cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች

በዚህ ቻናል ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት ታገኛላችሁ ለማንኛውም አስተያየት @Anteyee ማድረስ ትችላላችሁ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
44 227
Obunachilar
+2724 soatlar
+3787 kunlar
+1 02430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በታላቅ ኃይል ተነሣ✝ Size:-12.4MB Length:-1:16:39     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
Hammasini ko'rsatish...
35👏 5👍 4🙏 3
Hammasini ko'rsatish...
🔴New | በታላቅ ሥልጣን ተነሳ | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #Aba_Gebrekidan_Sibket #viral #ክርስቶስ

ዮሐንስ 20¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።² እየሮጠችም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር መጥታ፦ ጌ...

56👍 21😍 5🙏 4
መልካሙ ዘመን ደረሰ✝ ቅዱስ ያሬድ Size:-12.4MB Length:-54:32 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
Hammasini ko'rsatish...
42👍 13🥰 5🙏 3
Hammasini ko'rsatish...
🔴 New | መልካሙ ዘመን ደረሰ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ | #Aba_Gebrekidan_Sibket 2024

ሉቃስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በ...

🥰 35 9👍 7🙏 3
Hammasini ko'rsatish...
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions

የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊን...

👍 71🥰 25 22🙏 6
Hammasini ko'rsatish...
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin

📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB

📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇

https://tally.so/r/mYZrk5

📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

https://tally.so/r/mO5JdM

📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ

https://tally.so/r/wLdMKy

📌ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ለማግኘት 0966767676 0944240000 0909444400 የሐረግ ክፍል አንድ ቪዲዪ 👇

https://youtu.be/bRKiuAEcqOs?si=0dbzJf8WZdU9gkAt

ሪከርድ ለመስበር ተዘጋጅታችኋል? ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን ልዪ የበዓል እጹብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ህጻን ሃረገወይን ቀለሙ ናት ከዚህ ቀደም በእጹብ ድንቅ ልጆች በመቅረብ ከሚሊዪን በላይ እይታዎችን እና ተወዳጅነት አግኝታለች! ሃረገወይን በቤተክርስቲያን ትምህርቶች ታንጻ ያደገች ልጅ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ተሰጦ ያላት እንዲሁም የሊቀሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶችን በቃሏ ሸምድዳለች በክፍል 1 ቪዲዮ ላይ ያቀረበች ድንቅ ልጅ ናት ። በዚህ ቪዲዬ እጅግ አስደናቂ የሆኑ ትምህርቶችህ ታቀርብልናለች ። እንዲሁም ባህርዳር ድረስ በመገኘት አባ ገብረኪዳንን አግኝታ ትምህርታቸውን አቅርባላችዋለች ምን ይሉዋት ይሁን ከቪዲዬ እንመልከት!!! Welcome to DonkeyTube, your favorite channel! We hope you had a joyful Easter celebration. In today's special program, we have a delightful guest, Haregewein Kelemu, whose previous performances on Esub dink lijoch have garnered over 3 million views and captured our hearts! Hargewein is an incredibly talented young girl who has grown up immersed in the teachings of the church. Her unique gift of putting her hand to her mouth has captivated audiences worldwide. In this enchanting video, she shares her most amazing lessons, spreading joy and wisdom to youths of all ages. She go Bahardar and meeting Aba Gebrekidan, a renowned spiritual leader. She had the honor of presenting his teachings, which are filled with profound insights and spiritual guidance. Prepare to be inspired as you watch this remarkable encounter unfold. Join us on this heartwarming journey as Hargewein shares her incredible talent, uplifting messages, and the invaluable teachings of Aba Gebrekidan. Get ready to be entertained, enlightened, and touched by the beauty of faith and the power of love. Don't miss out on this unforgettable episode of DonkeyTube! Hit the play button now and let the magic unfold before your eyes. Remember to like, comment, and share this video with your loved ones to spread the joy and wisdom to all corners of the world. #DonkeyTube #comedianeshetu #እጽብድንቅልጆች #ሃረገወይንቀለሙ #አባ_ገብረ_ኪዳን #ፋሲካ

163👍 12🥰 12😍 12🙏 11
እንኳን አደረሳችሁ
Hammasini ko'rsatish...
68🥰 17🙏 13👍 5