uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

Freshman Tutorial

Freshman Tutorial

Kanalga Telegram’da o‘tish

This channel is Created For University Newbies and we also created a channel for senior university students, join us: @ethio_exams2 #mid #final #AAU #exams

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTaʼlim39 751
3 902
Obunachilar
-124 soatlar
-137 kun
-1330 kun
Postlar arxiv
The word "psychology" is derived from two Greek words 'psyche' and "logos‟. Psyche refers to mind, soul or sprit while logos means study, knowledge or discourse. Therefore, by combining the two Greek words the term "psychology" epistemologically refers to the study of the mind, soul, or sprit and it is often represented by the Greek letter ᴪ (psi) which is read as ("sy").  psychology ከሁለት የግሪክ ቃላት የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የህይወት፣ የአይምሮ እና የመንፈስ ጥናት ማለት ነው። - Psychology is the scientific study of human behavior and the underlying mental  In the above definition, there are three aspects; science, behavior and mental processes:  *Science: psychology uses scientific methods to study behavior and mental processes  in both humans and animals. This means psychologists do not study behavior with commonsense rather they follow scientific procedures and use empirical data to study  behavior and mental processes. psychology ሁልጊዜም ቢሆን scientific ሒደቶችን የሚከተል ነው። *Behavior: refers to all of our outward or overt actions and reactions, such as talking,  facial expressions, movement, etc.            There is also covert behavior which is hidden, non-observable and generally considered as a mental process  behavior የምንለው ደግሞ የምናደርጋቸው ተግባራት ናቸው። *Mental processes: refer to all the internal, covert activities of our minds, such as  thinking, feeling, remembering, etc. ይሄኛው ደግሞ በአይምሯችን የምናከናውናቸው ተግባራት ናቸው።

Repost from Ethio Exams
+2
Emerging Technology, civic,and Anthropology mid exams 🩸ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 🩸 ለበጣ መረጃ ለ 11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች ና Entrance Exam ወሰጆች; model exam,handout,last years exams ፣በማዘጋጀት ና በማብራራት ለብሄራዊ ፈተና(National exam) ዉጤታማ እንድትሆኑ የሚረዳቸው የትምህርት ቻናል ነው። 🩸እንዲሁም ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች (Freshman); ከሁሉም የኒቨርስቲ ፣በቀላሉ የምትረዱት Handouts, modules, mid and final exam አሰባስቦ በቀላሉ የሚየቀርብለቹ የትምህርት ቻናል ነው። 🩸የትምህርት መረጃዎች (Educational Information) ከትምህርት ሚኒስቴር፣ከMOSHE ፣ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ና ስለትምህርት የእለት ዜና (News) በቀላሉ ለተማሪዎች የሚያቀርብ ቻናል ነው። 🩸ተማሪዎች :ጥያቄ ለመጠየቅና ለመመለስ ፣(Comment ስለ ጥያቄ ፣ሰለ ትምህርት ፣ስለ ቻናሉ ጉድለቶች ና አስተያየት ለመስጠት) ፣ስለ mid,final and entrance exam questions answer ለመስጠት ና እንዲወያይበት(Discussion) የምረዳው የትምህርት Group አለው Groupን ለመቀላቀል ከታች ያለውን link ታጨኑት👇 @ethio_exams_discussion_group 👍 ስኬታማ ተማሪ ለመሆን Ethio Exams Channel የእርሶ ነው። ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጨኑት👇 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን!! 🩸 Deribew

Repost from Alpha ET
Ever wondered why Python feels slower than C++? 🤔 Because Python is interpreted — it runs code line by line. C++ is compiled
Ever wondered why Python feels slower than C++? 🤔 Because Python is interpreted — it runs code line by line. C++ is compiled — it’s turned into machine code before running. 💡 Think of it like this: Compiled languages are pre-cooked meals 🍱 — ready to serve fast. Interpreted languages are cooked on the spot 👨‍🍳 — more flexible, but take longer. Python talks to your computer live, C++ sends your computer a finished plan. ⚡️That’s the difference between interpreted and compiled! Join us for more 👉 @alphaETHub

Teacher's Guide Communicative English I.pdf4.38 KB

Repost from Freshman Tutorial
A Concise Introduction to Logic 12th (Hurley 2014).pdf45.27 MB

