ሐያቱ ሶሐባ
የሶሐቦች ታሪክ https://t.me/hayatu_sohabaa
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ
#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ
🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉
በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።
ቲሸርቶቹን ከፈለጉ
0975542020
0918399260
ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን !
Telegram channel https://t.me/alif_advertising
Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt
Inbox @alif_advert_and_print
Repost from አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ
00:27
Video unavailableShow in Telegram
#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ
🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉
በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።
ቲሸርቶቹን ከፈለጉ
0975542020
0918399260
ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን !
Telegram channel https://t.me/alif_advertising
Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt
Inbox t.me/alif_advert_and_print
25.83 MB
Repost from Mehdi Multimedia Production
አዲስ ዜና || ከመሕዲ ፕሮዳክሽን
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ
መሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
በዚህ በተከበረው የረመዷን ወር ሁላችንም በዒባዳ በርትተን ወደ አሏህ ለመቃረብ እንድንበቃ እንዲሁም በዕድለኝነት ያገኘነውን ወር ኒያችንን ለአሏህ አጥርተን እንድንጠቀምበት አደራ እንላለን።
*
ዜና ቁ.1
በጥር 29 /2014 ኢሽተቅና በሚል ርዕስ ልዩ የመድረክ ፕሮግራም ማዘጋጀታችን እና አዳራሹ ከመጠን በላይ ሞልቶብን በኋላ የመጡ ሰወችን ከአፉታ ጋር መመለሳችን ይታወሳል። ይህም ከተማችን ላይ ኢስላማዊ የኪነጥበብ መድረኮች ምን ያክል አስፈላጊ መሆናቸውን አስገንዝቦን አልፏል።
በመሆኑም ኢሽተቅና ቁ.2 በሚል ርዕስ የፕሮግራሙን ተከታይ መድረክ ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን። በአሏህ መልካም ፈቃድ በቅርቡ ወደ እናንተ ይዘነው እንመጣለን ።
**
ዜና ቁ.2
ከዚህ በፊት በፕሮዳክሽናችን ተዘጋጅተው ከዑለማወችም አስፈላጊውን እውቅና አግኝተው ለህትመት የበቁ ሁለት የሕፃናት ስዕላዊ መፅሐፍት አሉን።
1ኛው (የሕፃናት የሶላት መማሪያ) የሚሰኝ ሲሆን ከውዱእ ጀምሮ ሙሉ አሰጋገዱን በፅሁፍ እና ስዕላዊ በሆነ መንገድ አካትቷል። ዋጋው ደግሞ #25_ብር ብቻ ነው።
2ኛው ደግሞ (ዱዐእ እና አዝካር) የተሰኘ መጽሐፍ ነው። ውስጡ ስዕላዊ ሆኖ ዱዓዎቹ በዐረበኛ እና በአማርኛ ተካተውበታል። ይህም የሕፃናት የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ በነብያዊ ዱዓዎች እና ዚክሮች የታጀቡ ይሆኑ ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ የሚያግዝ መፅሀፍ ነው።
የዚህም ዋጋ #25ብር ብቻ ነው።
******
በቤታችን ውስጥ የሚገኙ ህፃናት እህት ወንድሞቻችን ወይም ልጆቻችን ሊሆኑ ይችላሉ በዲናዊ መንገድ ተኮትኩተው እና ሶላታቸውን ተምረው እንዲያድጉ የማድረግ ኃላፊነት አለብን። ይህንን ሂደት ቀላል ለማድረግ እና አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር በማሰብ መሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን እነዚህን መፅሀፍት በከፍተኛ ጥራት እና በማይታመን (ርካሽ) ዋጋ እንካችሁ ብሏል።
መፅሐፍቱን መግዛት የምትፈልጉ
በ 0918 399260 - 0975 542020 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
******
መሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
https://t.me/mehdi_multimedia
Mehdi Multimedia Production
ኢስላማዊ ፊልሞች እና ድራማዎች የቪዲዮ ደርሶች እና ዳዕዋወች መጽሄቶች እና መፅሐፍት በራሪ ወረቀቶች እና ሌሎችም በመሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን t.me/mehdi_multimedia
Hammasini ko'rsatish...
#ኢሽተቅና #1 || የ1 ሰው ተውኔት || በሱልጧን ኢድሪስ || Eshteqna 1 Sultan Edris
Watch "#ኢሽተቅና 1 || በኩኑ የተሰራ || ሸይኽ ሙሐመድ አወል || አዲስ መንዙማ @Mehdi Multimedia Production" on YouTube
https://youtu.be/KORQ6ZqNuTE
#ኢሽተቅና 1 || በጀሊል ቁድራ በኩኑ የተሰራ || ሸይኽ ሙሐመድ አወል || አዲስ መንዙማ Eshteqna @Mehdi Multimedia Production
#Warida #Eshteqna #Menzuma
#ኢሽተቅና_ልዩ_የመድረክ_ፕሮግራም
በቅርብ ቀን ቪዲዮውን በዚሆ YouTube ቻናል እናደርሳለን።
የYouTube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCIHo01-xHX-Kmt3kacb-oBw
Repost from Mehdi Multimedia Production
#ኢሽተቅና ቁ.1
#ምነኛ_ያማረ_ቀን
https://t.me/mehdi_multimedia
Repost from Mehdi Multimedia Production
#ኢሽተቅና ቁ.1
#ምነኛ_ያማረ_ቀን
https://t.me/mehdi_multimedia
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.