cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ህሊና

Hello! Am hila☺ if u wanna have a good time, don't leave my channel. in this channel i will post; .psaycholoy facts😇 .fashinable pic💃 Dance👯 .music🎶🎶🎧&other... If u wanna leave my channel,tell us z mistake then u can leave. @hiliyani Join & share 😘

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የተሰጠን ስም ይቀይረናል! አብዛኛውን ግዜ እኛ ሰዎች ሳናስበው የተሰጠንን ሰም ነው የምንሆነው ዝምተኛ ነው ከተባለ ዝምተኛ አስቸጋሪ ነው ከተባለ አስቸጋሪ በቃ ባለንበት ቦታ ቤተሰብ ወይ ትምህርት ቤት እና አካባቢያችን በሰጡን ስም ተፅዕኖ ውስጥ ይከቱናል ስለዚህ በጣም የምንወዳቸው ቅርባችን ያሉ ሰዎች እንዲቀየሩ እየፈለግን እየለፋን መልሰው ያው እየሆኑብን ካሉ መጀመሪያ ስም እንቀይርላቸው ሊሆኑ የሚገባቸውን ማንነት እንስጣቸው! ደስ የሚል ሀሙስ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
“በሕይወት ያሉትም #ለሞተላቸውና ከሙታን #ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ #ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ #ሁሉ ሞተ።” — 2ኛ ቆሮ 5፥15 የሉቃስ ወንጌል 24 : 5 - ፤ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቷል ትንሳኤና ሕይወት የሆነውን ክርስቶስ እየሱስን አምናችሁ የዘላለም ሕይወት ወራሾች ስለሆናችሁ እና ከጨለማው ወደ ሚደነቀው ብርሀን የተጠራችሁ ድንቅ ትውልዶች.Happy pass over እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🎊🎉🎉🎊🎉🎉🎊🎉🎉🎊🛍🎉🎉🎊🎊🎊🎉🎊🎊🪅🎊🎊
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በሰዎች መወደድ! "አንድን ሰው ሲያወራ እያደመጥከው መንገድ ከጀመራችሁ የፈለክበት ብትወስደው ይሄዳል" የሚል አባባል አለ። አብዝተህ አዳማጭ መሆን አለብህ! ስታወራ የምታውቀውን እየደገምክ ነው፤ ስታደምጥ ግን አዲስ ነገር እያወክ ነው። ለፍቅር ግንኙነትህ፣ ለስራህ ወይ ከሰዎች ጋር ላለህ ግንኙነት ወሳኝ ነው፤ የሰዎች ልብ በቀላሉ የሚሸነፈው የሚያደምጣቸው ሰው ሲያገኙ ነው። ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
አሁን ባለህ ምን እያደረክ ነው? የዛሬ 5 ዓመት የነበረክን ማንነት ዛሬ ብታገኘው ብዙ የምታስተምረው ነገር አለክ ፤ ስለዚህ ነገ ላይ አድጌ ለብዙ ሰዎች እደርሳለው ብዙ ሰዎችን እረዳለው ከማለትክ በፊት ዛሬ ባለህበት ምን የሚያኮራክን ነገር እያደረግክ ነው ? አሁንም እኮ ካንተ የሚማሩ ብዙ ሰዎች አሉ ። የተባረከ ቀን ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
Hammasini ko'rsatish...
ለተዓምር ተፈጥረሀል! ድንጋይ የተጫናቸው ትሎች እንኳን ያለ ምክንያት አልተፈጠሩም፤ ያለ ትሎች የአፈር ምህንድስና አይካሄድም ስለዚህ ዛፎች ይደርቃሉ፤ እንስሳት ያልቃሉ። ትሎች ለአላማ ከተፈጠሩ አንተማ ምን አይነት ተዓምር ልትሰራ እንደተፈጠረከ አስበው?! ወዳጄ አንተ የምታስፈልገው ሰው አለ፤ አንተ ብቻ የምትፈታው ችግር አለ፤ ያለ ምክንያት ወደዚህ አልመጣህም! የተዓምር ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
ምን ሊያስተምረኝ ነው? ትልቁን ትምህርት የምታገኘው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ የማትረሳውን ደስታ የምታገኘው ከከባድ ጭንቀትህ በኋላ ነው። ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክንያት ነው፤ የገጠመኝ ነገር ምን ሊያስተምረኝ ነው በል ምክንያቱም የአንድ ነገር መጨረሻ የሌላው ነገር መጀመሪያ ነው። ጣፋጭ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እመን! "አንድ እምነት ያለው ሰው ፍላጎት ብቻ ካላቸው 99 ሰዎች እኩል አቅም አለው" ይለናል ጆን ስቱአርት ሚል። የእምነትን ፍሬ ሳትዘራኸው ማጨድ የለም፤ ምንም ነገር እንደማያቅትህ በሂደት ሁሉም ነገሮች እንደሚሳኩልህ ማመን አለብህ! ግሩም ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.