Repost from Ethio Exams
ኦፕንኤአይ(OpenAi) ሙዚቃ የሚሰራ መተግበሪያ እያበለፀገ መሆኑ ተዘገበ። 'ChatGpt' የተሰኘውን የሰው ሰራሽ አስተውህሎት በማልማት የሚታወቀው ኦፕንኤአይ አሁን ደግሞ በፅሁፍ እና ድምፅ ላይ ተ
ኦፕንኤአይ(OpenAi) ሙዚቃ የሚሰራ መተግበሪያ እያበለፀገ መሆኑ ተዘገበ። 'ChatGpt' የተሰኘውን የሰው ሰራሽ አስተውህሎት በማልማት የሚታወቀው ኦፕንኤአይ አሁን ደግሞ በፅሁፍ እና ድምፅ ላይ ተመስርቶ ሙዚቃ የሚሰራ መተግበሪያ እየሰራ ነው ተብሏል። ተቋሙ ባለፉት ጊዜያት በድምፅ ሞዴል ላይ እየሰራ የቆየ ሲሆን አዲሱ መተግበሪያም እንደ ሱኖ ያሉ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የሙዚቃ መስሪያ መተግበሪያዎችን ይፎካከራል ተብሎ ይጠበቃል። ኦፕንኤአይ ይህንን መተግበሪያ መቼ እንደሚለቀው ያልታወቀ ሲሆን ከ'ChatGpt' ወይም ከቪዲዮ መተግበሪያው ሶራ ጋር አንድ ላይ ያካትተዋል ወይስ ለብቻው ይለቀዋል የሚለውም አልተገለፀም። @ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
ከ20 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ትምህርት ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎቻቸውን ዛሬ እና ነገ ይቀበላሉ፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደቡ መደበኛ የአንደኛ
ከ20 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ትምህርት ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎቻቸውን ዛሬ እና ነገ ይቀበላሉ፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደቡ መደበኛ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ይቀበላሉ፡፡ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎች፦ ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ➫ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ➫ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ➫ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ➫ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ➫ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ➫ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ➫ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ➫ ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ➫ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ➫ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ➫ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ➫ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ➫ መቱ ዩኒቨርሲቲ ➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ @ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
አደራ ልጄ ገንዘብ ውርሴን አምጪ አትበይኝ አደራ መኪና ቪላ ፎቅ አትበይኝ አደራ ባቡር አውሮፕላን አትበይኝ አደራ እናትሽ ድሀ ነኝ ሀገር ተቀበይኝ ሰንደቅ እንዳበራ ደስ አሰኝኝ ልጄ እኔም ባንቺ ልኩራ። ገጣሚ : ሰላማዊት አበባየሁ @ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
#Ethiopia❤️ " ታሪክ የሌለው ህዝብ ታሪካዊ ስራ ለመስራት አይጓጓም። ነፃነትም የማያውቅ ህዝብ ነፃነቱን ለማግኘት አይደክምም። ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ነፃ ሀገር ስለሆነች ልጆቿ ታሪኳን ዐውቀው የነፃነቷን ጉልላት ጠብቀው/ ከተፈፀሙ ስህተቶች ተምረው እንዲኖሩ ግዴታቸው ነው። አንድ ወጣት የሀገሩን ታሪክ ሳያውቅና ሳያጠናቅቅ የአውሮጳንና የአሜሪካንን ታሪክ ለማሳመር ቢሞክር ' በቅሎ አባትህ ማነው? ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው ' ይላል እንደሚባለው የሚያሳፍር ይሆናል። " #DrBlank በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም ! @ethio_exams2

❇️ GLOBAL Affairs Short NOTE ch1 U-1 🔔GOOD NEWS FOR ALL FRESH STUDENTS 📒መልካም ዜና ለ አንደኛ አመት ተማሪዎች ምርጥ የpower point Notoch ይዘንላችሁ መጥተናል። 📝ከ ተለያዩ ነባር ተማሪዎች የወሰድኩትን የfresh man course ለ ማንበብ ምቹ የ ሆነ power point በ .pptx format ለእናንተ ላካፍላችሁ ወደድኩ 🙏። ♻️For all of students means For social students and Natural students alll subjects 🔉But you have to support us by sharing the information for fresh students🙏🙏🙏 🗣ለጓደኞቻችሁ እንዲሁም Groupኦች ላይ share አርጉት። By the way power points ዋና ዋና ሀሳቦች ናቸው ይሄ ካላችሁ short note ላያስፈልግ ይችላል። notun እንደ ምትወዱት ተስፋ አለኝ ። 🗣Please share👆👆👆🙏🙏🙏 🔰For all subjects join our channel To GET MORE PPT NOTES👇👇👇 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2 💥💥💥💥💥💥 All right is reserved©

Repost from Ethio Exams
Share 'global all Chapter ppt.pptx'

Repost from Ethio Exams
Global Affairs Chapter one ኑ አብረን እንስራ!! https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
Global Affairs Chapter one The Best handout Ethio Exams channel Your choose!! ኑ አብረን እንስራ!! 4 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
Global Affairs Chapter 2 additional ኑ አብረን እንስራ!! 3 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
Global Trends Chap 4 ( Part One ) - Premium Only.pdf1.59 KB

Repost from N/a
Global Affairs chapter one.docx0.40 KB

+6
4-Logic.pptx1.77 KB