cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Aʟʟ ɪɴ ᴏɴᴇ ㋛︎

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║╚╣═╣║║║║║╩╣ 𝐴 ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 𝐹𝑜𝑟 𝐴𝑛𝑦 𝐶𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 & 𝐶𝑟𝑜𝑠𝑠☟︎︎︎ @Liz_02_Xo

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
297
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🦋🌹ስለ ነገሮች ለማወቅ የምንጥረውን ያክል ራሳችንን ብናውቅ እጅግ አዋቂ እንሆን ነበር።ራስን ከራስ ጋር ማስተዋወቅ ትልቅ ጥበብ ነው። Abi🔸 ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ ❣:¨·.·¨: ❣ 🌺 እኔ እና እሷ🌹 ┈┈••◉❖◉●•• ••●◉Join us share◉●•• ❤️ @Lovers_Zonn ❤️ ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦ ◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉ ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Hammasini ko'rsatish...
👐#አስተማሪ የፍቅር ታሪክ💝 🚶‍♀አንድ ሴት መንገድ ላይ እየሄደች አንድ ልጅ ከኋላዋ ሲሮጥ ሰምታ ዞር አለች "ባንቺ ውስጥ ሴትነት ውበት አለ ወደድኩሽም" አላት 💔    😁ፈገግ ብላ "ከኔ በላይ ቆንጆ እና በሴትነቷም ከኔ የተሻለች ጓደኛዬ ከኋላክ አለች " ስትለው ዞሮ ፈለገ ግን ምንም ሴት አላየም" የታለች?" አላት እሷም #ፈገግ ብላ"ወደኸኝ ቢሆን ኖሮ ሌላ ባልፈለክ ነበር " ብላ መንገዷን ቀጠለች።       👌በአንድ ምክንያት የሚወድህ ሰው በሌላ ምክንያት ይለይሀል ለምን እንደሚወድህ የማያውቀው ግን ሁሌም ቢሆን ይወድሀል💔💓.....
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ለቦረና ህዝብ እግዚአብሔር ዝናቡን ያዘንብ ዘንድ የእለት እንጀራቸውን እንድሰጣቸው እንጸልይ🙏 ❤️ ቦረና የተቸገሩ ወገኖቻችንን መርዳት ለምትፈልጉ በማስተር አብነት ከበደ ስልክ ቁጥር +251911590330 ይደውሉ🙏 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
አጭር ሴት ማግባትክ ሚጠቅምክ ስልክህን ሳትቆልፍ ቁምሳጥኑ ላይ ማስቀመጥ ትችላለህ
Hammasini ko'rsatish...
"እናቱ ቂጥሽ ያበደ ነው" ይላታል... "አመሰግናለሁ አክስቴ ናት ከቻይና የላከችልኝ ኦሪጂናል ነው!!" ብላው ሄደች🚶‍♀😜🤣
Hammasini ko'rsatish...
የ8 million ብር መኪና ነው የምነዳው ብለህ አትኩራ የሸገር ህዝብ በ20 million ብር ባስ ሊሄድ ነው 😜😂
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ አንድ ጓደኛዬ ለስራ #ጎንደር ሄዶ አንድ ሆቴል ይገባና አስተናጋጁን ጠርቶ #ቀይ_ወጥ አለ ሲለው ...? : ቢኖርስ ምን አባህ ልትሆን ነው😳
Hammasini ko'rsatish...
እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ጥሩ ቢሆንም አንዳንዴ ውሸት ተናግሮ ቤት ማደርም አይከፋም😉
Hammasini ko'rsatish...
ምነው አግብቻለሁ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...                         ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ  አለችኝ😜
Hammasini ko'rsatish...
"የሰው ልጅ ታላቅነት የሚገለጸው በሚያገኘው ነገር ሳይሆን ለማግኘት በሚያሳየው #ጽናት ነው
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.