cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሙድ እንያዝ በእኛ2

🇪🇹Public Channel🇪🇹 ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ምን እሄ ብቻ photo ዉድድርም ኣለ ብቻ ይቀላቀሉን Join us @mudegnoch contact Us, @lolitaye

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
484
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ANY TYPE OF ORIGINAL AIR JORDAN IS AVAILABLE 👉#no dought always quality first Contact us on @thereisdanii Phone no 0994617528
Hammasini ko'rsatish...
የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ - እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች :: 1⃣. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 27 2⃣. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10 3⃣. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2 4⃣. አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከህደር 24 - 25 5⃣. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 23 6⃣. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 29 7⃣. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 8⃣. ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 9⃣. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 🔟. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 1⃣1⃣. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 1⃣2⃣. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 21 - 23 1⃣3⃣. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 25 1⃣4⃣. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - ታህሳስ 01 1⃣5⃣. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 27 1⃣6⃣. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 1 1⃣7⃣. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - 30 1⃣8⃣. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 5 - 6 19. ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 28 2⃣0⃣. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4  2⃣1⃣. ሰላሌ ዩንቨርሲቲ ህዳር 23 2⃣2⃣. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30  2⃣3⃣. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 2⃣4⃣. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - የሌሎች ዩንቨርስቲዎችን እንደደረሰን የምናሳውቅ መሆኑን እነገልፃለን @mudegnoch
Hammasini ko'rsatish...
አንድ የ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ናት በስራ ሰዐት ጠብቃ ወደ ወጣት ፕሮፌሰር👱 ቢሮ ገብታ በጉልበቷ ተንበርክካ በመማፀን ሁኔታ😢🙏 ልጂቱ:– ማንኛውንም ነገር አደርጋለሁ ይህን ፈተና ለማለፍ።😁 ወደሱ ጠጋ እያለች ፣ ፀጉሯን ወደሁዋላ እያደረገች ዐይን ዐይኑን 😍ትርጉም ባለው መልኩ እየተመለከተችው😋 。 。 በለሰለሰ ድምፅ ልጂቱ:–" ማ。。。ማንኛውንም ነገር" 。 。 ፕሮፌሰሩ:– "ማንኛውንም ነገር🤔 " ብሎ ጠየቃት 。 ልጂቱ:— "አዎ ማንኛውንም😍 " አለችው . ድምፁን ለስለስ አርጎ አሁንም በድጋሚ ፕሮፌሰሩ:–" ምንም ነገር ቢሆን😃" ብሎ ድጋሚ ጠየቃት..... . . ልጂቱ:– " አዎ ማንኛውን ነገር😁😋😍" አለቺው. . . ድምፁን አለስልሶ በማንሾካሾክ ድምፅ ፕሮፌሰሩ:- "ለምን አታጠኚም☺️ " 😂😂 @mudegnoch
Hammasini ko'rsatish...
😂 8
አሁን ላይ የሴቶች ቁጥር ከወንዶች ቁጥር በአምስት እጥፍ በልጦ ሳለ ፍቅረኛ የሌላትን ሴት ፈልገን ማግኘት ያልቻልንበት ምክንያት ምንድን ነው ጎበዝ?😳🙄🤔😂 @mudegnoch
Hammasini ko'rsatish...
😂 4
ዘር ሲቆጠር ልጅ አባት አያት ቅድመ አያት ቅም አያት ቅማንት ሽማት ምንዥላት እንጅላት ፍናጅ ቅናጅ እሰልጥ አመልጥ ማንትቤ ደርባቴ ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳😂😳 @mudegnoch
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
✰ 💕 ✰ ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ ሻወር ቤትም ቢሆንም ኩሽና ስትገቢ ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ : ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና። ✰ ✰ ✰ አዳሜ ምን እንዳሰብሽ ገብቶኛል ለማንኛውም አዳዲስ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ Like እና Share አድርጉ! ✰ ✰ Join @mudegnoch ✰ ✰
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
😂 3
Vote for #Galata_Soorummaa
Hammasini ko'rsatish...
Kaadhimamtoota Moodelii Dhiiraa! - #XumuraAnonymous voting
  • 1. Hawwii Geetaachoo
  • 2. Galataa Soorummaa
  • 3. Abdii Galataa
  • 4. Weedduu Jambaree
0 votes
I can't even say anything
Hammasini ko'rsatish...
join to see more pic @haluyeeee @mituyeeeee @officalhalwa @likemoodjoin 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 fore info👉 @tisyee
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.