uz
Feedback
መ/ር ዩሀንስ አጠቃላይ የባህል ህክምና

መ/ር ዩሀንስ አጠቃላይ የባህል ህክምና

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali መ/ር ዩሀንስ አጠቃላይ የባህል ህክምና analitikasi

መ/ር ዩሀንስ አጠቃላይ የባህል ህክምና (@mr_yohans_yebahl_hkmna) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 17 713 obunachidan iborat bo'lib, Kino toifasida 16 636-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 808-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 17 713 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Sentabr, 2025 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 0 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Sentabr, 2025 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kino toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

17 713
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '25
Sentabr '250
0 kanalda
Avgust '250
0 kanalda
Get PRO
Iyul '250
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '250
0 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '240
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '240
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '240
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '240
0 kanalda
Get PRO
Avgust '240
1 kanalda
Get PRO
Iyul '240
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '240
0 kanalda
Get PRO
Aprel '240
0 kanalda
Get PRO
Mart '240
0 kanalda
Get PRO
Fevral '240
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+5 320
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+48 292
6 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+1 167
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+2 025
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+324
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+169
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+738
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+1 484
0 kanalda
Get PRO
May '23
+2 932
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+2 437
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+5 961
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+2 233
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+3 788
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+8 919
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+2 577
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+1 942
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+2 698
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+70
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+254
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+50
0 kanalda
Get PRO
May '22
+246
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+1 897
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+249
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+7
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '220
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '210
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '210
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '210
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '210
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+106
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+1 167
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+2 109
0 kanalda
Get PRO
May '21
+1 528
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+2 997
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+388
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+337
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+729
0 kanalda
Kanal postlari
ውድ የጥበብ አፍቃሪያን በኢትዮጵያ ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንደምን ከረማችሁ? እንደምትመለከቱት የተለያየ መልዕክቶችን በቴሌግራም እና በፌስቡክ በተደጋጋሚ ብትፅፉልንም መልዕክታችሁን ለመመለስ አልታልንም። የጥበብ አላማው ለአስቸኳይ ችግር መፍትሔ መስጠት ቢሆንም የጎደለን መሙያ ቀዳዳን መሸፈኛን ቢሆንም ለአስቸኳይ ችግሮቻችሁ ለመድረስ ስላልተቻለን ልባዊ ይቅርታን እንጠይቃለን። ያልተገኘንበትንም ምክንያት ለማሳወቅ ያክል የተከፉ የተቸገሩ ኢትዮጵያዊያን እጅግ እየበዙብን ስለመጡ ዕፅዋቶችን ቆርጦ ለመምጣት ሲሆን የተሻለና የተለየ እንዲሁም ልዩ ሀይል ያላቸው ዕፆችን ለማግኘት ቆላውንም ደጋውንም ኸይናደጋውንም የገጠሩ ክፍል ለማካለል ለመፈለግ በምናደርግበት እረጅም ጉዞ ኔቶርክ ስለማይሰራ ኔቶርክ የሚሰራበት አካባቢ ደግሞ ፈፅሞ የመብራት ዝርጋታ ያልተዳረሰበት የገጠሩ ክፍል ስለነበር ለማሳወቅ እንወዳለን። ማሳሰቢያ። በጣም ብዙ ሰው ማነጋገር ልንጀምር ስለሆነ በውጭም ሀገር እንዲሁም አገር ውስጥ ላላቹሁ በመደውል ወይም በውስጥ መስመር ያናግሩን 0955300964 በውጭ ሀገር የምትገኙ DHL ወይንም በ EMS እንደምንልክ በድጋሚ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።አቅሙ ደግሞ ያላችሁ ባላችሁበት በፎቶ ላይ እንደምንሰራላችሁ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ኢትዮጵያ ከእነሙሉ ክብሯ ስትገለጥ የአለም አለቃ ናት

2
+8
Matn yo'q...
