uz
Feedback
Tigat Kg Primary and Secondary School

Tigat Kg Primary and Secondary School

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 213
Obunachilar
+524 soatlar
+57 kunlar
+3630 kunlar
Postlar arxiv
ለመላው የትጋት ት/ቤት መምህራን ፣ ተማሪዎች እና ወላጆች ነገ ግንቦት 18 እና 19 ቀን 2013ዓ.ም ታላቅ የደም ልገሳ ፕሮግራም በ2ኛ ደረጃዉ ግቢ ስለሚኖር ዕድሜያቸው ከ17 ዓመት በላይ የሆኑና መለገስ እንደሚችሉ በምርመራ ያረጋገጡ ሁሉ ተጋብዘዋል ።