137
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ስንሞት ..
ከ3ቀን ቡሀላ ጥፍሮቻችን መነቃቀል ይጀምራሉ
ከ4 ቀን ቡሀላ ፀጉራችን ይበሰብሳል
ከ5 ቀን ቡሀላ አእምሯችን በሀይለኛው መቅለጥ ይጀምራል
ከ6 ቀን ቡሀላ ጨጓራችን ይቀልጣል
ከ60 ቀን ቡሀላ ስጋችን ከአጥንታችን ይለይ እና አሲዳማ ይሆናል
በዚህ ጊዜ በበሰበሰው ሰውነታችን ጠረን ምክንያት ሰው ቀርቶ እንስሳቶች ሁሉ ወደኛ ለመቅረብ አይመኙም
ይህ ሁሉ ኩራት ይህ ሁሉ ስስት ይህ ሁሉ ንዴት እና ቁጣ ይህ ሁሉ ክፋት ለምን🤔
@znkab
የመንግስት ሆስፒታል ሄደህ ሪፈር ወደ ግል ሆስፒታል ፅፎልህ ዶክተሩ እዛ ስትሄድ እራሱን ስታገኘው...
ውይ ዶክተርዬ አለፋውክ አደል 🥺
@Znkab
#እሷ... እስቲ ፎቶህን ላክልኝ
#እኔ... 🐔
#እሷ... ሙድ አትያዝ ሙሉ ፎቶህን ላክ
#እኔ... 🐓
#እሷ... ብሎክ 🚫
@Znkab
አንድ አውቶቢስ ሙሉ ሚስቶች ለሽርሽ ሲሄዱ አደጋ ደርሶ ሚስቶች እንዳለ ይሞታሉ እናም ባሎች ለአንድ ሳምንት አልቅሰው ዝም ይላሉ አንዱ ግን ለሁለት ሳምንት ባለማቋረጥ እያለቀሰ ነው ምነው ሲባል
" ሚስቴ አውቶብስ አምልጧት "😩
@Znkab
👱♂እኔማ እኮ እራሴን ልገድል ነው 😔
👨🦲በምን 🙄
👱♂እሱን እንድታማክረኝ ብዬ ነበር አመጣጤ 😕
👨🦲መርዝ አሪፍ ነው ብሮ አንዴ ብቻ ፉት ማለት ከዛ እራሱ ነው የሚገልሽ በረኪና ገመድ ምናምን እያልክ ጊዜህን እንዳታጠፋ 😁
👱♂አመሰግናለው ብሮዬ ውለታ መላሽ ያርገኝ 😊( አሁን ይሄ ቢሞት ሰው ያዝን ይሆን🙄 )
👨🦲በልብህ እኮ እየሰደብከኝ ይሆናል ይሄኔ 🙄
👱♂ኧረ በፍፁም😳 (ሞትህን ያሳየኝ🙄)
@Znkabዶ/ር :- መዳኒቱን 9ሰአት እንድተውጥ አልነበር ያዘዝኩህ ለምን 6ሰአት ወሰድክ😡
ታካሚው ፡- በሽታውን Surprise ለማድረግ ፈልጌ ነው😌
@znkab