1 335
3
   ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በመርጌታ የባህል ህክምና ተወዳጆች ሆይ በዚህ ተከታታይ ትምህርት ለዘመናት በሕይወታችን ክፉኛ እየፈተነን ሰላለው ዕድል ገፊና ሕይወት አጥፊ ስለሆነው ከነመናፍስት ሁሉ አጅግ ክፉ ስለሆነው ዓይነ ጥላ ውጫዊና ውስጣዊ ተንኮል፥ ውጊያ በሰፊው አንማማራለን።.                   ትምህርቱን ተከታተሉ !🙏 ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ የጥበብ ጥቅም እናንተ የምታስቡት እጅግ በጣም ብዙ እውነታውና እየኖራቹሁት ያለው ግን ከ ዜሮ በታች ነው ለምን ይሄ ሆነ ብላቹሁ ስጠይቁ ዋናውና ዋናው ብቻችሁን ናቹሁ የሚረዳቹሁ የሚያግዛቹሁ የለም አንድ እውነታ ግን አለ ጥበብ ከእናንተ ጋር ካለች ከፈጣሪ በታች የምድር ንጉስ ናቹሁ በጥበብ ማድረግ የማይቻል ነገር የለም ይሄ ስላቹሁ ባዶ ተስፋ እየሟላኃቹሁ አይደለም እኔ እየኖሩኩበትና እየኖርኩበት ስለሆነ ነው  ጥበብን ከጥንቁልና ከባዕደ አምልኰ ጋር አታነካኩት እጅግ ኃጢያትና ንቀት ነው እንደዚህ የሚያስቡ ሰዎች ደግሞ እድሜ ልካቸው ዕጣ ፋንታቸው ድህነት ውድቀት አለመነሳት ነው እኔ ግን እላችኋለሁ ጥበብን ፈልጓት ወታቹሁ ወርዳቹሁ አግኟት አሁን እናንተ ላይ ያለው ችግር በጥበብ ፊት እጅግ ኢምንት እና ከሰናፍጭ ቅንጣት ያነሰች ናት ለማንኛውም መፍትሄ እና ምክር ይደውሉ ☎️0955300964 ☎️0955300964 ጥበብ ታላቆን ታከብራለች አምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ 🙏
1 158
4
Matn yo'q...
732
5
#ቆቆባ ወይም ጉሎ ኮከባ        #በትግርኛ ህርግተ-ፅልዕሎ       #በኦሮምኛ ከምቦልቻ            #በወላይትኛ ጡጥዋ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በእንጨትማ ደኖች በደረቅ ተራራ በወንዞችና በሐይቆች በአብዛኛዉ ይበቅላል::የቆቆባ ቅጠሎች የተዥጎረጎረ አረንጓዴ ቀለም ሲኖራቸዉ የቅጠሎቹ ዘንግ ወደቢጫና ቀይ የሚጠጋ ቀለም አላቸዉ። ኮከባ ለተለያዩ በሽታዎች መፍትሔ ሲሆን እንደ ኢትዮጵያዉያን  የህክምና መዛግብት ለተለያዩ ህመሞች አገልግሎት ላይ ዉሏል:: ከነዚህ ዉስጥም  #ለካንሰር ቅርፊቱን አድቅቆ በዉሃ ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ ተደባልቆ ይጠጣል:: #ለኪንታሮት አበባዉን አድቅቆ ይቀባል። #ለሽንት ማጥ ሥርና ቅጠሎን በአንድ ላይ በዉሃ  ተቀላቅለዉ ዉሃዉ ጠዋት ለሰባት ቀናት ይጠጣል። #ለማን አንሼ ቅርፊቱን አድቅቆ ይቀባል። #ለዳፍንት ቅጠሉን መጠቀም::  በአካቢያችንና በአቅራቢያችን ያሉትን ለህክምና የሚዉሉትን ዕፅዋት ምን ያህላችን እናዉቃቸዋለን? ከሞኝ በር ሞፈር_
810
6
Matn yo'q...
726
7
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት        👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባ 0955300964 ይደውሉ
985
8
+1
Matn yo'q...
1 125
9
Matn yo'q...
