cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ያረህማን ባሪያ🍃

Alihemidulilah alakulihel ተቀላቀሉን እየሳቅን እየተዝናናን ስለዲናችን እንወቅ ምርጥ ቻናል ነው ተቀላቀሉን ማሳሰቢያ Leave channel ከማለታችሁ በፊት ያልተመቻችሁን አሳውቁን 👇👇 ማንኛውም አስተያየት ካለዎት @Tekebelina

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
205
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

☞የፍቅር ✖️ፓየርድ የለዉም ልብ አጠልጣይ🎧 🍂 የመርከዝ ታሪክ ክፍል~4 ❀ሼርርር ........••❖••........,, @Tekebelina
Hammasini ko'rsatish...
የፍቅር_X_ፓየርድ_የለውም_ክፍል_አራት【4】የመርከዝ_ህይወትን_የሚዳስስ_መሳጭ_ታሪክ.m4a20.56 MB
☞የፍቅር ×ፓየርድ የለዉም ልብ አጠልጣይ🎧 🍂 የመርከዝ ታሪክ ክፍል~5 ❀ ሼርር ┈┈••◉❖◉●••┈,, @Tekebelina
Hammasini ko'rsatish...
የፍቅር_X_ፓየርድ_የለውም_ክፍል_5_መሳጭ_የመርከዝ_ታሪክ.m4a16.46 MB
🕋👉የደሴ ኸይር ፈላጊዎች👈🕋 ረሱል (ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- «የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል ሶስት ነገሮች ሲቀሩ:- ①) የማይቋረጥ ሰደቃ የሠጠ ሠው፣ ②) ሰወች የሚጠቀሙበትን እውቀት ትቶ የሞተ ሠው፣ ③) ዱዐ የሚያደርግለት ደግ ልጅ የተወ ሠው» ቻናሉን ለመቀላቀል @hayrfelagiwochi https://telegram.me/hayr_felagiwochi
Hammasini ko'rsatish...
🕋👉የደሴ ኸይር ፈላጊዎች👈🕋

ረሱል (ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- «የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል ሶስት ነገሮች ሲቀሩ:- ①) የማይቋረጥ ሰደቃ የሠጠ ሠው፣ ②) ሰወች የሚጠቀሙበትን እውቀት ትቶ የሞተ ሠው፣ ③) ዱዐ የሚያደርግለት ደግ ልጅ የተወ ሠው» ቻናሉን ለመቀላቀል @hayrfelagiwochi

