cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

BBC - ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

BBC ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮ ሁሉንም ጨዋታ በዝ ቻናል ይከታተላሉ Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Tamex_Bus8 @Chkuvara BBC - ስፖርት በኢትዮጵያ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
138 319
Obunachilar
+3124 soatlar
+547 kunlar
+2 80830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
ራቫኤል ቫራን ወደ ኮሞ HERE WE GO (Fabrizio Romano) @BBC_SPORT_ETH @BBC_SPORT_ETH
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
🔵|| ማንቸስተር ሲቲ ከጁሊያን አልቫሬዝ ጋር ከኮፓ አሜሪካው በኋላ ስለ ወደፊት ሁኔታው ለመወያየት አቅደዋል። እንደሚታወቅው ኪልያን ምባፔን በክረምቱ ዝውውር ያጡት ፒኤስጂዎች በዚህ ተጫዋች ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው ነገር ግን ሲቲዎች አልቫሬዝን ለማቆየት አጥብቀው ይፈልጋሉ። @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🔥 1👏 1
Photo unavailable
#STATS 📊በ2024ቱ የዩሮ ጨዋታዎች ስፔናዊው ኒኮ ዊሊያምስ ከእንግሊዛዊው ፊል ፎድን ያላቸው ቁጥራዊ ንፅፅር ። ዛሬ በፍፃሜው የሚገናኙ ይሆናል🥶 [Squawka]
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🔥 1👏 1
Photo unavailable
🏆 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ            ⏰ ማታ 04:00      🇪🇸 ስፔን ከ እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏟️ ስታድየም - በርሊን ኦሎምፒክ
Hammasini ko'rsatish...
👍 5🔥 1🎉 1
Photo unavailable
ማንቸስተር ዩናይትድ የማቲስ ዴሊትን ዝውውር ለመጨረስ በጣም እየሰራ ይገኛል በክለቦቹ መካከል ድርድር አሁንም እንደቀጠለ ነው ማንቸስተር ዩናይትድ ከጆሽዋ ዚርክዝ በኋላ ማቲስ ዴሊትን ሁለተኛ ፊርማቸውን ለማድረግ አቅደዋል። (Fabrizio Romano)
Hammasini ko'rsatish...
👍 4🔥 1👏 1
Photo unavailable
ዋይኒ ሩኒ 🗣️;" ላሚን ያማል የ 2004 እኔን ያስታውሰኛል"
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🥰 3🤣 3
Photo unavailable
🏆 ዛሬ ለሊት የሚደረግ የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ          ⏰ ለሊት 09:00 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ኮሎምቢያ 🇨🇴 🏟️ ስታድየም - ሀርድ ሮክ ስታድየም [USA ] @BBC_SPORT_ETH @BBC_SPORT_ETH
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailable
ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆 4:00 || 🇪🇸 ስፔን ከ እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏟️ ስታድየም - በርሊን ኦሎምፒክ [ጀርመን] @BBC_SPORT_ETH @BBC_SPORT_ETH
Hammasini ko'rsatish...
ከ ወንዶች🙋‍♂ እና ከሴቶች🙋‍♀ ጨካኝ ማነው ..?
Hammasini ko'rsatish...
ሴቶች🤷‍♀
ወንዶች🙅‍♂
Photo unavailable
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Hammasini ko'rsatish...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ, 1991
➡️ መልስ ለመስጠት ⬅️
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.