'rsatish...
"እስር ቤት ሳልገባ በፊት ስለ እስልምና ቢነግሩኝ የምሰማበት ጊዜ ራሱ አልነበረኝም።ምክኒያቱም ህይወቴ በጫጫታ፣በጭፈራ፣መጠጥ..የተሞላ ነበር። እስር ቤት ገባሁ።አጉል ምኞቴም መሰበር ጀመረ።ነፍሴ ቀስ በቀስ መፅዳት ጀመረች።የብቸኝነት ስሜት ይንጠኝ ጀመር።ታዲያ ከዚህ ስሜት ያዳነኝ ኢስላም እንጂ ሌላ አይደለም።ሰላት መስገድ ጀመርኩ።ከያንዳንዱ የግዴታ ሰላት ጋር አብሮኝ የነበረው የብቸኝነት ስሜት ይለቀኝ ጀመር።ሁሌም አንድ ነገርን ለነፍሴ እላለሁ።እስር ቤት መከራና ቅጣት ነው።ወደኢስላም ለመግባት የከፈልኩት ጥቂት ዋጋ ነው። ኢሰላምን ይዤ በእስር ከምቆይና ያለ ኢስላም በድሎት ከእስር ውጭ ከምቆይ ምረጥ ብባል፤እስር ቤትን እመርጣለሁ።" ማይክ ታይሰን
Hammasini ko'rsatish...