1 114
10
ለማንኛውም መፍትሄ እና ምክር አባን ለማናገር ☎️ 0955300964 ይደውሉ ። ፍካሬ ጥበብ አጠቃላይ የባህል ህክምና አገልገሎት ከምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች በጥቂቱ #የሥራ ገርጋሪ መንፈስ #የገበያ ገርጋሪ መንፈስ #የሥራይ የተላከ መንፈስ #የትዳር ገሪጋሪ መንፈስ #የሀብት ገሪጋሪ መንፈስ #የዓይነ ጥላ መናፍስት #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ #የሴት ዛር መንፈስ #የወንድ ዛር መንፈስ #በመተት የተያዘ ሰው #የስፈተ ወሲብ ድክመት #እድሉ ለተቀማ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች እንሰጣለን ይደዉሉ ☎️0955300964
2 387
11
Matn yo'q...
1 797
12
በአጭር ጊዜ የዓይነ ጥላን/ሁሉን የሚዘጋን መንፈስ  ዘላቂ መፍትሔ ይሻሉ እንግዲያውስ ችግሮችን እስከ መፍትሔው አቀረብንላችሁ ⏩#ዓይነ ጥላ የሚያደርስብን ችግር ❌#ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) ❌#ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) ❌#ቤተሰብን ያስጠላል ❌#ከቤተሰብ ያርቃል ❌#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ❌#ህይወትን ባዶ ያደርጋል ❌#ተስፋ ያስቆርጣል ❌#ብር ይገረግራል ( ይበትናል) ✅ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) ✅የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✅የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል ✅የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል ✅የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል ✅የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✅የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) ✅የወገብ ሕመም ይፈጥራል ↪የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል ↪ክፉ ጠረን  ያመጣል ↪መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል ↪ከባድ ላብ ይፈጥራል ↪ቁርጥማት ያመጣል ↪እግር ሰብስቦ ይይዛል ↪ሕልመ ሌሊት ያመጣል ↪ትዳር ማስጠላት 💠ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት 💠ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) 💠ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት 💠ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት 💠ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት 💠ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል 💠የበታችነት ስሜት መሰማት 💠ሀገር ለሀገር ማዞር 💠የምግብ ፍላጎት መዝጋት 💠ማክሳት (ማቅጨጭ) 💠ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ )    ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት #ሌሊት ማቃዠት #ማጮህ #በሕልም ማስጨነቅ #ጥርስ ማንቀራጨጭ       #በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ፣ድመት፣በሬ፣አንበሳ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል ⏯ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሔ ይሆናችሁ ዘንድ እንደሚከተለው አቀረብኩላችሁ    ⏩#መፍትሔ፩ #ቀበርቾ #የጊዜዋ ሥርና ቅጠል #የእጸ ደብተራ ሥሩን #ከርቤ ህጣን እነዚህ እጽዋቶች በንጽህና አድርቆ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከሶስቱም ሶስት ሶስት በትንሿ ማንኪያ አንስቶ በሚገባ ማዋሀድ ካዋሀዱ በኃላ ለ14 (፲፬) ቀን ማታ ማታ በንጽሕና እየታጠኑ መተኛት                ⏩(መፍትሔ፪ #የዋርካ ተቀጽላ #የእንቧጮ ተቀጽላ #የታሪገም ቅጠሉን #የቀጠጥና ሥሩን እነዚህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና አዘጋጅተው አድርቀው ላም አድርገው ፈጭተው ከእያንዳንዱ አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ካነሱ በኃላ በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዋሀዱ በኃላ ጠዋት ጠዋት በንጽሕና በባዶ ሆድ በስኳር ማንኪያዋ ለ፲፬ ቀን መውሰድ ከወሰዱ በኃላ ለሶስ ሰዓት ምግብ አለመብላት ። ⏯#የሚከለከሉ ነገሮች ✳️አልኮል መጠጥ ✳️ተልባ ⏩#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👉ይነበብ የሀገራችን የባህል ሕክምና ምንም አይነት በሽታ ሆነ የኩፉ መንፈስን ይከላከል እናም የሀገሬ ሰው የዉጩን ወዶ የራስን ጠልቶ አይሆንምና ከችግራችሁ እንሆ ተፈቱ አመሰግናለሁ 🙏ከምንሰጣቸው በጥቂቱ 👇 #የሥራ ገርጋሪ መንፈስ #የገበያ ገርጋሪ መንፈስ #የሥራይ የተላከ መንፈስ #የትዳር ገሪጋሪ መንፈስ #የሀብት ገሪጋሪ መንፈስ #የዓይነ ጥላ መናፍስት #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ #የሴት ዛር መንፈስ #የወንድ ዛር መንፈስ #በመተት የተያዘ ሰው #የስፈተ ወሲብ ድክመት #እድሉ ለተቀማ #ለማንኛውም በሽታ መፍትሄ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች እንሰጣለን ይደዉሉ ☎️0955300964 ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ   #ቡዙዎቻችን በጽሁፍ መመሳሰል የዘመኑ ሰለባ እንዳንሆን ትክክለኛ ግልጽ የሆነ #አድራሻ ያለው በመንግስት ደረጃ #ፍቃድ መሰጠቱን አረጋግጠው ይጠቀሙ። እናመሰግናለን
1 577
13
Matn yo'q...
