cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

@ Medical Books and Lecture Notes 2019 በአለባቸው

Learn more to Earn More !!! ይህ የቴሌግራም ቻናል የተከፈተው ከተለያዩ ምንጮች የተሰበሰቡ ጤና ነክ የሆኑ መፅሃፍትን ሌክቸር ኖቶችና ሎሎች መረጃዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ የጤና ባለሙያዎች ተደራሽ እንድሆኑ ለማድረግ ሲሆን ከዚህ የተለየ ፖለቲካዊም ሆነ ከጥቅም ጋር የተያያዘ ጉዳይ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን ! ተጨማሪ ማንበብ የሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎችን Add አድርጉ !

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
510
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
+130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Article Review ለማድረግ 1.የአርቲክሉ 1. ርዕስ 2. ጸሃፊዎቹ 3. አሳታሚው 4. አርቲክሉ የታተመበት ቦታ 5. አርቲክሉ የታተመበት ቀን 6. የአርቲክሉ ህትመት ቁጥር 7. አርቲክሉ ስንተኛ ገጽ ላይ እንደሚገኝ 2. ርዕሱ እና አጻጻፉ ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ርዕሱ ከጽሁፉ ጋር ያለው ገላጭነት 2. ትክክለኛውን የጥናት አጻጻፍ ሂደት ስለመከተሉ 3. አጭር መግለጫው ወይም Abstract ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ገላጭ ስለመሆኑ 2. ዓላማውን ስለመግለጹ 3. የጥናት ስልቱን ስለመግለጹ 4. ዋና ዋና ግኝቶች ስለመገለጻቸው 5. ትክክለኛ መጠን መያዙ 6. የመፍትሄ ሃሳብ መጥቀሱ 7. ቁልፍ/key words ቃላትን ማካተቱ 4.የጥናቱ ሃተታ Problem Statement ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. የጥናቱ መነሻ ሃሳብ በአግባቡ ስለመጠቀሱ 2. በጥናቱ የሚሞላው Research Gap ስለመጠቀሱ 3. ጥናቱ የሚመልሳቸውን ጥያቄዎችን ስለመጥቀሱ 5.የጥናቱ ዓላማ Research Objectives ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ዋና እና ዝርዝር ዓላማዎች ስለመኖራቸው 6.የጥናቱ መላምት Hypothesis ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ግልጽ፤ ከመርህ/ከቀደመ ጥናት ግኝት የተወሰደ እና የሚለካ ስለመሆኑ 7.ሀተታዊ ጽሁፍ Literature Review ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ከአመክንዮ ስለመነሳቱ 2. የቀደሙ ጥናቶችን ስለማጣቀሱ 3. ስዕላዊ መግለጫ Conceptual frame work ስለመስጠቱ 4. ጥራቱን የጠበቀ ስለመሆኑ 8.የጥናቱ ስልት Research Methodology ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ትክክለኛ የጥናት ስልት ስለመምረጡ 2. ትክክለኛውን የናሙና አመራረጥ ስልት ስለመጠቀሙ 3. የትንተና ስልቶቹ ትክክለኛነት 4. የጥናቱን ጥራት ስለሚሪጋግጥበት መንገድ 5. የስነ ምግባር ጉዳይ ስለመጠቀሱ 9.የውጤት ትንተና ክፍሉ Data Analysis ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. የጥናቱን ዓላማ የሚመልሱ ስለመሆናቸው 2. ትክክለኛ የውጤት መተንተኛ ቀመሮች ስለመጠቀሙ 3. ግኝቱን ከሌሎች ጋር ስለማመሳከሩ 4. ስለውጤቱ ትክክለኛነት የሚያቀርበው ማረጋገጫ 10.ማጠቃለያ እና የመፍትሄ ሃሳቦቹ Conclusion and Recommendation ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. የሚተገበር እና ተዓማኒነት ያለው የመፍትሄ ሃሳብ ስለመቅረቡ 2. የመፍትሄ ሃሳቡ ከጥናቱ ግኝት ብቻ ስለመነሳቱ 11.ዋቢ አጠቃቀስ Reference ላይ ያለ ጠንካራ እና ደካማ ጎን 1. ወጥ እና ትክክለኛ ዋቢ ስለመጠቀሱ 2. የቅርብ ጊዜዎች ላይ ስለማተኮሩ 3. ተመሳሳይ ብቻ ያልሆነ የዋቢ ምንጮች ስለመጠቀሙ
Hammasini ko'rsatish...
Recommended for low Grade students !
Hammasini ko'rsatish...
One app for all your Word, Excel, PowerPoint and PDF needs. Get the Office app: https://aka.ms/officeandroidshareinstall
Hammasini ko'rsatish...
One app for all your Word, Excel, PowerPoint and PDF needs. Get the Office app: https://aka.ms/officeandroidshareinstall
Hammasini ko'rsatish...
One app for all your Word, Excel, PowerPoint and PDF needs. Get the Office app: https://aka.ms/officeandroidshareinstall
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Tikvah | ጤና
Photo unavailableShow in Telegram
Test for Monitoring Diabetes and Blood Glucose Levels @tikvahpharma1 Discussion Group - @tikvahpharma
Hammasini ko'rsatish...