☝️በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ # አጅር በ Group # ሼር አድርጉት ፡ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል ፡ # ዱዓው ፡ ‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል- ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡ # ትርጉሙ --- አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው›› ፡ አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8 ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ ህዝቦች አሉ፡፡ በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡ ፡ ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡ ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡ ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!! አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!
Hammasini ko'rsatish...
የረመዳን ጨረቃ በዛሬው እለት ባለመታየቱ #ረመዳን_1 #ማክሰኞ ይጀምራል። አላህ ከረመዳን ከሚጠቀሙት ባማረ ሁኔታ ከሚቀበሉትም ያድርገን!🤲 @Tekebelina
Hammasini ko'rsatish...
☞የፍቅር ✖️ፓየርድ የለዉም ልብ አጠልጣይ🎧 🍂 የመርከዝ ታሪክ ክፍል~4 ❀ሼርርር ........••❖••........,, @Tekebelina
Hammasini ko'rsatish...
የፍቅር_X_ፓየርድ_የለውም_ክፍል_አራት【4】የመርከዝ_ህይወትን_የሚዳስስ_መሳጭ_ታሪክ.m4a20.56 MB
🔶 የቀልብ ህመም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ « እኛ ትልቁ ነገር መጨነቅ ያለብን ከምንበላው ፣ ከምንጠጣው፣ ከምን ልብሰው የበለጠ [ለቀልባችን መጨነቅ አለብን] ። ህመም ሁለት አይነት ህመም ነው ያለው፣ ➖➖➖➖➖➖➖ አንደኛ. የሰውነት ህመም ሁለተኛ የቀልብ ህመም። ➡️ የኢማን ህመም ቀልብ ሲባል ፣ ይሀ ስጋው አይደለም ውስጥ ያለው ኢማን ነው ፣ ውስጥ ያለው ተቅዋ ነው። ለዚያ መጨነቅ ያስፈልገናል!!።» 🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም - ሀፊዘሁላሁ-         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•        
Hammasini ko'rsatish...
59.16 MB
ድንቅ ምክር ⤴️ "ለአንቺ ለውዷ እህቴ"!! 🎙በወንድማችን ሳዳት ከማል (ሀፊዘሁሏህ) 🌐https://t.me/tarikuljena
Hammasini ko'rsatish...
ለአንቺ ለውዷ እህቴ በአቡ መርየም.mp34.99 MB
በመጨረሻም ~~~ –>አብድልቃድር ጄላን በማስተዋል ያዩትን አካል ማንነቱን ሲጠይቁ “እኔ ጌታህ ነኝ…” የሚል መልስ አግኝቶዋል ጳውሎስ ግን ለማያውቀው ቡኃላ ”አንተ ማን ነህ?” (4) የሚለውን አካል መጀመሪያው ጌታ ሆይ ብሎ ጠርቶት የጌትነት እውቅና ሰጥቶት አናገኛለን ቡኃላ በግልጽ አንደነገረን የሰይጣን መልክተኛ ተሰጠይ፤ሁሉ ተፈቀደልኝ፤ይማሩ ዘንድ ለሰይጣን አሳልፌ የሰጠኋቸው፥ ….ሌላም ሌላም ተናገረ –>በሌላ በኩል አብድልቃድር ጄላን ይሄን ያዩት የክርስቶስ ወደጅ ጠንካራ በሰዎች የተመሰከረላቸው የፈጣሪ ወደጅ ሆነው ሳለ ሲሆን ጳውሎስ ግን በጸረ ክርስቶስነቱ ኢአማኝነቱ እየታወቀም ነው ተቀባይነት ያገኘው ራዕይ ተገልጦለታል የምንባለው .. ለዛሬ ይብቃን ((وَمَا يَسْتَوِى ٱلْأَعْمَىٰ وَٱلْبَصِيرُ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَلَا ٱلْمُسِىٓءُ ۚ قَلِيلًۭا مَّا تَتَذَكَّرُونَ )) ‹‹ ዕውርና የሚያይ እነዚያም አምነው መልካሞችን የሠሩና መጥፎ ሠሪው አይስተካከሉም፡፡ በጣም ጥቂትን ብቻ ትገሰጻላችሁ፡፡››40፡58 ሰላም ቅኑን መንገድ በተከተለ ላይ ይሁን _____________________________ 1.በአላህ ፍቃድ ሙሉ መጣጥፉን ይጠብቁ።በዱዓ አትርሱን 2. የሐዋርያት ሥራ 22፡9 እና የሐዋርያት ሥራ 9፡7 ፤ የሐዋርያት ሥራ 22፡7 እና የሐዋርያት ሥራ 26፡7 3. 1ኛ ቆር 7፡40 4. የሐዋርያት ሥራ 22፡8 @Tekebelina