1 013
14
   ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በመርጌታ የባህል ህክምና ተወዳጆች ሆይ በዚህ ተከታታይ ትምህርት ለዘመናት በሕይወታችን ክፉኛ እየፈተነን ሰላለው ዕድል ገፊና ሕይወት አጥፊ ስለሆነው ከነመናፍስት ሁሉ አጅግ ክፉ ስለሆነው ዓይነ ጥላ ውጫዊና ውስጣዊ ተንኮል፥ ውጊያ በሰፊው አንማማራለን።.                   ትምህርቱን ተከታተሉ !🙏 ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ የጥበብ ጥቅም እናንተ የምታስቡት እጅግ በጣም ብዙ እውነታውና እየኖራቹሁት ያለው ግን ከ ዜሮ በታች ነው ለምን ይሄ ሆነ ብላቹሁ ስጠይቁ ዋናውና ዋናው ብቻችሁን ናቹሁ የሚረዳቹሁ የሚያግዛቹሁ የለም አንድ እውነታ ግን አለ ጥበብ ከእናንተ ጋር ካለች ከፈጣሪ በታች የምድር ንጉስ ናቹሁ በጥበብ ማድረግ የማይቻል ነገር የለም ይሄ ስላቹሁ ባዶ ተስፋ እየሟላኃቹሁ አይደለም እኔ እየኖሩኩበትና እየኖርኩበት ስለሆነ ነው  ጥበብን ከጥንቁልና ከባዕደ አምልኰ ጋር አታነካኩት እጅግ ኃጢያትና ንቀት ነው እንደዚህ የሚያስቡ ሰዎች ደግሞ እድሜ ልካቸው ዕጣ ፋንታቸው ድህነት ውድቀት አለመነሳት ነው እኔ ግን እላችኋለሁ ጥበብን ፈልጓት ወታቹሁ ወርዳቹሁ አግኟት አሁን እናንተ ላይ ያለው ችግር በጥበብ ፊት እጅግ ኢምንት እና ከሰናፍጭ ቅንጣት ያነሰች ናት ለማንኛውም መፍትሄ እና ምክር ይደውሉ ☎️0955300964 ☎️0955300964 ጥበብ ታላቆን ታከብራለች አምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ 🙏
1 312
15
Matn yo'q...
1 154
16
ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? ✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! #የሴት ዛር መንፈስ #የገርጋሪ መንፈስ #የዝሙት መንፈስ #የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ #የቤተሰብ ዛር መናፍት #የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! 👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች 👉🏾እቃ መበላሸት 👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት 👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ 👉🏾ለዝሙት ስራ 👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር 👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ 👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾 #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ-ብዙህ ሥር #የምስሮች ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። ☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል:: ለማንኛውም መፍትሄ እና ምክር ይደውሉ ☎️0955300964 ☎️0955300964 ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት 👇👇👇 https://t.me/Mr_Yohans_Yebahl_Hkmna https://t.me/Mr_Yohans_Yebahl_Hkmna
2 107
17
Matn yo'q...
1 451
18
የቤተ ፈውስ የእጽዋት አስተሻሽግ!
የቤተ ፈውስ የእጽዋት አስተሻሽግ!
1 383
19
Matn yo'q...
1 383
20
🌿🌿 🍀: 🌿 🌿 እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል
🌿🌿 🍀: 🌿 🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0955300964
1 423