cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🧸£ï¥ªmįťå ✨💥 ✍ Mÿ Pøęm✍🍂

Feven💜 #ስለ-እኛ On this channel u can get 💕 music የተለያዩ ልብ የሚነኩ ግጥም እና ዜሞች አጫጭር የፍቅር ቃላት እና ተከታታይ የፍቅር ታሪኮች 💟 👉 @fev330 Channel t.me/feviyana1234

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
270
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

❤️
Hammasini ko'rsatish...
AnimatedSticker.tgs0.21 KB
ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ ... አንዱ ደውሎ ብር አበድረኝ ሲለኝ ኧረ ለራሴም የለኝም እለዋለው... ምን ቢለኝ ጥሩ ነው በቃ ዛሬ ከራሴ ለጠቀም እና ሲኖርህ ትሰጠኛለህ
Hammasini ko'rsatish...
“ለሴት ልጅ ያለህን ፍቅር ባገኘኸዉ አጋጣሚ ሁሉ ግለፅላት። ምን ያህል እንደምትወዳት በየቀኑ ንገራት። ሁል ጊዜ እወድሻለሁ በላት” ስለው.... “ማለት አንድ ጊዜ ከነገርኳት ምናምን ትረሳዋለች እንዴ??
Hammasini ko'rsatish...
ጦዘህ አባትክ መቶ የእንስሳት ሀኪም ቤት ታቃለህ እንዴ ሲልህ ምነው አመመህ እንዴ 😆😂🤣
Hammasini ko'rsatish...
እውነትም ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ሂውማን ሄሯን እኮ ነው እንደ ባርኔጣ አውልቃ ሰላም ያለችኝ🙈
Hammasini ko'rsatish...
የእጅ ሰአት ልትገዛ ሂደህ 2500ብር ሲለህ... ምሳ ሰዓት ሲደርስ ይጋብዘኛል እንዴ
Hammasini ko'rsatish...
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠበቅነው ይልቅ በድንገት የምናገኛቸው ነገሮች ውብ ናቸው! 🌎🤏⚡
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.