Hammasini ko'rsatish...
"ያሉት" ለሚለው “ቃለት” قَالَت በሚል መምጥቷል፥ "ቃለ" በሚለው መድረሻ ቅጥያ ላይ ያለች "ታ" ت "ታእ-መፍቱሓህ" تاء مفتوحة የምትባለው ሙዐነስ ናት፥ ስለዚህ "ቃለት" የሚለው “ቃሉ” قَالُوا ማለትም "አሉ" ለማለት ተፈልጎ ነው፦ 2፥30 ጌታህ ለመላእክት፡- «እኔ በምድር ላይ ምትክን አድራጊ ነኝ፤» ባለ ጊዜ የኾነውን አስታውስ፤ *”እነርሱም”*፦ «እኛ ከማመስገን ጋር የምናጠራህ ላንተም የምንቀድስ ስንኾን በርሷ ውስጥ የሚያጠፋንና ደሞችንም የሚያፈስን ታደርጋለህን?» *”አሉ”*፡፡ አላህ «እኔ የማታውቁትን ነገር አውቃለሁ» አላቸው፡፡ وَإِذْ قَالَ رَبُّكَ لِلْمَلَائِكَةِ إِنِّي جَاعِلٌ فِي الْأَرْضِ خَلِيفَةً ۖ قَالُوا أَتَجْعَلُ فِيهَا مَن يُفْسِدُ فِيهَا وَيَسْفِكُ الدِّمَاءَ وَنَحْنُ نُسَبِّحُ بِحَمْدِكَ وَنُقَدِّسُ لَكَ ۖ قَالَ إِنِّي أَعْلَمُ مَا لَا تَعْلَمُون እዚህ አንቀጽ ላይ "አሉ" ለሚለው “ቃሉ” قَالُوا ማለቱን አስተውል። መላእክት ፆታ የሌላቸው ሴትም ወንድም አይደሉም። ለምን በአንስታይ መደብ ተጠቀመ? ስልን መላእክት ብዙ ማንነቶች ስለሆኑ ሲሆን አላህ ደግሞ አንድ ማንነት ስለሆነ በተባታይ መደብ "እርሱ" "አንተ" "አለ" ተብሎ ተገልጿል። እሩቅ ሳንሄድ በዐረቢኛ ድምጽ ያላቸው ተነባቢ ፊደላት”sound letters” 28 ሲሆኑ ከእነርሱ ውጥስ 14 ሐርፎች "ሑሩፉል ቀመሪያህ"lunar letters" ተባታይ ናቸው፣ እነርሱም፦ ء ﺏ ﺝ ﺡ ﺥ ﻉ ﻍ ﻑ ﻕ ﻙ ﻡ ﻭ ﻱ ه የቀሩት 14 ሐርፎች "ሁሩፉ አሽ-ሸምሲያህ"solar letters" አንስታይ ናቸው፣ እነርሱም፦ ﺕ ﺙ ﺩ ﺫ ﺭ ﺯ ﺱ ﺵ ﺹ ﺽ ﻁ ﻅ ﻝ ﻥ ያ ማለት አስራ አራቱ ቀመሪያህ ሙዘከር ስለሆኑ ወንዶች ናቸውን? አስራ አራቱ ሸምሲያህ ሙዐነስ ስለሆኑ ሴቶች ናቸውን? መልሱ አይ ይህ የዐረቢኛ ሰዋስው ላይ የተለመደ ነው። ፀሐይ "ሂየ” هِيَ ትባላለች፥ ጨረቃ ደግሞ “ሁወ” هُوَ ይባላል፤ እና ፀሐይ ሴት ጨረቃ ወንድ ነውን? ፀሐይ በአንስታይ መደብ ነው የተጠራችው፦ 81፥1 *"ፀሐይ "በተጠቀለለች" ጊዜ"*። إِذَا الشَّمْسُ كُوِّرَتْ "ተጠቀለለች" ለሚለው ቃል የገባው "ከወረት" كُوِّرَتْ የሚለው ሙዐነስ እንጂ "ከወረ" كُوِّرَ የሚለው ሙዘከር አይደለም፦ 75፥8 *"ጨረቃም "በጨለመ" ጊዜ"*፡፡ وَخَسَفَ الْقَمَر "ጨለመ" ለሚለው ቃል የገባው "ኸሠፈ" خَسَفَ የሚለው ሙዘከር እንጂ "ኸሠፈት" خَسَفَتْ የሚለው ሙዐነስ አይደለም። ስለዚህ አላህ "አንተ" እና "እርሱ" ስለተባለ ፈጣሪ ፆታ አለው ብሎ መደምደም ስህተት ነው። ባይሆን በባይብል እግዚአብሔር ፆታ ከሌለው ወንድም ሴትም ካልሆነ ለምን "አንተ" እና "እርሱ" እንደሚባል የቤት ሥራ ሰጥተናችኃል። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር t.me/yarehimanbariya ወሠላሙ ዐለይኩም
Hammasini ko'rsatish...
ያረህማን ባሪያ🍃

Alihemidulilah alakulihel ተቀላቀሉን እየሳቅን እየተዝናናን ስለዲናችን እንወቅ ምርጥ ቻናል ነው ተቀላቀሉን ማሳሰቢያ Leave channel ከማለታችሁ በፊት ያልተመቻችሁን አሳውቁን 👇👇 ማንኛውም አስተያየት ካለዎት @Tekebelina

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.